መጅቡስ ላህም (ስጋ በሩዝ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Created by InShot:inshotapp.com/...
    እሩዝ
    ስጋ
    ሽንኩርት
    ጨው
    ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ
    ቀረፍ ፓውደር
    እርድ
    ነጭ ቆንዶ በርበሬ
    አረቤክ ሚክስ እስፓይሲ
    ክዝብራ ቅጠል
    ባዶኒስ ቅጠል (ፐርሲሊ
    ቴማቴም የተከተፈ
    ኢል ፓውደር
    አረቤክ ሰምነ(ቅቤ
    ዘይት
    ደረቅ ሎሜ ፓውደር
    Ingredients
    Blake lemon pawdr 1/2tea spoon
    Maet 1 kg
    Tomato Chopped 1 cup
    Sumatra leaves 1/3 cup
    Parsley leaves 1/3 cup
    Corndmemo pawdr 1 /2 tea spoon
    White pepper powder 1/2 tea spoon
    Oil 4 table Spoons
    Arabic Butter 1/table spoon
    Rose 4 cup
    Cinnamon powder 1/2 tea spoon
    Turmeric powder 1/2 tea spoon
    Garlic 1 table Spoons
    Onion Chopped 1 cup

Комментарии • 76

  • @HayathHi
    @HayathHi 3 месяца назад

    የኔዉድ እህትበርችልኝ በጣምነዉ የሚመቸኝትምህርትሽ ኑሪልኝ

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv Год назад

    እጂሺ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @alemfikir4412
    @alemfikir4412 3 года назад +8

    እኔ መጀመርያ ስጋውን ቀቅዬነው እምሰራው

    • @t...7446
      @t...7446 Год назад +1

      እኔ ገንፈል አድርጌ ዉሀዉን ደፍቼ ከሽንኩርቱ ጋር እሰራዋለሁ

  • @HayathHi
    @HayathHi 2 месяца назад

    ጎበዝ የኔእህት በርችልኝ

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw 4 месяца назад

    በግመል ስጋ ይሰራል ውዴ ግመልነው ሚበሉት አስሪወቸ

  • @netsanethaylemikael873
    @netsanethaylemikael873 2 года назад

    ጎበዝ ማሬ ቀለል ያለ አሰራር አመሰግናለሁ

  • @ymammusa-8688
    @ymammusa-8688 Год назад

    ❤ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሺ ሙያሸን እህት

  • @TsahayAsafaTsahayAsafa
    @TsahayAsafaTsahayAsafa 11 месяцев назад

    በጠም,ቆንጆ,❤,እጅሽእባራክ❤❤❤❤❤

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 3 года назад +2

    አንችን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ምንልስራ እያልኩ መጨነቅ ለቀቀኝ

  • @hayiaGshs
    @hayiaGshs 8 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @frommykitchen3973
    @frommykitchen3973 4 года назад +2

    Yammy looks good Tgye. Good job 👏

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 8 месяцев назад

    ማሬ በርች❤

  • @ferossalem4081
    @ferossalem4081 2 года назад

    ቲጂዬ በርቺ እኔኮያላንቺ ሙያአላይም

  • @BilchaRak
    @BilchaRak Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ዜድነኝወሎየዋዜድዜድ

    ዋዉ

  • @abebechgeba5674
    @abebechgeba5674 2 года назад

    Wow baxamaa qijo barche

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 года назад +2

    So good think you for shearing my sis ጐበዝ በርቺ

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 года назад

    በጣም.የአምራለ❤❤❤👍👍👍

  • @hanayamariyamNegn1234
    @hanayamariyamNegn1234 4 года назад

    Wowwwww Tigi betam konjo new benatesh RUclipsr alegn asetewewkelegn

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 3 года назад +2

    ሥጋው ግን መቀቀል አለበት

  • @SeadaYimam-t3v
    @SeadaYimam-t3v 8 месяцев назад +1

    ዋውነውቴኪውማማየበጣምነውየሚጥመው

  • @GTime-q1t
    @GTime-q1t 8 месяцев назад

    በርች ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fifimohamed2466
    @fifimohamed2466 3 года назад

    ማሻ አሏህ ቆንጆ ነው
    ዉዷ

  • @zaidaahmed2091
    @zaidaahmed2091 4 года назад

    Wow

  • @saedasaeda3156
    @saedasaeda3156 3 года назад

    መሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት እኔ መጅቡሥ የሚያሥቸግረኝ ዉሀዉ ነዉ ልኩን መገመት አልችልም እሥኪ ከቻልሽ ንገሪኝ የዉሀዉን መጠን

