"ኢትዮጲያ ምድረገነት ናት" ውሎ ከተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +501

    አማኑኤል በእውነት በጣም ምርጥ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ሰው ስትሆን የሰው ህመም ይሰማል ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጥ

  • @habebkamaal5858
    @habebkamaal5858 4 года назад +198

    ማሻአላህ አማኑኤል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህን ያብዛልህ በረካውን ይስጥክ

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 4 года назад +2

      አሜን ውዴ

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад

      የኔ ማር ለሁላችንም ይስጠን መልካም ሞኞትሽ🙏🙏💞💞💞💞

    • @elmiyubi3789
      @elmiyubi3789 2 года назад +4

      አላህ ሂዳ ይስጠው ትክክለኛውንም መንገድ ይምረው

  • @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
    @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ 4 года назад +743

    የእውነት ይሄን ልጅና እድለወርቅን አድንቄ አልጠግብም

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 4 года назад +1

      አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ ruclips.net/video/L1KLJFlgTpY/видео.html

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 4 года назад +3

      Ename

    • @aberhammisgna9912
      @aberhammisgna9912 4 года назад +4

      Ename

    • @betydereje3479
      @betydereje3479 4 года назад +3

      እኔም 👍👍👍👍

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 4 года назад +2

      እኔም በጣም 💚💛❤️

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 4 года назад +305

    መታደል በወንጌል ማመን ክርስቶስን ማወቅ በቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንቶ መኖር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад +5

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @senitube2278
      @senitube2278 4 года назад +2

      ትክክል

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад

      ትክክል እንደ አስመሳይ የስም አርቲስቶች የስም ክርስቲያኞች አይደለም አናንዬ ታድሮ ክርስትናን በተግባር ነው የሚኖረው ሰይፉ ምን ማንበብ ትወዳለህ ሲለው መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ ያስደስተኛል ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ

    • @fggg1571
      @fggg1571 3 года назад

      በእውነት መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እናንተም አይዛችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከሁላችሁ ጋራ ትሁን

  • @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ
    @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ 4 года назад +274

    አማንዬ የምታመልከው አምላክ በጉዞክ ሁሉ ይከተልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад +2

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

    • @tigisttade6649
      @tigisttade6649 4 года назад +3

      Egzabher yetebkh tebarek

    • @senitube2278
      @senitube2278 4 года назад +3

      አሜን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

  • @ጓልሙልየጓልሙልየ
    @ጓልሙልየጓልሙልየ 4 года назад +62

    እንዲህ አስተምራቸው ካንተ ትንሽ ቢማሩ የኛ አርቲስቶች ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @መሲየድንግልልጅ
    @መሲየድንግልልጅ 4 года назад +106

    ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ሙሉ ቀን ባይህ አማንየ የኔ መልካም ሰው ከቃልህ በፊት ዝም ብለክ እራሱ ሳይህ መልካምነትህ ከፊትህ ይነበባልኮ አማንየ አንተ እውነትም እደስምክ ስጦታ እኮነህ ነፍ አመት ኑርልን እመብርሀን ከፊትህ ትቅደምልን እርጋታህ መልካምነትህ ከቃላት በላይ ነው ለቡዙወች አስተማሪ ነህ አውርተው ለሚቀሩት አንተ ግን ሁነክ ስትገኝ ይማራሉ እንማራለን ብየ አስባለሁ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 года назад +86

    ቤቴክርስቲያን ሳየው የምር የተሰማኝ፣ ስሜት በስማም የኔ አባት ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ

  • @ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ
    @ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ 4 года назад +139

    አማንዬ የኔ መልካም አሳቢ እግዛብሄር ላንተም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 4 года назад

      መልካም ሰዉ ተባረክ እንደመሰጠት የሚያሰደሰት ነገር የለም

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 4 года назад +126

    "ኪዳን አድርስ የትም ድረስ" ተናገርኸው እውነት ከኪዳን በላይ ምን ፀሎት አለና። ተባረክ ዘርህ ይለምልም።

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ

    አማንዬ ስወድህኮ እርግት ያልክ ሰው ነክ
    ኪዳን አድርስ የትም ድረስ 👌👌👌👍👍👍

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 4 года назад

      አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ ruclips.net/video/L1KLJFlgTpY/видео.html

