ጉዞ ወደ …ጎደኞቼን ተሰናበትኳቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 154

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 16 дней назад +16

    አላህ እርዚቃችን በሀገራችን ያድርግልን ያረብ ጉሉ አሚን 😢😢

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 16 дней назад +21

    ወሎየዎች እየዞራችሁ ከምታሽቃብጡ የሃገራችሁን ልጆች አበረታቷቸው ሸርሸር አድርጉላቸው እንኔ ዘዋሪዎቹን ነው ነው ዘዋሪ ያልኩት ክክ

    • @JawanAabaul
      @JawanAabaul 15 дней назад

      👌

    • @ሱሱየሸዋዋ
      @ሱሱየሸዋዋ 15 дней назад

      ዘረኛ

    • @DaamPhone-tz2rn
      @DaamPhone-tz2rn 14 дней назад

      @@ሱሱየሸዋዋ ይሄ ዘረኝነት አይደለም, ወሎየወቺነዉ. የ.ያለቺዉ, ሌላምንአለቺ,

  • @fozeya-h2y
    @fozeya-h2y 16 дней назад +7

    ጠክረህ ሥራ ወድም ከቡታጀራ ይቱበሮች ተማሩ በሀገራቸው ላይ እየተለወጡነው ማሻአላህ የኛዎች ደሞሥዴት ኧር ይብቃ

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b 16 дней назад +9

    ወላሂ ዱባይ ይቅርብህ ወድሞቻችን እየተሰቃዩ ነው በጣም ሀገርህ ላይ በርትተህ ሰራ

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 16 дней назад +5

    መቲ ከሰሩ ሀገራችንም ብር አለ ለወዶች ስደት ከባድ ነው የወጡት ስራ በማጣት በደላላወቻቸው እየተቸገሩ ነው እውነት እዳይመስላችሁ ወላሂ ሀገራችሁ ጠንክራችሁ ስሩ ቻናልህም ጡሩ እየሄደልህነው

  • @EkramMohammed-w6f
    @EkramMohammed-w6f 16 дней назад +8

    ታብ ታብ አድረጉ ተመችቶኛል የኔ ጣፋጭ

  • @HahahaHussen
    @HahahaHussen 15 дней назад +5

    ልጂሽን ስረአት አስተምሪያ ስትማታ እየሳቅሽ ዝም ማለትሽ ደስ አይልም ሰው ማክበር እንዳለባት ሰዎም ሲያወራ ጣልቃ ስትገባ ተቆጫት እቤትሽ እንግዳ ሲመጣ መረበሽ እንደሌለባት አስተምሪያት

  • @Rነኝየኡሚናፋቂ-c6k
    @Rነኝየኡሚናፋቂ-c6k 15 дней назад +3

    አብሽር ወድም ስደት ከባድ ነዉ በሀገርህ ላይ ጠክረህ ስራ ቅመሞች በሉ አበረታቱት ታዋቂወች ጋ ብቻ አትሂድ ከታች ያሉትን በሀገራቸዉ እድሰሩ ማበረታታት ይልመድብን

  • @wollo1630
    @wollo1630 11 дней назад

    እድግ በይ የኔማርር🎉😅❤

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 16 дней назад +1

    ዙዙየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ. መቲንም እናበረታታው ውዶቼ ዝም ብሎ ያሳዝነኛል አይዞህ. ስራ ፈለግ አርግና ባገርህ ስራ ወንድም

  • @Hbv-y6c
    @Hbv-y6c 11 дней назад

    አብሽር ወድማችን እናበረታታሀለን

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 16 дней назад +1

    የቢታየንልጅ ደሞ አላህ ያሳድግልሽ ዩኔ ማር ስታምር ማሻ አላህ

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 11 дней назад

    ስደት ማንም አይቅመሰው በሀገር ጠክራቹ ስሩ

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 16 дней назад +5

    አበረታቱ የኛወቹ😢😢😢😢ማይ ወሎ ቦረና

  • @HayatAbate-x1s
    @HayatAbate-x1s 16 дней назад +2

    መቴ አብሽር ወዲሜ😢የሠውሀገርሥቃይነው ሀገረክላይጠክረህ ሥራ❤🎉

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 15 дней назад

    ሠላምህ ይብዛ መቲ ወንድማችን ❤❤🎉🎉ማሻአላህ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 15 дней назад +1