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 2 года назад +1

      እስክትለምጂዉ ነዉ ማማዬ እኔም እደዚ ነበርኩ ፊት

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 2 года назад +1

      እሩዙን በሰፈርሽበት እቃ ሁለት አድርጊ

  • @atlitube5877
    @atlitube5877 3 года назад +4

    ልሞክረውና ከመረ ሰብክራይብአረግሻለሁ ክክክክክ

  • @Lubab-yh5fn
    @Lubab-yh5fn Год назад

    ዘይት፣ጮማ ቅቤ ተደምሮ በጣም ይበዛል ዘይት😮😮😮

  • @hiwe1211
    @hiwe1211 4 года назад

    Woooo

  • @zainabinabila5024
    @zainabinabila5024 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @mdadi127
    @mdadi127 3 года назад

    ዋው አሪፍ ነው

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 4 года назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @semirasemira1164
    @semirasemira1164 4 года назад

    Wowe

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 2 года назад

    ወው ሙያ ብሎ ዝም

  • @عليعلي-ط1ق7ل
    @عليعلي-ط1ق7ل 4 года назад +1

    በዶሮ ብሠራውስ???

  • @KUNFAYEKUN-k6o
    @KUNFAYEKUN-k6o 3 года назад +2

    እድሜሽይርዘምወላሕብዙተምሬያለሁካች

  • @ሀያትአሊ-ገ9ዸ
    @ሀያትአሊ-ገ9ዸ 2 года назад

    በርቺ

  • @kalkidank5867
    @kalkidank5867 4 года назад +1

    Tgye betawu wedshalew akebrshalew ene yaw Arab hager nbrk ahun balhonm gen yanchin video say ds bemil huneta tastawushignaleshi...berchilgn yene jegena e/r kenategar yihun Arab hager yalachu melkam beal temegncheleshalew 🌼🌼🌼🌼🌼

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 года назад +1

    ምንም ሳትጨናነቂ የምትሰሪው ሁሉ ይሆንልሻል ታድለሽ ቲጅዬ

  • @yashi9994
    @yashi9994 Год назад

    ቲጂዬ ነጭ ቆድ በርበሬው ከሌለስ ውዷ

  • @ሀይማኖትመሳይ
    @ሀይማኖትመሳይ Год назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ቆንጆ ነው በርች ሰብ እንደራረግ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ውዶችየ

  • @fatumaseid5522
    @fatumaseid5522 Год назад

    ወይኔ ስወደዉ ስራሽን ሁሉ

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 года назад

    አሪፍ ነዉ

  • @teegeeteegee4227
    @teegeeteegee4227 2 года назад

    ቲጂ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ

  • @እማፍቅርእናቴድንግልማርያ

    እዉነት እኔስ ስጋዉ ቶለ አልበስል እያለኝ ተቸግሬ አለሁ ለምድነዉ ግን ቶለየማይበስልልኝ ምንላድርግበት

  • @mekyamengaw2468
    @mekyamengaw2468 2 года назад

    የከብሰ አሰራር አሳይን

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад

    አሪፍ ነው በሪቺ።

  • @salme4126
    @salme4126 4 года назад

    Good

  • @FatumaSeid-j2b
    @FatumaSeid-j2b 10 месяцев назад

    አሪፍነዉግንየሩዝቅመምአይጨመርምዴ

  • @ወሎየዋነኝየሸምሰድንአድና

    መሻ አለህ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Thank u dearrr

  • @nejatibrahim2225
    @nejatibrahim2225 4 года назад +1

    Thank you sister ❤️

  • @JammelHussein
    @JammelHussein 9 месяцев назад

    ዋዉ

  • @FikireNaramo
    @FikireNaramo 8 месяцев назад

    ❤️❤️

  • @zainabinabila5024
    @zainabinabila5024 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @qatar68
    @qatar68 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MuniraMuniraabas
    @MuniraMuniraabas 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @rabai5RA2
    @rabai5RA2 Год назад

    ❤❤❤

  • @ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ

    ❤❤❤❤

  • @مكيةمكية-ه6غ
    @مكيةمكية-ه6غ 4 года назад

    ማሻአላህ