Ethiopia [ታሪክ]የሆድ ይፍጀው ምስጢሮች፤ጥላሁን ገሠሠ አንገት ላይ ያረፈችው ጩቤ Tilahun Gessesse | ቆሜ ልመርቅሽ | Getachew Deseta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Комментарии • 46

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare 5 месяцев назад +3

    ሆድ ይፍጀው ያላችሁት አኮ አናንተው ናችሁ::ይልቅ ንስሃ ገብታችሁ እውነቱን ይፋ ኣድርጉ::

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 5 месяцев назад +2

    ሲጀመር ባለፈ ነገር ላይ ማላዘንህ በዛ ላይ ሙዚቃውን ብትተወው ወይ ብትቀንሰው የወሬ ቋንጣ የሞተ ሰው አላሳርፍ ማለት ኤጭ 😡🤨🙃

  • @wushinfiraragaw789
    @wushinfiraragaw789 5 месяцев назад +7

    በጣም የማይረባ አቀራረብ ነገሩን በጥልቀት የምናውቅ ብዙ ሰወች አለን የማታውቀውን አትቀባጥር ።

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 6 месяцев назад +6

    Dislike ኣድርጉት። ከኣሁን ቀደም subacribe ያደረጋችሁ ደግሞ ሰርዙት። በyou tube ገንዘብ ይገኛል ስለተባለ ምንም ኣዲስ ነገር የሌለው ድጋሚ የቀረብ ምንም ፋይዳ የሌለው ታሪክ ጊዜኣችን ያጠፋ ነው። በጩቤ የወጋው ሰው የሚገልፅ ይመስል ድሮ የተተረከው "ሆድ ይፍጀው' መልሶ ሊያሰማን። ደንቆሮ

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 5 месяцев назад +2

    አባረህ በለው ያንን አመፀኛ ተገንጣይ ወንበዴ
    ማረኝ አይለምደኝም ካላለ እንዳትለቀው አስኪደው በዳዴ
    ብሎ ዘፍኖ ስንቱን የወያኔን ሰራዊት እንዲያልቅ ምክንያት ነው ብሎ የሚያስበው ወያኔ ጉሮሮውን አሳረደው ሁለተኛ እንዳይዘፍን ነበረ ።

  • @tilahuntareke1298
    @tilahuntareke1298 5 месяцев назад +6

    አዲስ ነገር ያመጣህ እስኪመስል ምነው? ወዲያው ነበር እውነታው የተወራው፡ ማንም ሰው ከበጎ ጎኑ ሌላ ደካማ ጎን አለው። እንከን የሌለው ሰው የለምና የጥሌ እንከን ትታውቃለች። ያበረከትውን ጊዜ የማይሽረው ስራ እናጉላ፡ ጥሩ ሌጋሲውን እናውራ እንጂ፡ ያቺን ሚጢጥየ ስህተቱን በማጉላት አትጠመዱ። ዓሳ ጎርጓሪ እንደሚባለው አታርጉ።

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 5 месяцев назад

      Mititiye sihitetun???? Kelibih new?

    • @AlemtsehayWondayehu
      @AlemtsehayWondayehu 5 месяцев назад

      የግድያ ሙከራ ሚጢጢየ ስህተት የሚያሰኘው በፐርሰንት የተቀመጠ ደረጃ አለዉ እንዴ?

  • @tamratyirdaw8993
    @tamratyirdaw8993 5 месяцев назад

    ጥሌ አልፏል። ነቡሱን ይማረው። ታሪኩ ቢወራ ግን ምንም ችግር የለውም።

  • @wushinfiraragaw789
    @wushinfiraragaw789 5 месяцев назад +2

    ማን የሚሉህ ነህ አንተ ደግሞ አቤት ወሬ የማናውቀው ቢሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ። በማርያም የማታውቀውን አትቀባጥር በማርያም ዝምምምም በል ኡፍፍፍ ሆዴን ሞላኸው ካላውቅህ እኛን ጠይቀን

  • @kinetibebu7243
    @kinetibebu7243 5 месяцев назад +1

    ሙዚቃውን ለምን አትቀንሱትም

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 6 месяцев назад +1

    😡😡😡😡 በሚቀጥለው ከስልኬ ላይ ትወጣላችሁ ...አዋጁን በጆሮ አሉ!!ዝባ ዝንኬ ተወርቶ ያለቀ ነገር ይዛችሁ አትምጡ::

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 5 месяцев назад +1

    ይሄ ነገር እኮ 30 ምናምን ዓመት የሰማነው ነው. እንደአዲስ ትናገረዋለህ ጭራሽ????

