ዊኬር ሾው - አርቲስት አለማየሁ ወልዴ - እማት ጉራጌ ሚዲያ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 🔴የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል መሆን ና የጉራጌን ህዝብ ባህልና ማንነት ለማስተዋወቅ የተቸገሩ ዜጎችንም ለመርዳት የምናረገውን ጥረት ለመደገፍ ይፈልጋሉ?🔴
    የአባልነት መዋጮ በወር
    ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
    አሜሪካ ና አውሮፓ $20 ዶላር
    ሳውዲ አረቢያ 20 ሪያል
    ዱባይ 20 ዲርሀም
    ደቡብ አፍሪካ 72 rand
    ኩዌት 2 dinar
    ኳታር 20 qatar riyal
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
    ንብ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
    አዋሽ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 01320460576000
    አቢሲንያ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 43682296
    ገቢ የሚያረጉበት ስም Tesfa Neda Ashega
    ገቢ ካደረጉ በኋላም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ telegram , imo , watsup ና viber ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።
    ስልክ
    ተስፋ ነዳ
    +251924410897
    ማሣሠቢያ ገንዘብ ያስገቡበትን ደረሰኝ ሲልኩልን በመታወቂያ ላይ የሚመዘገብ መረጃዎን ( ሙሉ ስም ፣ የሚኖሩበት አድራሻ ) አብረው ይፃፉልን።
    እናመሠግናለን።

Комментарии • 29

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 года назад +3

    በጣም ተደወዳጅ ነው ኦዶተና የሚለው በርታልን ሶሬሳንራ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 3 года назад

    ጋሽ ወልዴ ስለ እናት የዘፈንከው በጣም አንጀት ነው የሚበላው በርታልን

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 года назад +2

    My beautiful gurage people ደሞቼ💚💛♥

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በርታ አለማየሁ ወልዴ በተሌ ሶሞኑ ስለ እናት የዘፈንከው በጣም ልብ ይነካል በተሌ እናቱ በሒወት የሌለች ሰው ቢሰማው በለቅሶ ነዉ የሚሰማው እና በርታልን ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ በርታልኝ እሺ

  • @adanehana5961
    @adanehana5961 3 года назад +2

    እማት ሚድያ እናመሠግናለን !!! ምንፈልገውን ጥያቄ ጠይቀኸዋል በተለይም መንገድ ሊሠመርበት ሚገባ እንደ አርት ከሚገባው በላይ መልስ ተሰጥቷል ይህ አርቲስት ብርቅዬ ነው ልንረዳው ይገባል ።

  • @አባቴኩራቴእናቴአለሜ
    @አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 года назад +2

    ዋውው የኛ አበሳ በርታልን

  • @mekiyatube7306
    @mekiyatube7306 3 года назад

    ሞህር አክሊል የትውልድ ሰፈሬ ❤❤የተኝቢ በርታልን አበሳችን

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 года назад +1

    አሌክሴ ረጅም እድሜ!!!

  • @rukiyarukiya7011
    @rukiyarukiya7011 3 года назад +2

    የተንቢ ማሻአላህ

  • @kalkidaneth6580
    @kalkidaneth6580 2 года назад

    Wow❤❤

  • @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube
    @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube 3 года назад

    Yesefr new wefico

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад +1

    ❤❤

  • @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube
    @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube 3 года назад

    Wow yebisabi

  • @melesedarge2427
    @melesedarge2427 3 года назад +1

    አንጋፍው አርቲስት አላማየው ወልዴ
    'ወላዶ'

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebetefera9969
    @abebetefera9969 3 года назад +1

    አሌክስ ሺደላ ኑሮ ደገፋ ሀጂ ሳቢር እንዴት ትረሳቸዋለህ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 года назад +1

    የተንቢ😍

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 года назад

    80ብር ነበር ምንሠራው አሁን ቢሆን ምን አለበት ተሥፍሽ እናመሠግናለን በርታ

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 3 года назад +1

    የተንቢ ጎብቾ

  • @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ
    @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ 3 года назад +1

    የተንቢ😘

  • @meskelegirma7269
    @meskelegirma7269 3 года назад

    በመሐል መሐል አጠር አድርገህ ሥራቸውን ብታቀርብ መልካም ነው በደረቅ አደረከው።

  • @fatisaeed7727
    @fatisaeed7727 3 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰YTnib ALmyw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍💞💞💚💛❤️

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 3 года назад

    የጉራጌ ዞን አስተዳደር ማፈር ያለበት እሱ ነው

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 3 года назад +1

    የተንቢ ተስፍዳ

  • @abebetefera9969
    @abebetefera9969 3 года назад

    እኛ ቤት በመዘፍዘፊያ ውሀ ሞልታቹ እንደ ከበሮ ስትመቱ አንጉሮ ስትሉ ጌቱ ምርሳ ሊያቀናብርልህ በጊታር ኧረ እንዴት ይረሳል

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 года назад

    የተንቢ ተስፍሽ