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад +1

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

    • @meskeremfekadu2429
      @meskeremfekadu2429 4 года назад +2

      በትክክል

  • @powercell2802
    @powercell2802 4 года назад +57

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው አርቲስት አማኑኤል በጣም ነው የምወደው ፈጣሪየ ዘመንህን ይባርከው🙏❤❤❤❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +459

    አድናቄህ ነኝ አማኖኤል 👍😍 ያማን አድናቄ የት ናችሁ👍😍 ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር

  • @ናርዶስሰለሞን
    @ናርዶስሰለሞን 4 года назад +79

    እምነትክን በተግባር የኖርክ መልካም ሰው ነክ ጌታ ይባርክክ!!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    ስወድህ እውነት ማነው እንድኔ የሚውደው እውነት

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 4 года назад

      አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ ruclips.net/video/L1KLJFlgTpY/видео.html

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 года назад +1

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

    • @ተራመዶትተጋገዞት
      @ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад

      እፍፍፍፍ በተለይ ከለሩ

  • @BABR7826
    @BABR7826 4 года назад +71

    ሰውን መስማት ትልቅ እርዳታ ነው ከእርዳታም በላይ😭ይሄ ልጅ ሩህሩህ አዛኝ ውስጡ ቁጭት ያለ ነው ሚመስለኝ ቁጭት ስል ደሞ የሀገሩ እና የህዝቡ ነገር የሚያሳስበው የሚያሳዝነው አይነት ነው!! እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

    • @burtukanwudie2968
      @burtukanwudie2968 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንደዚህ ለሰው ቦታ ሰጠህ በምትችለው መርዳት መታደልነው ማንም አያረገውም

  • @alemalem3727
    @alemalem3727 4 года назад +56

    አማኑ ያገሬ ልጅ የኔ ጨዋ ስረአትህ ብቻ ይበቃል ፈጣሪ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅህ

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад +22

    የሰዉ ዘር ማለት አንተ ነህ ጀግናየ ተባረክ እመብርሀን ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይባርህ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 года назад +114

    ኣማንዬ ስወድህ እኮ የኔወንድም እመብርሃን ትጠብቅህ😘😘😘

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 4 года назад

      አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ ruclips.net/video/L1KLJFlgTpY/видео.html

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 года назад

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 года назад +53

    ኪዳን አስደርሶ የተቀደሰ ስራ ሲሰራ ይውላል መታደል ። አማንዬ በርታ 🙏

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 4 года назад +36

    አማን በጣም አድናቂህ ነኝ እጅግ ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @astewer1144
      @astewer1144 2 года назад

      እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 года назад +15

    ዋው አንተ ልጅ ፍቅር የሆንክ ልጅ መልክህ ብቻ ሳይሆን ንግግርህ ተግባርህ እርጋታህ ማስታወልህ ይማርካል እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    አማኑኤል እኮ ያልተነገረ ለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌ የሚናገራቸው ነገሮች ተሰምቶ የማይጠገብ አሰተማሪም ነው አዎ ኢትዮጵያዬ ምድር ገነት ነች የአሁን መሪዎች ሲኦል ሊያረጎት እየተሯሯጡነው ግን አይሳካላቸውም ሊነጋሲል ይጨልማል አይ ዞሸ እናንተ ሀገሬ

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 4 года назад

      አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ ruclips.net/video/L1KLJFlgTpY/видео.html

    • @አዩየድንግልልጅ
      @አዩየድንግልልጅ 4 года назад

      በትክክል

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ

    በእውነት አማንየ ይባስ ወደድኩህ
    ትልቅ ቃል ነው ኪዳን አድርስህ የትም ድረሥነው አለ
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @Soma-hf9sy
    @Soma-hf9sy 4 года назад +21

    እማንዩ እግዝአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ 4 года назад +31

    አማንኤል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 4 года назад +14

    ተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ you amazing very humble kind person.

