እኔ ዛሬም አፈቅራታለሁ❤️እሷን ሁሌም አምሮባት ማየት ነው እምፈገው|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 237

  • @usuf_tube
    @usuf_tube  16 дней назад +62

    እስኪ 50ሺ አስገቡኝ ቤተሰብ

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf 16 дней назад +2

      አብሽሪ ወላሒ ዚክር አብዛ

    • @zakerwazekarya
      @zakerwazekarya 16 дней назад

      @@usuf_tube አንተ አትፍዘዝ እንጂ ሀምሳ ሺ ቲኒሽ ናት ነቃ በል ወድም የሱፍ

    • @ashakal4696
      @ashakal4696 16 дней назад

      አብሸር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HedHed-s8c
      @HedHed-s8c 16 дней назад

      @@usuf_tube ትገባለህ አብሽር ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስራ አትጥፋ

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 16 дней назад +1

      ቶቶሎ ቪዶ ስራ ትገባለህ አብሽር እሻአላህ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 16 дней назад +86

    ለካ ፍቅር እደዝህ ጥውልግ ያደርጋል😅እኔስ መቸ ነው የምቀምሰው

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 16 дней назад

      @@abdiwollotube እግዳሳ ያረጋልኮ 😂😂

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 16 дней назад +2

      አይይ ደረሴ አየድርስ ነው እሄው እኔም በመደም ኩሽና ብቸየን ጡዉልግ ብዬልሃለው ወላሂ እንደ ፍቅር አድከሚ አሰልቺ ነገር አገጥሞኝ አለውቅም በቡዙ ፈታና የለፍኩ ከአስር ወንድ ትሸላለች የምሉኝ የነበርኩኝ ጀግና አሁን ልፍስፍስ ሆኛለው

    • @ዜድ-ዸ7ሐ
      @ዜድ-ዸ7ሐ 16 дней назад

      አይ ደረሴ አተም ደብቀህው ነው እንጅ ውስጥህ ተይዞል

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 16 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂ደረሴ ጦሱከባዲነዉ ይቅርብህ

    • @zakerwazekarya
      @zakerwazekarya 16 дней назад +2

      @@abdiwollotube ሀላል ፍቅር ይወፍቅህ ደረሴ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 16 дней назад +49

    የእሱፍ እርጋታ ሚዋድልት ማነው እዳኔ 👍😌😂

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 16 дней назад +1

      😂😂😂😂😂ያችስ ከፋ እደት አየሽው

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws 16 дней назад +16

    ቁርአንና ሀድሥ መሥማት የምፈልጉ በሙሉ ኑ አብረን እንሥማ

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 16 дней назад +29

    ሰበር ዜና የሱፌ ፍቅር እደያዘዉ ከመፍዘዙ የተነሳ መረዳት ችለናል ዘጋቢወች ከመዳም ኩሽና የሱፌ የኔ ሸበላ አይዞህ 😂😂

  • @MetiTube-c1r
    @MetiTube-c1r 16 дней назад +25

    አብሽር ብሮ ከጎንህ ነን

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 16 дней назад +11

    _እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት_ እና አላህ ያጠንክራችው
    ሲቀጥል የሱፍ ፍቅር ሀላል ነው የማያፈቅር የለም አይደለም እኛ ውዱ ነብያችን በጣም የምትወዱት ማንን ነው ተብለው ሲጠየቁ አኢሻን ብለው መልሰዋል ስለዚህ ፍቅርን ባልሆነ መንገድ ሄደን አናደፍርሰው ፍቅር እውር ነው ይላሉ እውሩስ እነሱ ናቸው
    እና የምልህ ነገር ቢኖር ከአላህ ጋር ያለህን ፍቅር አሳምር. ሌላው ደግሞ በእሱ ፍቃድ ይሳካል አላህን አጥብቀህ ስቲይዝ አላህም በመልካም ይይዝሀል አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል አላህን ውደድ ይወድሀል ይሄን ስል ከማንም በልጬ *_አይደለም ነገር ግን ከአላህ ጋር_* ያለን ቀረቤታ_ *_ሲያምር ሁሉም ነገር ያምራል_*
    ኢንሻ አላህ በሀላሉ አብራችው ሆናችው የምናያችው ያድርገን አላህ ሀላሉን ይወፍቃችው ሀሲድን በርቁ ያድርግላቸው ቢታንያ እንደ አንድ ሙስሊም እህቴ ደስተኛ ሆና ማየትን እፈልጋለው ኢንሻ አላህ አብራችው አላህ ምንም አይሳነውም ዱአ አድርግ በኢባዳ ጠንክር

