|ያሳዝናል እንደዝህ አልጠበቅንም የሱፍን እማይሆን ቦታ አገኜነው |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 45

  • @usuf_tube
    @usuf_tube  Месяц назад +32

    ቤተሰቦቼ ያረኩት ተግባር ተገቢ እንዳልሆነ አውቃለሁ ነገር ግን አንዳንዴ ሁሉም ነገር እኛ እንዳሰብነው አይሆንም ብቻ ደህና እንሁን ዱኣ አድርጉልኝ
    ይቅርታ እወዳችዋለሁ🙏

    • @EiveShv
      @EiveShv Месяц назад +8

      ኧረ የሡፍ በአሏህ ከኢሥላም እማይጠበቅ ነገር አታዲርግ ሁሉም ሠው ተመችቶት ና ደሥተኛ ሁኖ አይኖርም ግን ሦብር አዲርግ ለሁሉንም ነገር አልሀምዱሊላህ ብለህ ተቀበል😢

    • @YtfGd-v8v
      @YtfGd-v8v Месяц назад +2

      ይሱፊተውዱአአድርግወድሜአላህለሁሉምመልስአለውአላህያተያላለውንነገርደግሞለበጎነውቶወው

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i Месяц назад +13

    ፍቅር ከባድ ነው በሉ እደጀመራችሁ መጨረሻውንም አሳዩን. ሁለቱም የጠፉት. በምክናየት ነው ማለት ነው ፈተና ሲመጣ ወደ አላህ ይበልጥ ዱአ ማረግ መስገድ ቁርአን መቅራት እጅ. ሌላ ቦታ መግባት የባስ እራስን መጉዳት ነው አላህ ኸይሩን ይሻላችሁ

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws Месяц назад +17

    ኑ ሙሥሊሞች ቁርአንና ሀድሥም እንሥማ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Месяц назад +5

    ደረሴ የኛ ጀግና ከአላህ በታች አንተ ችግሩን እንዲፈታ አድርግ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 27 дней назад

    አይይይ ጎበዝ ተባለለ አለች አያቴ!!!የሱፌ ምንም አይነት ሙሲባ ቢወድቅብህ እንክዋን ወደ አላህ መጠጋት ነበር የሚያዋጣህ ሁሉንም ቺግርህን ያስተካክልልህ ነበር በቅጠል እራስህን ከመደበቅ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад +1

    አብድኮ ደስ ከሚል ባህሪዉ ሰዉን አያስደነግጥም አያካብድም ወላሂ የኔ ዉድ ወድም አብድዋ ❤❤❤❤ወላሂ አብድ የፊቱ ከለር ግንባሪ በጥቅሉ የፊቱ ገፅታ አድ ምርጥ ወድም አለኝ ሁሉ ነገሩ ያማረ እሱጋር በጣም ሲመሳሰሉብኝ ይገርመኛል ወላሂ አብድ ስወድህ ጎራየ ❤❤❤❤❤

  • @ትርታየ-ኰ5ለ
    @ትርታየ-ኰ5ለ Месяц назад +4

    እስቲ 50 ይግባና ደስ ይበለው ሸር ሰብስክራይብ አርጉለት ለሱ ይጠቅመዋልና ❤❤

  • @ትርታየ-ኰ5ለ
    @ትርታየ-ኰ5ለ Месяц назад +2

    ሁላችንንም ከጭንቀት ለኛ ከማይጠቅመን ነገሮች ሁሉ ይጠብቀን ወደአላህ ተመላሾች ያርገን አጉል ንደት ያልሆነ ነገር ይከተናት አላህ ያውጣህ

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s Месяц назад +8

    😢😢😢ይህ እኮ የኢማን ጉድለት ነው ወደ ኢባዳ ወደ ቁራን ወደ መስጂድ ብትጠጋ አላህ ያረጋጋል ፁም ስገድ ድዋ አርግ አላህ ያርጋጋህ ችግርህ አላህ ይፋታልህ

  • @የብቻየየኔ
    @የብቻየየኔ Месяц назад +3

    ለሁሉምነገር ትግስት እና ሰብር ያሰፈልጋል ሁሉም ሰው እዳሰበው አያገኝም አላህ ሲል ብቻ ነው የሚሆነው በብስጭት በንደት የምናረገዎ ተግባር ጡሩአደለም