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 года назад +147

    ውጫዊ ውበት ውስጣዊ ውበት እሚገርም ስብእና 👏👏❤️❤️

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @mahletadgo783
      @mahletadgo783 2 года назад

      Yeah ❤️❤️❤️❤️

  • @bamia8828
    @bamia8828 4 года назад +15

    ወጣት ነህ ታዋቂ ነህ ቆንጆ ነህ የጥበብ ስራ ላይም በጣም ጎበዝ ነህ ግን ጨዋ ልታይ ልታይ የማትል ፈጣሪንና ሃገርህን የምትወድ ስራህ ብቻ የሚናገር የታደልክ ሰው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ።

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ

    በእዉነት ቃላት የለኝም ወንድማችን አማኑኤል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑረክ በምትሄድበት ሁሉ ድንግል ማርያም አትለይህ አሜን ፫ ሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስቶች እንድሁም ባለ ሀብቶች ሊሳተፉ ሊረዱ ይገባል።

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +8

    በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት ነው ጥሩ ስራ ነው ለሌሎችም አርአያ መሆን ነው መታደል ነው እግዝያብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን ወንድማችን እና ኢቢዬሶች ተባረኩ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን አሜን

  • @melatmelat3015
    @melatmelat3015 4 года назад +7

    የኔ ንጉስ ኤማየ ምንም ቃል የለኝም አንተን ለመግለፅ ግን ዝም ብየ እወድሀለዉ አደንቃሀለዉ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ

    ድንቅ ሰው ነው አማኑኤል
    እንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ዘመን አለ በማርያም ለዛውም ተዋቂ ፊልም ሰር ጧት ክዳን አድርሶ ከዛ የኔ ብጤን የሚጎበኝ በድሮ ዘመን ላይ ያለሁት ነው የመሰለኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ አማኑኤል ያሉትን ሴትና ወንድ ለውድቷ እናት ኢትዮጲያ መንታ መንታ ስጥልን ጽንፈኞችና ለዘረኞች ልቦና ስጥልን!!!💚💛❤️

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 4 года назад +22

    ተባረክ ተባረክ። ሲያይሁ ለራሱ። ገርማሟገስህ። እዉነትም። ፍጱም ሰዉናህ። ለዘላለም። ክፉ አይንካህ። ተባረክ ተባረክ

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 4 года назад +22

    እንደስምህ አማን የሆንክ ሰው ነህ እነሱን እደረዳህ ፈጣሪ በቀኝ በግራህ ከኋላህ ከፊትህ በቤትህ በቤተሰብህ በልጆችህ በገንዘብህ በረከቱን ረደኤቱን ሰቶ ያስደስትህ አከብርሀለው

  • @samrawitgmeskel132
    @samrawitgmeskel132 4 года назад +6

    ስለመልካምነትህ መልካሙ እ/ር መልካም ያድርግልህ ድሃን የሚረዳ እ/ር ያበድራል እና ለእ/ር ያበደርከው እሱ በእርግጥ ይከፍለሃል ሌላ ስለገጣሚው ግጥምህ በጣም መስጦኛል በመጨረሻ መታጠብ ያላቸው እጆች ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው እና ምድራችን እንዳንተ ቅኖች ስላልዋት እ/ር ይመስገን በጣምእጅግ ውድድድድድ አደርግህ አለው ለዛህ በጣም የሚወደድ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ለምድራችን በረከት ነህ ስጦታ ብቻ ብዙ ብልልህ እጆቼ አይደክሙም በጣም ከመርካቴ የተነሳ ያገሬ ስው እጃችን ለነዚ እንዘርጋ በዚ አጋጣሚ ልለምናቹ የምትችሉ አግዙት እባካቹ

  • @የማየሻማነኝ
    @የማየሻማነኝ 4 года назад +52

    ምርጥሠው ቅንነህ አቦ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አማኔ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

  • @fikir4977
    @fikir4977 4 года назад +6

    የእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነክ ካንተ ብዙ መማር ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ ስራህን ይባርክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 года назад +78