    • @usuf_tube
      @usuf_tube  16 дней назад +7

      ጅዛኩሙላህኽይር አመሰግናለሁእህቴ

    • @HalimaAjm
      @HalimaAjm 16 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @HayatMohammed-u2c
      @HayatMohammed-u2c 15 дней назад

      ​ወድሜ ለመጄመሪያ ጊዜ ቪደወህን ሳይ ሰብስክራይብም አዴረኩህ በሁለቱም ስልኬ ሲቀጥል ሴትልጅናት ተረዳት ተረጋጋ ትረዳሀለች በዛላያ ስለተጎዳች ቶሎ እሺ ለማለት ይከብዳታል እሺ እና በሰብር ጠብቃት የአንተናት ኢንሻአላህ ❤​@@usuf_tube

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 14 дней назад +1

      ሳህ🎉

  • @WasKan-mn4xg
    @WasKan-mn4xg 16 дней назад +9

    አይ ፍቅር ጠካራሰውን የሚያደክም አብሽር አላህይርዳህ ወንድሜ የደረሰበት ያውቀዋል በሀላልያገናኝህ

  • @BobiBobi-x4h
    @BobiBobi-x4h 12 дней назад +1

    😂😂😂😂😂አይ ደረሴ እውኑት ነው ሰርግ ያብሉን😂😂

  • @زمزم-ع9ص
    @زمزم-ع9ص 16 дней назад +6

    አይዞህ ወንድሜ የሡፈ አብሺረ ዱአአድረግ ብቻ ሁሉም በአላህፈቃድነዉ የአተካላት የትምአትህሄድም አባ አይዞህ

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 16 дней назад +4

    ተረዳዱ ቢታናኒያየና የሱፍየ❤❤❤ ከጃ ዛ ከጅንታ ካይሻልሺ አይቀረም

  • @QwQp-v8t
    @QwQp-v8t 16 дней назад +13

    ዩሡፍ የወግዲዉ ያዉም የሠፈሬ አብሽር የምን ዲብርትነዉ ቅመሞች አበረታቱት❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 16 дней назад

      የወግዲልጅነዉእንድ

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 16 дней назад

      @@cgf8399 አወ ዉደ

    • @ፍቅር-ቘ4ቸ
      @ፍቅር-ቘ4ቸ 16 дней назад

      አወን

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 13 дней назад +1

      የወግድ ልጅ ነው እንዴ

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 13 дней назад

      @@hawamohammed9231 አወ ገናዛሬነዉደ ኮመንት የምታነቢዉ ነወወደሇላ እየተመለሽ ቪዶታያለሽሁቢ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 16 дней назад +8

    ደረሴ❤ካለ ሁሌም ሳቅ😂አለ ይሱፌ የኔ ጡንበለል እርጋታክ ደስ ይላል በዛላል ፎንቄ የሌላ😅አፍዝዞሃል
    ቤታ ❤ተረጅው ተይ ግፍ ይሆንብሸል ወንድመችንን አታንከራችው

    • @zakerwazekarya
      @zakerwazekarya 16 дней назад +1

      ግፉን ወደኋላ እንበለው እና እሷ ያሳለፈቺውን ማየት መልካም ነው እደኔ ከይቅርታጋር ከወንድ ልጅ ፍቅር ይይዘኛል ብዬ አላስብም በደረሱብኝ ነገሮች በወንዶች ላይ ያለኝ አመኔታ አብቅቷል ስለዚህ በምትወደው ሰው በምትወደው ትዳራ ተፈትናለች አላህ ያቅልላት መልካም እንመኝ ከአላህ መልካምን እንጠብቅ ይጠብቀናል🎉🎉