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад

    አብደየ🎉🎉🎉🎉የኔልዩ🎉🎉

  • @HayuEndris-f3q
    @HayuEndris-f3q Месяц назад +4

    ዱኒያ ፈተና ናት መታገስአለብህ አላህያግዝህ ግንአተም የተፈጠርክበትንአላማ አትርሳ

  • @NezihaMuhammed
    @NezihaMuhammed Месяц назад +5

    ወይኔ ወንድሜ በጣም አዝናለሁ በዝህ ሁኔታ አልጠበኩህም ነበረ

  • @ZinetBintAli-r1o
    @ZinetBintAli-r1o Месяц назад +3

    ወንድሜ ወደ አሏህ ተመለስ አይዞህ አላህ ይገዝህ

  • @AdcGfd
    @AdcGfd Месяц назад

    የሱፌ አብሽር ተረጋጋ😢

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia Месяц назад +1

    አንድ ቀን የአንተ ትሆናለች ተስፋ አትቁረጥ😊😊😊

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад

    እረ የሱፌ ወላሂ ወላሂ ጪራሽ አይነፋም እረ ወደዛ አትዉረድ ወላሂ 😥😥😥😥😥😥

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Месяц назад +3

    አረ የሱፍ ተረጋጋ ሆ😢

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 Месяц назад

    አበሺር ወድምዪው ሰብርአድረግ 50k ይግባሸርአድርጉለት ቅመሞቸ🥰🥰🥰🥰

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Месяц назад +5

    ዩስፍ ምን ነክቶክ ነው ወደ አላህ አብዝተህ ተቃረብ 😢😢😢

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu Месяц назад

    ምነውን ነካህ ኧረ ተው እማይሆን ነገር አታድርግ 😢😊

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Месяц назад +3

    ያአላህ

  • @የግሌብቻ
    @የግሌብቻ Месяц назад +1

    እናተን ማየት ስቃችሁ ስመጡ ነውጅ የምታምሩት ከፍቶችሁ እኛንም አታስከፉን እናቴ የማዳም ቅመም በማዳም ኩሽና ዘና የሚያረጋት ነው የምፈልገው

  • @ንግስቷ-ኈ8ጀ
    @ንግስቷ-ኈ8ጀ Месяц назад +2

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እስቲ 50 ሺ ይግባና ደስ ይበለው ቅመሞችየ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c Месяц назад +1

    አብዱይመችክ

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu Месяц назад +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንደት ናችሁ ያጀማአ እስኪ ልያችሁ እና እመለሳለሁ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb Месяц назад

    ኧረተዉጥሩአይደለምእደዚህአታረግ❤❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Месяц назад +2

    አብዱ ምከረው

  • @Zed_tube
    @Zed_tube Месяц назад +9

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝ

  • @YtfGd-v8v
    @YtfGd-v8v Месяц назад +1

    ቅመሞችዬተውይሄንጎርቦችእውላቸውወላሂበጣምነውእሚሳዝኑትአበረታቷቸው

  • @HikmaHikma-rz2ij
    @HikmaHikma-rz2ij Месяц назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እረ የሱፊ ተው ግን ወደ አላህ ብትጠጋ ይሻልሀል ጭራሽ ከደዚህ አይነት ቦታ አትገኛ ተው ግን ወንድም እሚጠጥትህን ነገር አታድርግ ያረብ አላህ ሁላችንንም ወደ ህይር ነገር ይምራን

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan Месяц назад +1

    አብሸሬ አላህ የመለሰህ የሳፍ❤❤❤

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp Месяц назад

    😢😢😢😢😢😘👌👌💔

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Месяц назад

    ወይሴቶች ሜዳመዉጣታችሁ ሳያስ አለባበሳችሁ ፀጉራችሁ

  • @memeHussen-u1d
    @memeHussen-u1d Месяц назад

    ሴትና ወንድ ዩቱብ እንስራ እያላችሁ ስትገላፈጡ ይሄው ነው ትርፉ ግን አሁን አንች ሴቲቱ እዴት ቤተሰቦችሽ ይፈቅዱልሻል ወንድ ጋር ተያይዘሽ ስትወጭ😢

  • @ToybaS-x8t
    @ToybaS-x8t Месяц назад

    mne agbane slante hywte birr msbsbe achhu nwe eske ymetkeme ymnmarbtne ngre posetu entne eytktle layke ymeadrge nwe ymegremgi snte ymetkme emasye ale

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞችዬ ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ የስደት እህታችነኒ😢😢

  • @KedraDjku
    @KedraDjku Месяц назад

    እረ አትቀልዱ. አብድ ካጠገባቸው እያልክ ምንም ሱስ አይጀምር ሌላ አጀንዳ አምጡ

  • @wuwutube-h2v
    @wuwutube-h2v Месяц назад

    ቤተሰብ ያኛው አካውንቴ ጠፋብኝ እባካችሁ በዚህ ደምሩኝ😢😢😢😢