    እንደስምህ አማኑኤል ነህ በርታ እግዛብሄር ይርዳችሁ

    • @feven21tube21
      @feven21tube21 4 года назад

      💒❤የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ይቱበር ነኝ ወደፊት መፈሳዊ መነባንብና ግጥሞች የተለያዩ አቀርባለሁ በቅንነት ሰብ አርጉኝ💒ruclips.net/video/gOWt0qGkzSU/видео.html

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад +3

      ወንድሜ አይባልም ይህ ስም ለሰው ራሱ አይሰጥል የአምላክ ስም ነውና ስርዓቱ ይህ ነው።

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 4 года назад +1

      አማኑኤል ሚካኤል አርሴማ እየተባላችሁ የምትጠሩ ሰዎች ስማችሁን ቀይሩ የመምህር የዮርዳኖስ ትምህርት አዳምጡ

    • @rahelalye5749
      @rahelalye5749 4 года назад

      What??

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 4 года назад

      @@ethiopiawetube አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ማለት ነው

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 года назад +13

    ኪዳን አድሥር የትም ድረሥ የእዉነት አማን ለአንተ ያለኝ አክብሮት የላቀ ነዉ ልታይ ልታይ የማትል ድንቅ እትዮጵያዊ ሥወድህ ሽ አመት ያኑርህ ልዩ አርቲሥት ነህ

  • @senitube2278
    @senitube2278 4 года назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻክን ያሳምርልህ አማኑኤል😘

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 4 года назад +4

    አማንዬ ዛሬ ደግም በጣም ወደድኩህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። መጀመሪያ ያየሁህ ረቡኒን ስትሰራ ነበር ከዚያ በኋላ ነው ሙቪ ማየት የጀመርኩት። ተባረክ ሁል ግዜም እግዚአብሔርን የማያስከብር ስራ እንድት ሰራ እሱ ይርዳህ ተባረክ ወንድሜ

  • @selamawitmamo8296
    @selamawitmamo8296 4 года назад +5

    አማንዬ በጣም በስነ ምግባር የታነፅክ ሀይማኖትህን የተረዳህ ሰውን የምታከብር ሙያህን የምትወድ ጥንቅቅ ያልክ ኢትዮጵያዊ የእውነት ተባረክ

  • @mentesnothuruma.subscribe7364
    @mentesnothuruma.subscribe7364 4 года назад +3

    አማን😍 መልካምና በጣም ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው 👏👏👏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +6

    በጣምነው የማደንቅሕ ደስስሲል
    በጠዋት ቤተክርስቲያን መሄድ ያልተነገረልሕ ጀግና ነሕ እግዚአብሔር እድ ሜና ጤናውን ይስጥልን ያንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 2 года назад +6

    ኪዳን አድርስ የትም ድረስ 👏👏👏
    ስወድህ በቤቱ ያፅናህ ውደ💗

  • @bettyt9283
    @bettyt9283 4 года назад +5

    I just love this guy!! May God bless him with more wisdom! Such a beautiful soul and a big heart he has!!

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 4 года назад +10

    ውይ አማንየ ሥወድህ እኮ የኔ መልካም በፊልምህ የኔ አንደኛ አንተ ነበርክ ያንተን ፊልም አባርሬ ነው የማየው አሁን ደሞ መልካምነትህን ሣይ ውይ እደት ደሥ እዳለኝ አማንየ እወድሀለሁ እልልልፍ አመት ኑርልኝ

  • @mizankassa2745
    @mizankassa2745 4 года назад +4

    አማንየ ይበልጥ ወደድኩህ የኔ መልካም ሰው ቅን ልብ ያላቸው ሰውች ምንኛ የታደሉ ናቸው

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 2 года назад +10

    God blesses your parents, Ammanuel. They raised you with strong discipline, great work ethics, value, most of all, with fear and love of God and your religion. May God blesses you more. May he blesses what ever you are doing. You are an amazing young man.