    ስደት ይቅርብህ ወንድም እዛው በሀገርህ ጠንክር

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 16 дней назад +1

    አይዞህ ወንድም አብሸር❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ትክክል 😢😢😢ዱባይ

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 16 дней назад +12

    የመጀመሪያስመጣእዚህቤትላይክአርጉኝ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 16 дней назад +3

    ዱባይ ወላሂ ከሳውድ በላይ ከባድ ነው እባክህ እዛው ጠክር አይዞህ

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 16 дней назад

    ጠንክረህ ስራ በሀገርህ የዋህና ገራገር ልጅ ትመስላለህ አሏህ በሀገርህ ሀብታም ያድርግህ ራስህን ትሪት አድርግ አይዞህ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 15 дней назад +1

    በርታ ወንድሜ ዱባይ እሚባል አትምጣ መኪናም ይዘው ስራ የለም እኔ በወንድሜ ሥላየሁት ልገርህ አራት እህቶቸ ሁነን ኢቃማ መጃ ፍቃድ መኪና ሲባል ወላሂ ሁሉም ሥትናሥት መሠለህ ግን ያም ሁኖ ሥራ የለም ለሆዳቸውኳ አይሆኑም እንኳን ሠርተው ለመለወጥ እኛ መላው ጠፍቶናል አገርህ ሥራ ወላሂ እኛ ሥለዴረሠብንነውእምነግርህ😊😊

  • @hchxhhch3008
    @hchxhhch3008 14 дней назад

    ቱቱ ብያለሁ እሙዙዙየ ጀግኒት ሲቀጥል የሰው አገር ከይከፍልሽም

  • @RabiRaya-k3m
    @RabiRaya-k3m 15 дней назад

    አይዞህ ወድሜ ለበጎነዉ

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 15 дней назад

    እኔ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ
    አብሽር ወንድሜሀገርህ ላይ ታገስ ወሏሂ ስደት መውጣቱ ቀላል ነው ነገርግን ከወጡ በኋላ ከባድ ነው ወሏሂ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 16 дней назад +1

    መቲየ ስደት አስከፊ ነው ወንድሜ በአሀገርህ ላይ ሁነህ ይሻላል እባክህ ስደት አትውጣ ሀገርህ ላይ ስራ አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @abebabeyene1860
    @abebabeyene1860 12 дней назад

    አይዞህ ወንድሜ ስደት ለማንም አይበጅም ስደት ይእድሜ ሌባ ነው እባካቹህ እኔንም ይቱብ የመስራት ህልሜን አሳኩልኝ አከፉፈቱን አግዙኝ ከስደት ከተመለስኩ ጀምሬ ስራ አልሳካልኝ ብሎ በጭንቀት ይሄው ቁጭ ብያለሁ እባካቹህ አግዙኝና ይቱብ ልስራ ይቱብ በመክፈት ብቻ ተባበሩኝ ያገሬ ልጆች

  • @hchxhhch3008
    @hchxhhch3008 14 дней назад

    እሙ ዙዙ መሻአላ ወፍረሻል

  • @DaamPhone-tz2rn
    @DaamPhone-tz2rn 16 дней назад +1

    .እረዱባይ, ከባዲነዉ,

  • @DhFu-ux1wz
    @DhFu-ux1wz 16 дней назад +5

    ፀጉርሽን ሸፍኝ ኡሙ ዙዙ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 15 дней назад

