የኃጢአት ሌላኛው ገጽታ በአቤል ተፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 14

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 29 дней назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @RdDd-w2c
    @RdDd-w2c Месяц назад +1

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፈጠርልኝ የቀናዉንም መንፈስ በዉስጤ አድስ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire Месяц назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያጽናን 😢😢

  • @ሳለቅዱሰገብርኤል
    @ሳለቅዱሰገብርኤል 29 дней назад

    ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሄር ይብዛልህ ወድም አለምየ❤

  • @awokeasfaw5328
    @awokeasfaw5328 29 дней назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መንግሥተሠማያት ያወርስልን እድሜናፀጋ ያድልልን

  • @ዶንኪ
    @ዶንኪ Месяц назад +1

    ❤🎉

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ንን

  • @saragasa174
    @saragasa174 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 29 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያምየድንግልማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እባክህ ወንድ የሆነ ነገር በለኝ 2015 በስልክ ስንሀ አባት ይዠ ንስሀ ገብቸ መፆም መፀለይ ጀመርኩ ከዛ በመሀል ሰውነቴ እየተጎዳ ሲሄድ እንደገና ፆምን ሻርኩኝ አሁን ፀሎት አልፎ አልፎ ነው የማደርሰው ምክንያቱም ከፆም ጋር ስላልሆ ውስጤ ፍላጎት የለውም ከንቱ ልፋት መስሎ ይሰማኛል ድጋሚ ንስሀ ለመግባት ሳስብ ካልበረታሁስ የሚል ሀሳብ አለኝ የምኖረው ሳውዲ 😢😢😢

  • @awokeasfaw5328
    @awokeasfaw5328 29 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Месяц назад +1

    እኔየ ከስደት ካልዎጣሁ ከእግዚአብሔር ትዛዝ ለመጠበቅ ይከብዳል የኔየ ትልቁ ሐጢያት ቲኒሽ ህመም አለመቻሌና ወሬኛ መሆኔ