  • @konjobedada5422
    @konjobedada5422 2 года назад +5

    እመብርሀን ትባርክህ እናት ሀገር ኢትዮጵያንም ሠላም ያድርግልን💚💛❤

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 года назад +22

    _#አማኑን__ እኮ ያለ ምክንያት አደለም የምወደው_
    _እንዲሁ __#ስብዕናው__ ብቻ በቂ ነው_ 😊😍😘

  • @geberu899
    @geberu899 11 месяцев назад

    አማን ተባረክ እድሜህን ሙሉ ጸጋ ይሙላልህ ስለ እጆች የገለጽከው ትምህርት ደስ ይላል። አድናቂህ ነኝ

  • @adiyemichalelije2241
    @adiyemichalelije2241 4 года назад +23

    የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ እርጋታህ ሁሉ ነገርህ በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክክ አማን የሆነች ነገር ወርውሮ ዞር ማለት ሳይሆን ልክ እዳተ በራስ በመተማመን አእምሮ ከጥገኝነት ነጻ እዲሆን የስራ እድልን ማመቻቸት ትልቅ የማንነት መገለጫ ነው ከሁሉ በላይ ኪዳንን አዶርስ የትም ድረስ ትምህርት ሆኖኛል አማንይ ተባረክ

  • @ሃገሬናትክብሬ
    @ሃገሬናትክብሬ 4 года назад +4

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ አማን
    አርትስቶች ከሱ ተማሩ ለሀገራችሁም ለእምነታችሁም ክብር በጎነት ከዱቄት ከአርቲፍሻል ንፁ በራሳችሁ ማንነት ኑሩ የምዕራብዊያንን ለነሱ ተውላቸው
    በእውነት ለወንድማችን ቃል አጣሁለት

  • @sipara8333
    @sipara8333 4 года назад +2

    አማንየ ተባረክ ዝም ያለ እዩኝ እዩኝ የማይል ግን ለማየት የሚያስገድድ ድንቅ ማንነት እመቤቴ አብራህ ትሁን

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 4 года назад +7

    አማኑዬ my hero ከ ኢትዮጵያ አክተሮች በተለየ ከወንድ የአንተ አድናቂም ወዳጅ ነኝ ከሴት ደግሞ ሳያትዬ የኔ queen በቃ እናንተ ትለያላችሁ የኔ አንደኞች

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 2 года назад +1

    አስደናቂ ለሆኑ ግጥሞችህ እናመስግናለን እመ ብዙሃን ሁሌም በቤቷ ታኑርህ

  • @kalkidanab8973
    @kalkidanab8973 2 года назад +3

    አማኑኤል በእውነት በጣም ምርጥ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ:: እውነት ነው ኢትዮጲያ ምድረገነት ናት̋"

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 2 года назад +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ልጁ ነው ከስሙ አማኑኤል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን አድናቂህ ነኝ

  • @NetallTube
    @NetallTube 4 года назад +39

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 4 года назад +2

    ኪዳን አድርስ የትም ድረስ በእውነት ገረምከኝ ቅዱስ ወንጌልን በተግባር እግዚአብሔር አምላክ ያስብከውን እንዲያሳካልክ ከልቤ እመኛለሁ አማን ስራዎችህን ድንግል ትባርክልህ

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው 4 года назад +6

    አማኑኤል በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ የእውነት ከልቤ ነው፡፡ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ 😘😍

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji 2 года назад +1

    የማደንቅህ በምክንያት ነው ሰላምህ ይብዛ አማኑ

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 4 года назад +4

    አማኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህM

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሰውን ለመርዳት መስማት በቂ ነው ምርጥ አባባል እማምላክ እንደ አንተ አይነቱን ታብዛልን

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 4 года назад +8

    ቃል አጣሁ እንደት እንደምገልፅህ አማንየ እድሜና ጤና ይስጥህ
    እምትተውናቸው ሁሉ ካራክተር በጣም ምርጥናቸው እንደማንም ልታይ የማትል

  • @gebirealaberg5353
    @gebirealaberg5353 4 года назад

    እ/ር ይርዳክ እናመሰግናለን ወገን ለወገን ደራሽ ነውና በአቅምክ ላደረከው ነገር ሁሉ ጌታ ይክፈልክ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    አማን ጨዋ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ሀገርህን ምትወድና ሀይማኖትህን ምጠብቅ ድንቅ ሀሳብ ያለህና ስለወገኖችህ እና ስለሀገርህ ምታለቅስ የኢትዮጵያ የስስት ልጇ እኖድሀለን አማን እድሜና ጤናን መኝልሀለው ኪዳነቃሏ አትለይህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

  • @tbletsgereziher9342
    @tbletsgereziher9342 2 года назад

    ዘ ኣማኑኤል በእዉነት በምን እንደምገልፅክ ፈጣሪ ከንተ ጋ ይሁን በእዉነት ሰዉ ነህ ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን ተባረክ !