    በርታ ወንድማችን በር እጂ አትስጥ

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 16 дней назад

    ውዲማችን ጥክር በል🎉🎉🎉

  • @سعادةسعادة-ذ2ف
    @سعادةسعادة-ذ2ف 15 дней назад

    አይዞህ ባገርህላይሥራ

  • @BfbfbDbfbf
    @BfbfbDbfbf 14 дней назад +1

    10kእነስገባው

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 16 дней назад

    የሙዙዙንፀጉርያየ ማሻአሏሀ🎉🎉🎉

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 16 дней назад +2

    አብሸሬ❤❤❤🎉

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 13 дней назад

    😢መቲ መሄድ የለብህም ወንድሜ እናበረታታዉ❤

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 12 дней назад

    ልጂቱን ስረአት አስዣት ትለምዳለች

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 16 дней назад

    የኔማር ዙዙ

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 15 дней назад

    ታብ ታብ አድርጉ የመቴን ቤት 😂😂

  • @mekyamehammed5527
    @mekyamehammed5527 16 дней назад +1

    አበረታቱትጅ ጎበዝ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 15 дней назад

    አብሽር❤❤❤😢😢😢😢

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 15 дней назад

    🎉🎉❤መሸአላህ

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 15 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayat227
    @hayat227 13 дней назад

    እዳመጣ እየተሠቃዩነው

  • @nabah8797
    @nabah8797 16 дней назад

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ መቲ በፍጠርህ እዳታደርገው የምር የመጡ ወድሞች እተሰቃየ ነው የምር ሚዲያላሂ ሳትሰማው ቀርተህ ነው ስደት አስከፌነቱ

  • @EmanKonjo
    @EmanKonjo 16 дней назад

    በሀገረህ ይሻላሀል ወንድም ዱባይ ለወንድ አይመችም ሰራም የለም
    የሰደት ንሮ😢

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 15 дней назад

    ዙዙየ የኔ ማር

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 12 дней назад

    አብሽሪ

  • @Yutinass3466
    @Yutinass3466 16 дней назад

    zzየ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 13 дней назад

    ለቤትህ አድስ ነኝ አብሽር

  • @zaharaayalew
    @zaharaayalew 16 дней назад

    ተው ተው ወንድም ተው አይይይ ሀገር ይሻለሀል

  • @NaimaN-e8k
    @NaimaN-e8k 11 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 16 дней назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውኖኖእንደት ናችሁ ያጀማአ መቲ በርቱ

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 16 дней назад

    ዋሊኩምእሰላም❤❤አብሽሩ😢

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 15 дней назад

    እዝህ ቤት አድስ ነኝ እና ወድማችን የሰው ሀገርን አትመኘው በተለይ አሁን ላይ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ከሰራችሁ አገርላይ ይሻላል በነፃነት

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 15 дней назад

    ወድሜወላሂአትምጣዱባይአትምጣ በጣምከባድነው

  • @busyline1119
    @busyline1119 16 дней назад

    ወንድሜ ስደት ብትሄድ ከዝህየበለጠአታገኝም

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 16 дней назад

    ዋዉየኔዉዶች❤❤❤❤

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት 16 дней назад

    እኔምየመጀመሪየ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 12 дней назад

    እህቴ የሴት ጓደኛ በሂወትሺ ውስጥ እንዳታስገቢ የወንድ ጎደኛ ከህስድና ነፃ ናቸው

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 15 дней назад

    ጠክራችሁ. ስራ. እድላይ. እየሆናችሁ. 4,, ናችሁ. ጠክራችሁ ስሩ

  • @FozyaHassen
    @FozyaHassen 15 дней назад

    እንደ ስትማታ አይተሽዝም "ቅጫትጥሩአይደለም "ትልቅሰዉአትማታ

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 16 дней назад

    ❤❤❤❤በርታ

  • @Peaceforever707
    @Peaceforever707 15 дней назад

    My opinion my Muslims brother stay your country never lost hope .try to work hard.the last time I traveled to Germany Frankfurt city I was in cafeteria middle of Frankfurt a Ethiopian girl from Tigrai approached me she was stressed out and she thought i was Ethiopian but I told her I’m not Ethiopian,but what can I do for you .i order smoothie drink and we talk she was desperate and it’s seems to me she was addicted drugs so please take care .I meet many of my fellow country men/women who become addicted to alcohol and drugs .east and west home is a best .wish you good luck.insha Allah Khair.