  • @tadelebonga6138
    @tadelebonga6138 5 месяцев назад

    የጥሌ ቅርብ ወዳጂ እንደነገረኝ ከሆነ ቫረታን ሆቴል መሠረቱ ሲቆፈር በተገኘው አምስት በርሜል ማር ተሬዛ ወደውጭ አገር ወስዶ ለመሸጥ ሲባል በወያኔ መንግሥትና በሼህ አላመዲን አስቀድሞ የተቀነባረ እና ፎርጅ ሜሪኩሪ በመስጠት በተረገው ሽያጭ ምከክንት በተፈጠረው ግብግብ የወቅቱ መንግሥት ሰዎች ባደረሠበት ገዳት ነው ብሎኛል። ከዚሁ ተያይዞ የጥላሁን መጎዳት በዜና በመሰራጨት በድንገተኛ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ሲልድ የሆነ ሳጥን በማር ቴረዛ የተሞላ ያለምንም ፊተሻ ወደ አይሮፕላን ወስጥ ገብቶ ወደ ወጪ ሀገር ተሻግሯል ብሎ ነገሮኛል ይህ አወነት ነው ወይስ አይደለም?

  • @maregmessi4696
    @maregmessi4696 5 месяцев назад +1

    አዲስ ነገር ምታወራ ነዉ ምትመስለው ያንተንም ነገር ሆድ ይፍጀው ከንቱ

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 5 месяцев назад +1

    ደባሪ ኣንባቢ

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 5 месяцев назад +4

    ሆድህን አሲድ ይፍጀውና፣እውነት ያመጣህ እስከሚመስል ድረስ ዘበዘብህ።

  • @tafgirma
    @tafgirma 5 месяцев назад

    አሁን ባንተ ቤት ትረካ አቅርበህ ሞተሃል፡ ይልቅስ ነፍሱ በሰላም ትረፍ የሆነ ያልሆነውን ትርኪምርኪ እየለቃቀማችሁ የስሙ መነገጃ አታድርጉት።

  • @anondes1099
    @anondes1099 5 месяцев назад

    ምስጥሩን በዜማው ግጥሞቹ ውስጥ ፊደሎቹን በታትኖ ገልጾታል ከተጎዳ በኋላ ያዜማቸውን በቅደም ተከተል ገዝተህ አድምጥ::

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 месяцев назад

    Ena men sddis negee awerah

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 5 месяцев назад +2

    ሙዚቃው ከአንተ ትረካ የበለጠ የሚሰማና የአንተ ተረት ግን መላ የሌለው የአወናባጅ ሹክሹክታ ነው : የማይረባ አቀራረብ ።

    • @TummeeTujuuba
      @TummeeTujuuba 5 месяцев назад +2

      የማይረባ ዝባዝንኬ፣ ቀባጣሪ ነዉ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 5 месяцев назад +1

    ቱልቱላ ቀባጣሪ አትቀባጥር

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 5 месяцев назад

    Yemistun lij likeka mokiro misu nech yaredechiw

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 месяцев назад

    ሰዉ የሚያወራው ብዙ ነበር በጊዜው🤔

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 5 месяцев назад +1

    👎🏾👏💔

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 5 месяцев назад

    አንተ እራስ ሆድ ይፍጀዉ ነህ ምን አዲስ ነገር ነገርከን ? ሳንቲም ለመሰብሰብ ስትል ዝም ብለህ ነገር ትደጋግማለህ !

  • @sisayabera7966
    @sisayabera7966 5 месяцев назад

    Sorry for your profession

  • @amarehappy4392
    @amarehappy4392 5 месяцев назад

    Afer Yegerd lig

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 6 месяцев назад

    Assadeh belew yemilew zefeneh weyan selekefaw new yegedeleh. Deme yefessessebet tegel new brother. Azmari aykeledebetem. Kitehen defenuleh. 😂😂😂😂

  • @mekonnenyemeru3303
    @mekonnenyemeru3303 5 месяцев назад +3

    ወሬኛ ልክ አዲስ ነገር እንዳገኘ ትተረተራለህ በጥራቃ

  • @yohannessisay5474
    @yohannessisay5474 5 месяцев назад

    አሁኑኑ Unsubscribe.

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 5 месяцев назад +1

    ወረኝ. ስራፈት አትቀባጥር።

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 5 месяцев назад +1

    እኔ ልንገርክ ከፈለክ ።እናት እና ልጅ ሲያማግጥ ………………

    • @Badema1991
      @Badema1991 5 месяцев назад +1

      ማስረጃ አለህ ወይስ ዝም ብለህ የሰው ወሬ ሰምተህ ነው?

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v 5 месяцев назад +3

      ወረኛ !!እናት እና ልጅ አስቸግረውት ነው ብትል ይሻላል!!መቼም ጥሌ አስገደው ልድፈርህ የሚሉት ሴቶች ብዙ ናቸው!!

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 6 месяцев назад

    Kitune neftewetal messel. Saymot. Neftewetal

  • @tadessemolla4867
    @tadessemolla4867 5 месяцев назад +1

    suspension is not good for your tube.media