  • @naaggdee6350
    @naaggdee6350 4 года назад +20

    አማንዬ የኔ ኩሩ እወድሃለሁ ❤🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጨ3ኀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጨ3ኀ 4 года назад +1

    ልክ እንደስሙ አማኑኤል እግዚአብሔር ይባርክህ የበለጠ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ!!!

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 4 года назад +114

    ሴቷ እኔ እኮ ግር የሚለኝ አለማፈራችሁ በሱሪ ቤተክርስቲያን ስትገቢ ማስተዋሉን ይስጥሽ እናቴ አማኑኤል በርታልን ጠንክር

    • @kumnegertesfay3043
      @kumnegertesfay3043 4 года назад

      አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ ruclips.net/video/L1KLJFlgTpY/видео.html

    • @naaggdee6350
      @naaggdee6350 4 года назад +10

      አሽሟጣጭ። በሷ ሀጥያት አንቺ እንደምትጠየቂ ምላስሽን ታሾያለሽ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 года назад +6

      አቃጠሉኝ ሱሪ ለባሹ እራቁት የሚሄዱ ተዋህዶ ነኝ ባዮች ልቦና ይስጣቸዉ

    • @besaqneber
      @besaqneber 4 года назад +13

      ውይ! እናንተ ብትሆኑ የገነት ቁልፍ የተሰጣችሁ በልብ ሳይሆን በልብስ ሰዉን እየመዘናችሁ የሚገባባት ታሳጧት ነበረ! ሰውን ልብስን ያያል ፣ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል! ንቂ!!"

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 4 года назад +11

      እሷ ለቀረፃ እንጂ ለፀሎት አልሄደች

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    አቤት መታደል ከላይ ሲሰጥ እንደዚህ ነው መልክ ሰነመግባረ፣ፈጣሪን መፈራት፣የተቸገረን መረዳት ፣አገረን መውድድ በያልቅ ብየ ተመኘው ብቻ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥህ 👌

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 года назад +4

    አማን ይበልጥ ወደድኩህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ "ኪዳን አድርስ የትም ድረስ"

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ወንድም አማኑኤል ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት ይሄን ነው ፈጣሪያችን የሚወደው እንዴት ደስ ይላል ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደርሱ እርግጠኛ ነኝ እውነት እኮ ነው ባንረዳቸውም ብናዳምጣቸው እንኳ ትልቅ እገዛ ነው

  • @hussain3718
    @hussain3718 4 года назад +6

    አማኑኤል እግዚአብሔር ይሥጥሕ ሥጥ ይሠጠሀል ማለት ያሕ ነው ምናለ ሁሉም እንደዚሕ ባሥብ በጣም ነው የምወድሕ አማኑኤል

  • @haymismengi5861
    @haymismengi5861 2 года назад +1

    በእውነት አማንየ ዘመንሕን ድንግል ማርያም ትባርክልሕ

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 4 года назад +10

    እውነትም ሐገርሽን ኢይ😢 አማን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

    • @husab29
      @husab29 2 года назад

      አሳብህንያሳካልህ

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 года назад +1

    ተባረክ አማንዬ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +8

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አማንዬ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад

    አማኑየ አተን ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ዘርህ እደምድር አሽዋ እደሠመይ ከዋከብታ ያብዛልህ እመብረሀን በጉዞህ ሁሉ ከፊትህ ትቅደምልህ ሀሣብህን ሁሉ ትፈፅምልህ የብዙ ሠዋች ተመሣሌት ነህ አማኑየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 4 года назад +21

    We should all do our part by helping the children who lives in the streets.