  • @ስአድነኝታዳጊዋየቦረናልጅ

    የሱፍ ከልጅነቱ ጀምሮ የፍቅር ሰዉ ነዉ ያገሬ ልጅ🥀🥀

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 16 дней назад +7

    ወይ ደረሴ አያልቅብህ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 16 дней назад +5

    ሳህ ፋጡማ😅ብትኤድ ከዱጃ ትመጣለች ሰምተሻል😅ቢታኒያ በርታልን ዮሱፌ

  • @ትዝታነውስንቄ-ጘ5የ
    @ትዝታነውስንቄ-ጘ5የ 16 дней назад +6

    አወ ደረሴ ዝንጥ ብላችሁ ስትሰሩልን እኛም ዘና እንላለን ማፊ መኮሳተር እምዋ

  • @hayath9033
    @hayath9033 16 дней назад +3

    አብዲ ወዲማችን ምርጥ ወዲማችን የሱፍና መቴ ረጋ ያሉናቸው እኔግን ግርም የሚለኚ ኮሜታተሮች በትርፍ ግዜያችሁ ጥቆላ የምሰሩ አስመላችሁት የሱፍ ፍቅር ያዘው ይዞታል ብላ ብላ የምሬን ነው ለማንኛውም ይመቻችሁ የሱፌ ደሞ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
    @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ 15 дней назад +1

    ተረጅው መልካም ሰው ነው አታድክሚው ፈዟልኮ 😢አይዞህልኝ ወድሜ ሀላልህ ያርግልህ

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 16 дней назад +1

    ጉድ አለ ደረሴ የሱፊ አላህ የሚጠቅምህ ከሆነ ያቅርብልህ የማይጠቅምህ ከሆነ ያርቅልህ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 16 дней назад +1

    አይይይይይይ የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ ከባድ ነው ግን ዱአ አድርግ ከሆነ አላህ ያጣምራችሁ አለዛ ያስረሳህ ግን መቲ ለምድነው የሚያሳዝነኝ ፣አብሽሩ በርቱ የሡፌ በስራ ቢዚ ሁን ብቼኛ መሆን ይያባብስብሀል

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ 16 дней назад +3

    እስቲ የአብዲ ወዳጆች የሱፍን 50ሺ አስገቡት አብዲን ሰርፕራይዝ እድያረገው በስጦታ ቻሌጅ ነው🎉🎉

  • @abdulazezabdazezr-418
    @abdulazezabdazezr-418 16 дней назад +9

    ግን ለምን ነው የዚህ ልጂ ሰብስክራይብ እማይጨምረው 😢😢😢😢😢

  • @hayat227
    @hayat227 16 дней назад +2

    😁😁😁ቁምጣእሚሥለበስ ፍቅርአላለም አይዞህወዲሜ ፍቅር ታላወላከፈአይለቅም

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ 16 дней назад +2

    ፈገግታችሁ ያምራል ምርጥ ወሎየወች ሁሌም በፈገግታ እምዋ የምን ድብርት እናተም ፈታብላችሁ እኛንም ፈታ አርጉኝ አብዲም ያለበት ሳቅ ነው😂😂

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 15 дней назад

    እድህ ፈገግ እያላችሁ ስትመጡ እኛም ደስብሎን እናያለን የኔ አስተያተት ይሄን ፍቅር ትተህ በህትናት ስሩ ፍቅርኮ ከሁለቱም እኩል ሲሆን ነውጂ አለዛ ጡሩ አደለም እደዛ በወሎሺማግሌ ታርቃችሁ ሁለተኛ አይደረግም እህትነቱ ይበልጣል

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 16 дней назад +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሱፍየ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አይዞህ ወንድሜ እሷም እድትወድህ አላህ ያድርጋት አይዞህ

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 16 дней назад +5

    ቢታኒያ ተረጅው❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 16 дней назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዩሱፌ አላህ የሻከዉን ያድርግልህ