  • @ፋኢዛ.ወሎ
    @ፋኢዛ.ወሎ 15 дней назад

    አቦ ባአላህ ደምሩኝ አብረን እንደግ😢❤❤

  • @milonbd3896
    @milonbd3896 15 дней назад

    ❤❤❤👍👍👍

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 16 дней назад

    ወንድም ስደት የእግር እሳት ነዉ ።አታስበው በንፁህ አየር ሀገር ኑር ።እኔንም አበረታቱኝ የመዳም ቤት መሮኛል 😢😢😢😢

  • @zeburaAhmed-s3u
    @zeburaAhmed-s3u 16 дней назад

    መቼ ነው ሀገሬ እምገባው እያልኩኝ መቲ ተረጋጋ ሽሮ በልተህ እደር አገርህ ባየኸው ስቃዩን መተንፈስ እስከሚያቅትህ ነው የምትሆነው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 16 дней назад +2

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤

  • @MoMo-hi6mf
    @MoMo-hi6mf 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Neimyoutub
    @Neimyoutub 16 дней назад

    ባየህ ዱባይ የ አንድ ድርሐም ውሀ መግዣ አተው ወድሞቻችን ሢያሣዝኑ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 15 дней назад

    የጓደኝነትጥግ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 15 дней назад

    😢እህቶቻችን ወድሞቻችን በሰው ሀገር እየተሠቃዩ ነው ስደት ይቅርብህ

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 16 дней назад +2

    ጀማአው ተጠናክራቹ እዛው ስሩ የትም አትሂዱ የምር ስደት ጊዜ እድሜ ይበላል እዛው ህይወታቹን ኑሩ ዩቱባቹን አሳድጉ ከዛ ወደ ሌላም ስራ አሳድጉት ማናቹም አትውጡ እዛው ስሩ ቪዲዎ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰብሰብ ደመቅ ደመቅ በሉ አሁን ታድጋላቹ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 16 дней назад

    ኧረ እዚያው በርታ ወንድሜዋ ተው😢

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 16 дней назад

    ወድሜ በሀገርህ ኑር ዱባይ ከባድ ነዉ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 15 дней назад

    ዱባይ ስቃይ ነው ትርፍ ወድሜ አገርህ ላይ ብትሰራ ጥሩ ነው

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 16 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin 16 дней назад

    በርታ ወድመወ

  • @ሰሙው
    @ሰሙው 16 дней назад

    ወላሂ አብዲን በጥፊ እያለች ገለችው

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 15 дней назад

    ሠብሥክራይ አረኩህ አረዱባይ ከባድ ነው

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 16 дней назад

    ወላሂ ዱባይ የወንድ ስራ የለም ወንድሜ ይቅርብህ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @raheema2771
    @raheema2771 14 дней назад

    ዱባይ እዳመጣ እየተሰቃዩነው የመጡት በደላላ ወላሂ

  • @hasnramat4794
    @hasnramat4794 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መዱናሙህየ
    @መዱናሙህየ 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉😢አብሺሩ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 15 дней назад

    ዱባይ ስራ የለም ወላሂ

  • @Hanicho-wk8yu
    @Hanicho-wk8yu 16 дней назад

    አበረታተቱ

  • @munatube4818
    @munatube4818 16 дней назад

    ወላሂ ዱባይ አትምጣ ስራ የለም ወንድሞቻችን እየተሰቃዩ ነው ወንድሜ በመጣ በ9 ወሩ ነው ስራ የገባው ስት ተሰቃይቶ በሀገርህ ጠንክረህ ስራ

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 16 дней назад +2

    ግን የማቅህ መሠለኝ አተን የሚመሥል ዘመድ አለኝ እሱ ከሆንክ

  • @madheenauae7636
    @madheenauae7636 16 дней назад

    ዱባይለወዱችስራየለም

  • @tayebasayed5432
    @tayebasayed5432 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @CcB-g8s
    @CcB-g8s 16 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @FuxumaaUmari
    @FuxumaaUmari 16 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 14 дней назад

    ስርአት አስተምሪያት ልጂሽን 😢ደረሴ ሚስኪንአጮለችዉኮ 😢ካሁና ተቆጥጣ ብታድግ ይጠቅማታል ስትረብሽ አትሳቂ🧐🤔🧐

  • @ሰሙው
    @ሰሙው 16 дней назад

    በደብ ስሩው ፕራክ እየተደረጋቹሁ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 15 дней назад

    አረ የዱባይ ስደት ተከድኖ ይብሰል ይቅርብህ