God bless you !!! Many have been trying to sing like Dereje - 4ME yours is betam gerami . I think God is giving you a door opened, which no man can shut, these days. Use it properly. Ende mashashaya gin "ya gin yamlak wedaj eyesusin yawkal atalay sigelet kestun yideginal"
Nice to See you at this stage @ Ruhama Lulseged🙏 I see extraordinary work on Dereje Kebede's song which is often difficult to remix❗️ may God bless all of you
What a gift and professionalism seen in you, dear brother, Reta?! May His holy name be glorified! God bless you and your team. Ye Lule Ruhami, I am so happy for you.
For those who want to sing along !
ሕይወት በሰላሙ ምንኛ ይጥማል
እግዚአብሔር ቅርብ ነው ጸሎትም ይሰማል
የፈለጉት ሲሆን ደጅ ቤት ሲሞላ
ክርስትና ግሩም ግሩም እንደ ሌላ
አዝ፡- መከራ ሳይመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
ሁል ጊዜ ሀሌሉያ ከአፉ ማይለየው
መበጠር ሲከሰት ሁሉም ይሸበራል
ጠመንጃው ጥይቱ ከእጁ ይሽቀነጠራል
ገለባው ከስንዴው መለየት ሲጀምር
አስመሳይ ሲሯሯጥ ይታያል ግርግር
ሀሳዊው ሰባኪ ከመድረክ ይሮጣል
ዘማሪው ደብተሩን ጉያው ይደብቃል
አዝ፡- መከራ ሳይመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
ሁል ጊዜ ሀሌሉያ ከአፉ ማይለየው
መበጠር ሲከሰት ሁሉም ይሸበራል
ጠመንጃው ጥይቱ ከእጁ ይሽቀነጠራል
ያ ግን ያምላክ ወዳጅ ኢየሱስን ያውቃል
አታላይ ሲገለጥ ቀስቱን ይደግናል
እሳቱን ባህሩን ታግሶ ተሸግሮ
ጌታን ይገናኛል ክብር ተሸልሞ
አዝ፡- መከራ ሳይመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
ሁል ጊዜ ሀሌሉያ ከአፉ ማይለየው
መበጠር ሲከሰት ሁሉም ይሸበራል
ጠመንጃው ጥይቱ ከእጁ ይሽቀነጠራል
ብራዘር ፕሊስ የደሬን መዝ ሙሮች ዘምራቸው መልእክታቸው ልብ ይነካል ።ደርዬ ምንም እንኴን ዘሬ በድካም ውስጥ ቢሆንም ተስፋ አለ ይመስላል ። በእግዚአብሔር ዘንድ እንኳን ይሄ ቀላል ጉዳይ ይቅርና የፈሰሰ ውሃ እንኳን በእግዚአብሔር ዘንድ ይታፈሳል ። ደርዬ እንወድሀለን።
ረትሽ ሁሌ የደረጀን መዝሙር ዘምርልን ተጠቅመናል ፀጋ ይብዛልህ ብዙ ዝማሬ እንዳለህ አውቃለሁ ያንተንም አቋድሠን
ስለአንተ እና ስላለብህ ፀጋ ኢየሱስ ከፍ ይበል!!
Loved 🥰🥰 Dr. Dereje Kebede we love you 😢🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን Reta
ረትሽ ዘመናህ ይባረክ🙏 ተባረኩልኝ❤❤❤
እባክህ ረትሽ ሌሎችንም ዝማሬዎች ዘምርልን🙏
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ::
የደረጀን መዝሙር በብቃት መዘመር የቻልክ የተወደድክ ወንድም።
Selam zemari Reta endemn neh ……balefw amet misrak Mkc ye zemari agegnew concert lay yakerebachutn mezmur ejig betam begugut bitebkwm altelekem ..kechalk betlekiln
❤ረታ በጣም ቆንጆ አርገህ ዘምረኸዋል ተባረክ።
ወይ ደሬ ከሰው ልብ አይጠፋ
መስቀል ፓድ ካስት ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት ፀጋ ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ
Dear Brother, Reta, what an amazingly Grace is on you!
God bless you !!! Many have been trying to sing like Dereje - 4ME yours is betam gerami . I think God is giving you a door opened, which no man can shut, these days. Use it properly. Ende mashashaya gin "ya gin yamlak wedaj eyesusin yawkal atalay sigelet kestun yideginal"
ትክክል ነው መልእክቱ ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረክ ሰው❤❤❤!!
Great!❤
ጌታ ይባርክህ! --- ደጅ ቤት ሲሞላ*
❤
ተባረክልን
My #Dereje_Kebede_Jr
Nice to See you at this stage @ Ruhama Lulseged🙏 I see extraordinary work on Dereje Kebede's song which is often difficult to remix❗️ may God bless all of you
Retshye tebareku beka😍🙌🙌🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ረታዬ ተባረክልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
derjeje kebede my love
😇😍
Tebareku
bro……batem tabarek!!!!!!
Wondm rsetish tebarek❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰 tebarek Rataye
GOD bless you all
Wow ተባረክ
GOD BLESS BROTHER . KEEP UP THE GOOD WORK
Tsega yibzalh
Des sil betam.tebarek. dereje kebede
More Please 🙏🙏
Wow, God bless you ❤❤❤
God bless
Get blessed
Reta teberki Hossana machnw mitematawe nafeqanhale...
Bless you
What a gift and professionalism seen in you, dear brother, Reta?! May His holy name be glorified! God bless you and your team.
Ye Lule Ruhami, I am so happy for you.
💜💚💙
❤❤❤
መከራ ሳይመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
How can I get a hold of Reta! If you know his phone number please share!
0911484351
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
❤❤
❤❤