  • @Z-d3w
    @Z-d3w 16 дней назад

    አይ አብዲ አላህ አላህ አላልክም አላህ ያሰብከውን ያድርግልህ ወንድም ዮሱፍ አብሺር ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድነው የሚሆነው

  • @emubilaltube
    @emubilaltube 15 дней назад

    አጭሩን እኛንም አዳምጡን እንደ ሁለታችሁም እርግት ያላችሀ ቆንጆ ናችሁ ስለዚህ ትዳር ጥሩ ነው ለሁለታችሁም እና ሀላል አድርጋችሁ ወደገደለው

  • @hayat1218
    @hayat1218 16 дней назад

    ማሽ አላህ የሱፍችን በርታ

  • @ስአድነኝታዳጊዋየቦረናልጅ

    የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ በርታ❤

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 16 дней назад +2

    አይዞችሁ የወሎ ሸበላወች በርትታሁስሩ የሰፍወድሜአይዞን

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 16 дней назад +1

    የሡፍየ❤❤❤ አብሺረ ቆንጆነህ እኮ

  • @hdjjd2178m
    @hdjjd2178m 16 дней назад +4

    አይ ሀበሻ ለምንግን ቢያሽቃጥ እህነዬ😢😢😢ሰብስክራይብ የማታረጉት

  • @samsonga3059
    @samsonga3059 16 дней назад

    ሚስኪን ነፍር አይዞህ ወዲምየሡፍ ያገሬልጂ ሶብርአርግ አላህየሚወደንንሳይሆንየሚወደንንይስጠን የመዳምቅመምች ቢታናየ ግንተይየምትወጂውተሆነ ተስማሙ

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 16 дней назад

    አብሽር የሱፊዬ ከጎንህ ነን ጠንከር በል ግዜ ይፈታል ❤❤

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 16 дней назад

    አብሽር የሡፍ ከባድነው ግን ተስፍ እዳትቆርጥ ወላሂ

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 16 дней назад +1

    ወይ የአጎትዴሳለውልጂ የኔጠበለል ምነው ሳይህ ፎቃየሚሉት ሊይዝህነው መሠል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 16 дней назад +1

    ደረሴው ግን
    ምንአስበህ ነው
    ዮሱፌ ካለበት ድብርት ሳይወጣ እንዴት ነው ሌላ ሰዎችን የሚያስቅና የሚያዝናና ቪዲዬ ሊሰራ የሚችለው አረ ጎበዝ😅ደረሴው ምንሼ ነው ወላሂ ልጅን ተረድት አራም ቅድሚያ ወደራሱ ይመለስ ደረሴዋ❤

  • @SaraSaraa-e3n
    @SaraSaraa-e3n 16 дней назад +1

    ወይ ፍቅር አድ አድርጓቸዉ ❤❤

  • @HabibaHusen-nk1wx
    @HabibaHusen-nk1wx 15 дней назад

    ለምንድን ነዉ ልጅቱ የማትረዳዉ ልጁ በጣም ፍቅር ይዞታል

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 16 дней назад +2

    የሡፍእኮ ሐኛምለተመልካችአስተዋቅብታል

  • @FhrghChg
    @FhrghChg 16 дней назад +3

    የኔ ወድሞች❤❤❤

  • @zainabazainaba563
    @zainabazainaba563 16 дней назад

    አይ እነሙልጭ የመዳምቅመሞችአብሽሩ አይፍቅር አፈዝአደዘዝሆነማለትነው ክክክክክክረረ😂😂😂😂😂😂

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 16 дней назад

    ሚስኪን ወድሜ አብሽር አላህ ያግዝህ አይ ደረሴ ገና ሳይህ ነው ሳቄ የሚመጣው ክክክክ

  • @Seadiass-jc4uj
    @Seadiass-jc4uj 16 дней назад +2

    ዩዩ በርታ አይዞህ❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 16 дней назад +1

