የጾም ፍች ቁርስና ቀላል ጣፋጭ አሰራር በቤታችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 55

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  3 месяца назад +9

    እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለጣፋጩ የተጠቀምኩት ግብአት
    250ግራም ቸኮሌት
    6መካከለኛ ሙዝ ነው
    ከዛም ለ2 ሰአት ፍርጅ ውስጥ ማቆየት
    ሁሌም አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ ላይክ ማድረግ አትርሱ ቪዲዮው ሪከመንድ እንዲደረግልኝ።
    የእግዚአብሔር ጥበቃ ከኛ ጋር ይሁን❤

  • @genetayele990
    @genetayele990 2 месяца назад

    Betam gobz nash eko yehen tawekeyalesh tebarekey

  • @zennuketema5123
    @zennuketema5123 3 месяца назад +1

    በጣም በጣም ግሩም ነው እንደሁጊዜው ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @RAHELWENDIMU-f9b
    @RAHELWENDIMU-f9b 3 месяца назад +1

    ሜሊየ የኔ የምንግዜም ምርጥ❤😍😘

  • @frehiwothmariam9744
    @frehiwothmariam9744 2 месяца назад

    Mellye as always you are great in making simple but delicious foods thank you so much for feeding us tasty foods. ❤

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ሜሉ። ተባረኪ

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 2 месяца назад

    የኔ ምርጥ ሁሌ እንዳስገረምሽን እጅሽ ይባረክ ቸኮሌትዋን ግን አሳይን ❤

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 3 месяца назад

    Thank you Meluye as always. I always enjoy your video.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 месяца назад

    Love you may God richly bless you my dear sister stay blessed !

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 месяца назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 3 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ሚሉ ጥሩ አማራጭ ነው:: ቸኮሌት ባሩ ይለያል እጅሽ ይባረክ::

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 3 месяца назад

    በጣም ቆንጃ 🙏🙏🥰

  • @shalom744
    @shalom744 3 месяца назад

    Thank you Melluye. Healthy amarach new❤❤❤

  • @OcAB-jz1vg
    @OcAB-jz1vg 3 месяца назад

    How do you store onions ( garlic and the rest), potato, ginger and vegetables in your kitchen?
    Please make a video on this.
    Thank you so much ❤

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 3 месяца назад

    ብሌንደርሽ አሪፍ ናት ሜሉ። ማነው ስሟ?

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 3 месяца назад

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ተባረኪ 🙏
    ምግብ አቅርበሽ ከመቅመስሽ በፊት አማትመሽ ቅመሽ 😍

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 3 месяца назад +5

    እረ ሜልዬ ባለሞያ እባክሽን ሁሉንም ከራሳችን እንድንሰራ ቸኮሌቱን ስሪልን 🙏🙏🙏🙏 ልኩንንም አብረሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад +1

      እሺ የኔ ውድ የዛሬውን ልክ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጫለሁ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 месяца назад

    Wow ejesh yibarek koy enem mokeralew

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 3 месяца назад

    U are so unique. Balmoya.

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 3 месяца назад

    ሜሊዬ በተለይ ለልጆች ጥሩ ነዉ የቂጣውን አሠራር ወድጄዋለሁ

  • @HelenKonjo-v9x
    @HelenKonjo-v9x 3 месяца назад

    ሜሉዬ በጣም አሪፍና ቀላል ስራ የሰሩ እጆች ይባረኩ
    በቀጣይ የኬክ መጋገርያና የዳቦ መጋገርያ እቃዎችን አሳይኝ ከየት ልግዛ አዲስ ጎጆ ወጪ ነኝ አባት አገር አሜሪካ ገብቻለው ኢትዮጵያ ሆኜ እከታተልሽ ነበር ደንበኛ ነኝ 😂😂 ተባረኪ

  • @FanayeKassa-z7z
    @FanayeKassa-z7z 2 месяца назад

    🎉ሜሊዬ ሰወድሸ እኮ ዘመዴ ነው የምትመሰይኝ የኔ ባለሞያ ምንም የማይወጣልሸ

  • @tigistsintayehu1707
    @tigistsintayehu1707 3 месяца назад

    ቸኮሌቱን እባክሽ ስሪልን የኔ ጎበዝ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 месяца назад

    እዴ ምንጥያቄአለው ሜላት ቶሎ እሳይን ባንቺ ብዙ ተምሪያለው በጣም ነው የማመስግነው

  • @yetenayetkassu8890
    @yetenayetkassu8890 3 месяца назад

    Ebakesh checolate aserarun asayen. Betam balmuya nesh tektatayesh negn.

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 3 месяца назад

    Thank you Mellye 🙏🙏🙏

  • @le1785
    @le1785 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 месяца назад

    ያቺን ቪዲዮ ማየት እንደሚያስደስተኘ ሁለ ገብ ታድለሽ ሙያሽ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ሜሊ😅😘😘😘😘

  • @TigistSahle-fi8jc
    @TigistSahle-fi8jc 3 месяца назад

    ሰላም የ Melly ተከታታዮች አውነቴን ነው ማየትና ብቻ ሳይሆን አውራጣታችንን እንጠቀምበት በናታችሁ 👍👍👍

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 месяца назад

    Selam kemema❤❤❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 месяца назад

    ሜሊዬ ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад

      ናኒዬ ክበሪልኝ

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 3 месяца назад

      @@Mellyspicetv ሜሊዬ አንቺም ክበሪልኝ!!! ስለእቃ ማስተካከል ለልጆቼ ኑ እዩዋት ከዛ እንደዚ እናስተካክል ስላቸው አዩሽ እና በይ እሶ ብቻዋን ነው የልጆችዋን ያስተካከለችው ስለዚህ እንደሱዋ ብቻሽን ነው ማስተካከል ያለብሽ ተባልኩልሽ

  • @Betty-1993
    @Betty-1993 3 месяца назад

    THANK YOU

  • @EaduEadu
    @EaduEadu 3 месяца назад +1

    ቸኮልት አሰራሩን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад

      እሺ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 месяца назад

      ሜሊ ቆንጆ ጣፋጩን ወድጄዋለሁ ደሞ ቀላል ነው የቸኮሌቱን አሰራር እስክታሳይን ድረስ የቸኮሌት ዱቄቱ ስላለኝ በወተት አርሼ ልስራው ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      @@Meski-or8ln አይ አይሆንም እንደሱ መስኪዬ የግድ ቅቤ ወይም የሚረጋ ዘይት ያስፈልግሻል እንደ ኮኮናት ዘይት አይነት ለማንኛውም እኔ እስካሳያችሁ ቸኮሌት ገዝተሽ ስሪው

  • @HiwiWubie
    @HiwiWubie 3 месяца назад

    ሜሉየ የኔ ውድ ዶሮ ወጥ ሰርቼ ወሃ አጠለልብኝ እባክሽ መላ ካለሽ መላ በይኝ እባክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад

      ዶሮ ወጥ የሰራሁት አለ የኔ ውድ እሱን ካየሽ በምንም ምክንያት ውሀ አያቀርብሽም

    • @yetenayetkassu8890
      @yetenayetkassu8890 3 месяца назад +1

      Checolaten endet endmesera betsayen