በቅዳሴ ላይ የሚፈጸም ታላቁ ኃጢአት በአቤል ተፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 48

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад +3

    ሁላችንም በድለናል ይቅር ይበለን አምላካችን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @jdcell63
    @jdcell63 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢
    ለመምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡የአገልግሎት፡ዘመንህን፡ይባርክልህ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም በድለሃልና ማረን ይቅር በለን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲😥😥

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад

    እዉነት ነዉ መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን ፀጋ በርከቱን ያድልልን የስማነውን ቃለ በልቦናችን ያሳድርብን

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 4 месяца назад +3

    መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Dasash-f6o
    @Dasash-f6o 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @SalaamSalaam-x5c
    @SalaamSalaam-x5c 2 месяца назад

    አሜንእግዜአብኤረይመሰገን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saragasa174
    @saragasa174 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tufg-j2e
    @Tufg-j2e 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቆት መ ምህራ ቃለሒወት ይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 4 месяца назад

    አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 месяца назад

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችንን

  • @Habtam-tube
    @Habtam-tube 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉❤❤🙏🙏🙏

  • @AsmerTezera
    @AsmerTezera 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanhagos9599
    @birtukanhagos9599 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 4 месяца назад

    አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 4 месяца назад

    Kala hewat yasemalen

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢አሜን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 4 месяца назад +1

    አባታችን እኔ ጭንቅ ብሎኛል ያለሁት በሰው አገርነው እና ቅዳሴ በላቪ ለመከታተል እፈልግነበር ግን ቁሜ ማስቀደስ አልችልም ሰወቹ ሙስሊሞች ስለሆኑ እና ከሚቀርብኝ ቁጭብየ ላስቀድስ ወይስ አልግባ ❤❤❤

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    አቤቱ ይቅር በለኝ 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤ እኔ ጥያቄ አለኝ አንዳንድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በስደት አሉ እና ቅዳሴ በኦላይን ገብተን ስልክ ልናወራ እንችላለን በጥቅሉ ገባ ወጣ እያልን ልንከታተል እንችላለን በዚህ ጉዳይ ምን ይሉናል ስል በትህትና እጠይቃለሁ እባክዉ

  • @saragasa174
    @saragasa174 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MartaGirma-z8m
    @MartaGirma-z8m 4 месяца назад +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር አቤል እና ልታናግረኝ ትችላለክ አሰቸኳይ ነው

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  4 месяца назад

      @@MartaGirma-z8m እሺ

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  4 месяца назад

      @@MartaGirma-z8m ቴሌ ግራም አለሽ?

    • @MartaGirma-z8m
      @MartaGirma-z8m 4 месяца назад

      @@AbelTeferaBelay awo alagn

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  4 месяца назад +1

      @@MartaGirma-z8m ቁጥርሽን በጽሑፍ አስቀምጪልኝ

    • @MartaGirma-z8m
      @MartaGirma-z8m 4 месяца назад

      @@AbelTeferaBelay ዜሮ ዘጠኝ ሰማንያ ስምንት ሀያ ዘጠኝ ዜሮ ዘጠኝ ሰማንያ ሶስት

  • @Phi595
    @Phi595 4 месяца назад

    ምን አይነት ርዕስ ነው በቅዳሴ የሚደረግ ቅድስና ይባላል እንጅ አረ ርእስ

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  4 месяца назад

      @@Phi595 ስብከቱን ሰምተኸዋል?

    • @Phi595
      @Phi595 4 месяца назад

      @@AbelTeferaBelay አዎ ስብከቱ በጣም ጣፋጭ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ርእሱ ግን ያስደነግጣል

  • @SenaitYohennes
    @SenaitYohennes 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