    ተይ ቢትየ ተረጅው ተይ ይሄን ሚስኪን ልጅ❤❤

  • @NezihaMuhammed
    @NezihaMuhammed 16 дней назад +3

    ወንድሜ ዩሱፍ አብሽር አለን ከጎንህ ነን

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 16 дней назад

      ❤❤❤❤😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 16 дней назад +1

    ዮሱፌ ጔደኛክ ግን አንደኛ 🎉🎉🎉🎉ነው ደስ ሲል

  • @hayat-qh8xo9b5x
    @hayat-qh8xo9b5x 16 дней назад +1

    Yesef yager lji 50 k enasgebawu

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 16 дней назад

    አይዞህ አተን ትመስል ሸበላ አተግዝ❤❤❤❤

  • @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ
    @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ 16 дней назад

    የቤታችሁ ኮረቲ ሀሪፍ ነው እውጭ ከምሰሩት ቪድዩ የቤቱ ፅድት ይላል

  • @Jamilah-s1r
    @Jamilah-s1r 16 дней назад

    አብሽር አላህ ትግስቱን ይስጥህ ❤❤

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 16 дней назад +2

    አሰለም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ አህለን በረቱ ሁላችሁም❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 12 дней назад

    አይዞህ የሱፌ

  • @HayuEndris-f3q
    @HayuEndris-f3q 16 дней назад +1

    የዱኒያመንገድቀላልናምቹቢሆንኖሮሶብርየጀነትመግቢያአንዱበርአይሆንምነበር አብሽሪ

  • @HalimaaEmam
    @HalimaaEmam 16 дней назад

    Bertuu day 50k Ensha allah 🎉🎉🎉🎉

  • @Peaceforever707
    @Peaceforever707 16 дней назад

    My Amharic isn’t that much perfect but I enjoy your videos wallahi ,Britania and Abdu is fun guy,as Muslim I admire how you guys encouraged our new Muslim sister her ex-husband treated her badly in Saudi Arabia I’m so sorry sister.Islam is perfect religion but some muslims including me are not perfect. When I watch your videos I closely cry because of your life experience.I wish you happy life and good and caring men insha Allah .
    Much love and respect your brother originally from Somalia .

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 7 дней назад

    የዉነት ከሆነ ወዲ እዲህ በፍቅር ሲሰቃይ እደት እደምደሰት ምንነዉ ሴትብቻ ትንሺም እባ እንይ ያተሆና ያስደስትህ

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 16 дней назад +2

    ከከከከከከከከከከ የዴረሴ ሀረካት

  • @ፍቅር-ቘ4ቸ
    @ፍቅር-ቘ4ቸ 16 дней назад

    አብዱን የምትወዱት ሁላ ሸርላይክ 50ሺ ይግባልን እናስደሳው ቅመሞችየ አብዲ የሳቅ ጎጆ

  • @RbentmanstuRmangstu
    @RbentmanstuRmangstu 15 дней назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን 🎉🎉🎉

  • @Naema-lh9xq
    @Naema-lh9xq 16 дней назад +1

    የሚቀዉያቀዋል😂የፍቅርን ነገር

  • @cgf8399
    @cgf8399 16 дней назад +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ከሀጀነብይጋርመቀራረብይህነዉችግሩ ለአተያላትንአሏህይዙልሀል ሁሉምየአሏህዉሳኔነዉ የአይንፍቅርጠግርሯታል ይለያል ወይጉድ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 16 дней назад +1

    እስ እናተ ሥለፈልፊ ቤቲጋር ባሣብ የራሡ አርጉ ት ወልዱዉከብደዉ ባፍቅርሽ አብጀ ያግዜ እያለ ልሥ ያሥታዉሣትነወ ክክክክ ክክክ አብሽር የሡፉ ትክክለኛ አፍቃሪ ታሥፉ አይቆርጥም ደሞ ሢሥዉሥጥሣይሆን እሥየምት ፈልገዉን ወድአይነት መሆንነወ እሽ ዱአርግ

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 16 дней назад

    አብሽር ወንድሜ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @Kauwu-r9g
    @Kauwu-r9g 16 дней назад +1