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад

    እኔኮ እዱው እወድክ ነበረ አውን ደሞ ከመውደደም የምል አጣው አማኑእልዬ ስም ትልቅ አተ የተባረክ ቅዱሱን ስም ይዘክ የተቀደሰስራ እየሰራክ ነው አውንም በተባረከውና በተቀደሰው ስፍራ ያሰማራክ እውነት ከልቤ አከብርክ አለው ተባረክ 💚💚💛💛❤️❤️😘😘😘

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 года назад +8

    ፊልሙን አይቼዋለሁ ግን ዛሬ በጣም ቆንጆ መልከ መልካም ሆነብኝ አይኔ ነው ወይስ ከጎዳና ልጆች ስላየሁት ነው

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 4 года назад +2

    እመቤቴ ሆይ እባክሽን ልበ ቀና አድርጊኝ ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል እና መልካም ልብን አድይኝ አማን ባለክሩ ቤትህ ንሮህ ይባረክ

  • @albarsha8865
    @albarsha8865 4 года назад +7

    ወላሂ በጣም የምውደወ ስው እድሜ ናጤ ላት

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 года назад

    አቤት መልካምነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fikirtederseh8131
    @fikirtederseh8131 4 года назад +3

    I really appreciate his work , if there is many people like him we can imagine how our country will look like..big respect and many loves...❤❤

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 4 года назад +1

    የእውነት ኢትዮጵያዊ አማንዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይሥጥህ ከነ ሙሉ ቤተስብክ እርጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @zehavitayelin
    @zehavitayelin 4 года назад +6

    My favorite actor😍
    May God give to you so that you may continue to give to others

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 3 года назад +2

    አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ መልካም መንገድ እንዴ መራህ ፈጣሪ ያንተንም ይምራ ። አማኑኤል😘😘😘😘😘

  • @adefuhaile7246
    @adefuhaile7246 4 года назад +7

    አማንየ ተባረክ መልካም ሠዉ

  • @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም

    መታዴል ነው ሰው በመጀመሪያ በሰላም ያሳደረው አምላኩን ተመስገን በሰላም ያሳዴርከኝ በሰላም አዉለኝ ብሎ ስራ መጀመር ከዚህ በላይ ምን መታዴል አለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ በህይወት ዘመኔ ሁሉ በክፉውም በደጉም አንተን እያመለኩ እንድትኖር እርዳኝ የኔ ወንድሞች በስራችሁ ሁሉ እመ ብርሃን ከነ ልጅዋ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 года назад +76

    ኦርቶዶክሳዊያንን ስመለከት ልቤ ፍርስ ይላል ❤❤❤❤❤

    • @roseglobe9434
      @roseglobe9434 4 года назад +2

      Enam😘

    • @tizitayemaryamlijtube3996
      @tizitayemaryamlijtube3996 4 года назад +3

      ልክ እንደኔ ❤ቤተሰብ ሁኚ

    • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
      @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 года назад

      @@tizitayemaryamlijtube3996 እሺ ልቤ ❤❤

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад +1

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

    • @tizitayemaryamlijtube3996
      @tizitayemaryamlijtube3996 4 года назад +1

      @@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ ክበሪልኝ ❤❤❤

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 2 года назад

    መላካምነት ለራስ ነው ተባረክ በቤቱ ያፆናህ

  • @hailemichaeltadesse5686
    @hailemichaeltadesse5686 4 года назад +8

    He is unique,......no world to describe about him. Omg

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 4 года назад +1

    አማን እረቡኒ ላይ በጣም ነዉ ደስ የሚል ስራ ሰርተሃል አሁንም የበለጠ እደምሰራ አልጠራጠርም የወደቁን ማሳት ትልቅ ስራ ነዉ በርታ

  • @eyasukidane4465
    @eyasukidane4465 4 года назад +73

    በዚ ግዜ እንዳንተ ኣይነት ሰው ማግኘት:በጣም ከባድ ነው: :

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      እግዚአብሔር ሁሉንም ክፉ አያደርግም እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ruclips.net/video/g4HQ8g-mhWg/видео.html&feature=share

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 года назад

      ወንድሚዋ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