ራእየ ማሪያም እና መዝሙረ ዳዊት መፅሐፍት ላይ ስለተፃፉት "የጥላቻ ቃላት" ላይ አንድ አባት የሰጡት ማብራሪያ:-Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ራእየ ማሪያም ፣ ድርሳነ ኡራኤል እና መዝሙረ ዳዊት የኦርቶዶክስ መፅሐፍት ላይ ስለተፃፉት "የጥላቻ ቃላት" ላይ አንድ አባት የሰጡት ማብራሪያ:-Ethiopia

Комментарии • 2

  • @huzeyfaal_yeman3420
    @huzeyfaal_yeman3420 4 года назад

    ጥሩ ነው ኢንደዚህ ብዥታ የሚፈጥሩ ነገሮች ለዉይይት መቅረባቸው።በርካታ የዘረኝነትና የጭካኜ አዋጆችን የያዘው መጽሃፍ ቅዱስ በ እውነት የፈጣሪ ቃል ነዋይ ነው ዋናው ጉዳይ።
    ለምሳሌ ->ሉቃ19:27 "ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው በፊቴም እረዱአቸው።"
    1ሳሙ.15:3፤ አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።
    በክርስትና ያለውን ሕግ አይተገብሩትም እንጂ ነጻነት የለም። አንድ ሰው ከቤተስብ መካከል ከአንዱ አምላክ በስተቀር ሌላ አምላክ እናምልክ ቢል ለምን አልክ ተብሎ ውይይት እናድርግ የሚባል ሳይሆን በቀጥታ ይገደላል፦
    ዘዳ.13:6-11 አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው፥ አትስማውም፤ ዓይንህም አይራራለት፥ እትማረውም፥ አትሸሽገውም፤ ነገር ግን ፈጽመህ “ግደለው” וַיִּשְׁחָטֵ֖ם ፤ እርሱን ለመግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ ወድዶአልና እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ውገረው።
    የሚገርመው በተለይ የኦርቶዶስ ቄሶች ለምሳሌ ራኢየማርያም ዘርና ሃይማኖትን ኢየጠቀሰ ጋላ፡ ሻንቅላ ኢያለ የሚያዋርደውን ትክክል ኣይደለም ይልና ኢዛው ጎን ያለውን መመሪያ ኣድርገው ሲይዙት ታያለህ። መለኮታዊ መጽሃፍ ብለው ይይዙትና ትንሽ ቆይተው ሰወች(ሊቃውንቶች) ተሰብስበው ሲያሻሽሉት ታያለህ።
    እኔ አስከሚገባኝ ድረስ ጥሩው ነገር የአሁኖቹ ክርስቲያኖች በራሳቸው ኢሄኛው ይሻላል ያሉትን ብቻ እየመረጡ ሌላው በራሳቸው ጥሩ ኣይደለም ያሉትን ደግሞ ኢንድነሳም ኢንድወራም መስማትም አይፈልጉም። ቀደም ያሉት የክርስቲያ ንጉሶች(አጼውች) ግን በላያቸው ሊነግስ ያልወደደውን መጽሃፉ ኢንዳዘዛቸው ሲያርዱና ሲገድሉ ኢንደነበር አይዘነጋም።

  • @rahelnegash5270
    @rahelnegash5270 4 года назад

    egiziabher. mastewluni yestni .egiziabher matuni enidawrdbni .entnkeki