    እው ደረሴን ስውደው❤

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 16 дней назад +1

    😅😅😅😅ቁንጣ እምሚያስለበስ አላለም አብዲ

  • @ሱደዪስ
    @ሱደዪስ 16 дней назад +1

    አብዲ አተ አግባት

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 16 дней назад

    አይ ደረሴ 😂😂😂 ሙሀባ ነው ወይስ ሁብ ነው የያዘው😀 ለማንኛውም yousif ልቧ የተሰበረን ሴት ለራስ ለማድረግ ብዙ መሰዋት ያስከፍላል ሰብርና ዱኣ ያስፈልጋል

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 16 дней назад +1

    😂😂😂አብዲየ ተዉጂ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 16 дней назад +1

    የሱፍ. ታገዝ. ኢሻአላህ. ትጋባላችሁ

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 16 дней назад

    አይዞክ ወንድም❤😢😂😂

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 16 дней назад +1

    በርቱልን❤

  • @تامريهتامريه
    @تامريهتامريه 16 дней назад

    አብሺሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 16 дней назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንደት ነችሁ።የእኛ ምርጦች ነቃ በል ዩዩ

  • @raheema2771
    @raheema2771 16 дней назад

    የሱፍ አትፍዘዝ አይዞህ ነቃበል😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 16 дней назад +2

    እንጨት ሠበራ ካቆምን ሁለትሺ ስምትነው ዴን ተከለከለ አረፍን ወዶችማ ያፏጩነበርርርርርር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 16 дней назад +1

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ትዝታነውስንቄ-ጘ5የ
    @ትዝታነውስንቄ-ጘ5የ 16 дней назад

    😂😂😂 ደረሴ አይአተ

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 16 дней назад +1

    አብሽር የሱፌ ፍቅር ከባድነዉ😢😥

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 16 дней назад

    ደረሴ የሸርጧ ነገር😊😊

  • @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ
    @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ 16 дней назад

    እኔማ አብዲ ከባድ ፍቅር ይዞት ማየት እፈልጋለሁኝ ግን ፍቅር ከሁለቱም እኩል ሲሆን ነውጅ በአንዱላይ ብቻ መሆኑ ያስቸግራል ለስራም ከሆና ሁለታችሁም እኩል የምሰሩት ከሆነ ነው አለዛ ይቅር

  • @mekyamehammed5527
    @mekyamehammed5527 16 дней назад +1

    መቴ ግን አሳዛኝ ነገርነው

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 16 дней назад

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኑ አብረን ቁርአን እንቅራ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 16 дней назад

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 16 дней назад

    አዞህየሱፍ❤❤❤❤

  • @MedinaYesuf-v5v
    @MedinaYesuf-v5v 15 дней назад

    ደረሴአሰላሙአለይኩም

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 16 дней назад

    ክክክክ አይ አብዱ የጣቂሚጭ አይዞህ የሡፍ ላተኮላት አይቀርም እራስህን ጠብቅ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 16 дней назад

    አይ ደረሴ

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 16 дней назад +2

    የሱፍን 40K እናስገባው😢❤❤❤

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 16 дней назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አብሽር ዱአአድርግለኔ ካልካት አተአመቻችልኝብለህለምን ሰግደህ

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 16 дней назад +2

    እየቀለድክ እንዳልሆነ እንረዳለን ግን ሰብር አድርግ ነገሮች በራሳቸው ይስተካከላሉ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 16 дней назад

    በርቱ አብዲ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 16 дней назад

    አይ ደረሴ😅😅😅

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 16 дней назад +1

    አብዱ ግን እደነዉ አትም ሳታፈቅራት አቀርም 😅

  • @RahmetAli-e9m
    @RahmetAli-e9m 16 дней назад

    የምትወዳት ከሆነ በሚድያ ሳይሆን በውስጥ ለማውራት ሞክር ወንድሜ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 16 дней назад

    አብሽር ዩሱፉ ዱአ አድርግ አለሀን አተስቆጠ ሱስ 😢ምንድነዉ