የአረቦች ታዋቂ ምግብ /Arabic food hummus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 57

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад +4

    ኸሙስ በጣም ነው ምወደው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏❤

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር👌❤👏👍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад +1

    በጣም ነው የሚያምርው እቤት ውስጥ ማዘጋጅትን የመስ የለም እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ🙏😍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +2

    ቆንጆ ነው የምራል ከለሩም አቀራረብሽም👌👍👍👍

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +4

    ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤🙏👍

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ቆንጆና ጤናማ አዘገጃጀት አቀራረብሽም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ውዴ💯‼️‼️🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @addismedia4740
    @addismedia4740 3 года назад +1

    ረ በለዉ ጉደኛ ቂጣ ነዉ።ላይክ💖💚👍

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 года назад +1

    Love humus 👍😋you can eat it with everything 🙂

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 года назад

    Betam arif. Amesegnalhu❤👍

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    Great 👍🏾 job and beautiful look በጣም ቆንጆ አቀራረብ :: thank you 🙏🏾 for helping us

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 года назад

    ዋው 👌ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል እቤት መስራቱ ተመራጭ ነው 😍👍👍

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 14 дней назад

    እኔ በጣምምምም ነው ምወደው❤

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 года назад

    Tnx I love to eat it but I buy it now I can make it at home which is good and easy tnx again

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ዋው ነው ማር በርች

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ

    ለካ ቀላል ነዉ እንደ ታኻኒያ መስራት ? የተዘጋጄ ነዉ የሚያመጡት በጣም ቆንጆነዉ

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 3 года назад

    ቆንጆ ነው በርች ። እነሱ የተወቀጠ ነጭ ሽንኩርት ይጨምሩበታል ።

  • @abhaabha6226
    @abhaabha6226 3 года назад +1

    ጎበዝ ሥራሽ አሪፍ ነዉ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +1

    ስኳር ማር አድርጌ ወጥቻለሁ በርቺ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    😍👌

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 3 года назад

    wow wow

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አሪፍ ሁሙስ ነው ቂጣውን እንዴት እንዳዘጋጀሽ ዳግም ቪድዮ ብሰሪልን

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    Looks yummy and delicious thanks you for sharing like

  • @meseretbelay1556
    @meseretbelay1556 3 года назад

    think you great job

  • @hikmahali6564
    @hikmahali6564 4 месяца назад

    ሴምሴም የሚሉት ነዉን ሰሊጥ

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 3 года назад

    ወይ አለማወቅ ደጉ፣ ታሂኒ እንደዚህ በቀላሉ ይሰራ ነበር? እንደው ምን ላርግሽ 💖💖💖

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад +1

      አዎ ሰሊጥ ነው በጣም እናመሰግናለን ❤🙏

  • @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ

    ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በርች ማር👍👍👍😍

  • @አንባሳዴሯነኝ
    @አንባሳዴሯነኝ 3 года назад

    እናመሠግናለን እህት የጥሂና አሠራሩን አላቅምነበር እንኳአንም አሣየሺኝ ውጭሀገራት በየሡቁ ይሼጣል አገርቤት ሥገባ ይጠቅመኛል

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад

      አዎ ለሀገር ቤት በጣም እማራጭ አመሰግናለሁ 🙏

  • @tsiget5830
    @tsiget5830 2 года назад

    ነጭ ሽንኩርት ለምንድነው ያልጨመርሽው

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 14 дней назад

    እኔም እንዳንቺነው ምሰራው

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 года назад +1

    Watching ❤️

    • @addismedia4740
      @addismedia4740 3 года назад

      አምስት ደቂቃ በላይ አይቸዋለሁ💙❤💚👍 መዛመድ እንችላለን ?

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 3 года назад +1

    ሲፈጭ ነጭ ስንኩርት እና ዘይት ዘይቱን ብትጨምሪበት ...... እኔ እንደዛ ስለምሰራ ነው

    • @addismedia4740
      @addismedia4740 3 года назад

      አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል 💙❤💚👍

    • @addismedia4740
      @addismedia4740 3 года назад

      ሰብላየክ?

    • @addismedia4740
      @addismedia4740 3 года назад

      ሰብላየክ?

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 3 года назад

      @@addismedia4740 አልገባኝም ምን ማለት ነው ሰብላየክ ?

    • @addismedia4740
      @addismedia4740 3 года назад

      enezamed malet nw wde ykrta

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад

    ልክ ነሽ ያረቦች ተወዳጅ ምግብ ነ ዉ እኔም እወደዉ ነበር ግን አንድ ቀን ስበላ አይተኝ ባይን በሉኝ ደሞ እርቦኝ ነበሬ ጨምሬ ጨምሬ ስበላ አይተዉኝ ነበር ከዛ ቀን ጀምሮ አስጠላኝ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад

    👁👁😍

  • @beliyuhasen7795
    @beliyuhasen7795 6 месяцев назад

    Tehini አሰራሩን አላዉቅም ነብር አመስገናለሁ ❤❤❤

  • @edomteshome3956
    @edomteshome3956 3 года назад

    wow new hiluye

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад

      Thank you eduye ❤

  • @yebcihatube6883
    @yebcihatube6883 3 года назад

    ike

  • @makiltube9578
    @makiltube9578 3 года назад

    በጣምአሪፍ ህሉ ሲታይ ያስታውቃል እንደሚጥም👌👌

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад

    ቂጣዉ ሌላ ጊዜ አሳዬን

  • @markonamare3020
    @markonamare3020 2 года назад

    በጣም ቆንጅ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад

    ቱም ጨምሪበት ያጣፍጠዋል እሺ ቀጥቅጠሽ ሌላጊዜ ስትሰሪ ጊዜ ያወኩት ማሳወክ መልካምነት ነዉና

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад

      ልክ ነሽ ቱም እንደሚጨመር እረስቼ ነው እሺ ጨምራለው

  • @bertukanyoutubelov2770
    @bertukanyoutubelov2770 2 года назад +1

    ታዋቅ ምግብ አላለችም

  • @josinani3909
    @josinani3909 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