ታማኝ በየነ የሙሉቀን መለሰን አልባሳት ላከ... በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙዚየም ጥሩ ጊዜ አሳለፍን //በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 30

  • @HlinaAyalew-t7g
    @HlinaAyalew-t7g 3 часа назад +6

    ስንት ለሀገሩ የሰራ እያለ ለሀገሩ ናፍቆት ለሌለው ሰው እንዲህ ማረግ ንቀት ነው

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 2 часа назад +1

    ዳውት አለማዬሁ ምርጥ ልጅ ኑርልን

  • @biniyammebratu507
    @biniyammebratu507 3 часа назад +4

    ሂሩትዬ ከሙሉቀን በላይ ለአገሯ የሰራች ጦርሜዳ ድረስ ሄዳ የዘመረች ስለ አገሯ ብዙ ዘፈኖች ያሏት ድንቅ ዘፋኝ ነበረች የሂሩትዬን ታሪክም አስቀምጡልን

    • @Jenber-zb9lp
      @Jenber-zb9lp 56 минут назад

      ጉዳዩ ስለሙልቀን ነው አባቴ አትቀባጥር

  • @tegesech9441
    @tegesech9441 3 часа назад +1

    ፕሮፌሰር በየነ እሱም እንጠብቃለን 💔

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 2 часа назад +1

    በሉ በነካ እጃችሁ የሙዚቃዋን ንጉስ ሂሩት በቀለንም አስቀምጡልን ይሄን ባታደርጉ ግን እንታዘባለን::

  • @M-eb2qd
    @M-eb2qd 3 часа назад

    dagi and the dawit the singer must do a show

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 Час назад

    ለሁልም ጉዳይ ሰው ያስፈልጋል ሂሩትስ ምናለበት ብትጨመርበት? አድሎኛ ዓለም ናት

  • @astertefera151
    @astertefera151 3 часа назад

    ኦ የአሊ ቢራ አለ ???

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 3 часа назад +2

    እይ ጉድ 😅ያሳዝናል ስንት ለሀገሩ ብሎ ነፍሱን የሰዋ ሁሉ ቤተሰቦቹን የት እንዳሉ በተረሳበት ሀገር የእሱን 😂

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 13 минут назад

    ሙሉቀን መለሰ ኣይገባውም ፡ከሆነ ኣመታት በፊት ኢንተርቪው ሲጠየቅ (((ወደ ኢትዮጺያ መቼም መሄድ ኣልፈልግም ))))ሲል ተደምጦዋል

  • @astertefera151
    @astertefera151 3 часа назад

    እንዴ በአልማዝ ነው የተስራው ? ሆ ምነው ክዊን ድያናን አደረገው

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 3 часа назад

    ልብሱ ከመጣም ታሪክነው የሙዚቃ መሳርያውም መጥቶ ቢቀመጥ አሉ? ሙዚቃውን ትቶ ዘማሪ ከሆነ ከረመኮ!

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 3 часа назад

    አይ እናተ ስትገርሙ ትላንቱን ትላለህ እንዴ ትላንት ምን አረገ?

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 4 часа назад

    Yeche hager ye resa ena ye weraje mettaya nat ende?

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 часа назад +3

    አሜሪካ ሆኖ በድራግ የቀወሰ ሙሉቀን እዛው ውሰድት ልብሱን ኢትዮጵያ አትፈልግም።

    • @Senbett
      @Senbett 3 часа назад +2

      በድራግ አልቀወሰም፤ የክርስቶስ ፍቅር አሸንፎት ነው፤

    • @girmachewemeru3264
      @girmachewemeru3264 3 часа назад +1

      You’re rude and ignorant
      And have no clue who he was and what he had been through

    • @bk2935
      @bk2935 2 часа назад

      ​@@girmachewemeru3264whatever he had been through he dont like ethiopia ,watch his interview .

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k Час назад

    አቻሬ አሁን ስትታይ ቱህት ትመስላለህ ለታዋቂ ሰዉ ብቻ ነዉ የምታሸረግደዉ ቀዳዳ ዉሸታም ጫማ ሰርተሕ ላክልኝ ብየዉ በአንድ ወር እልክልሐለሁ ብሎ ሶስት ወር አቆይቶ መጨረሻ ግን ብሬ በሰጠሁት አካዉንቴ መመለስሕን ግን ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም እዉነት እዉነት ነዉ ግን ለተዋቂ ብቻ ሳይሖን ለእንደኔ አይነቱም ሰዉ ስትታዘዝ ለመስራት ሞክር እንጅ ለታዋቂ ሰዉ ብቻ ማሽቃበጥ አቁም

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 часа назад +3

    አብዶ የሞተ ሰው ሙሉቀን ትላላችሁ እንዴ😂😂😂😂😂

    • @girmachewemeru3264
      @girmachewemeru3264 3 часа назад

      I don’t blamed you for your arrogance behavior I can tell what kind of family raised you !!!!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 часа назад +2

      @Iva : ኮመንቶችህ ሁሉ ከሙሉቀን ጋር የቆየ ቂም ያለህ አስመሰሉብህ🤔
      ሰውየው አንተ እንደምትለው እብድም ድራጊስትም አልነበረም ጴንጤ ሆኖ ነው ህይወቱን የቋጨው አሜሪካን ስለምንኖር ታሪኩን እናውቃለን:: please በኢትዮጵያዊ ጨዋነት atleast የሞተን ሰው በመልካም ቃላት ብናነሣ ጥሩ ነው:🙏🏾

    • @MekibebTesfayeMekibebTes-ji7dc
      @MekibebTesfayeMekibebTes-ji7dc Час назад +1

      He received Jesus Christ as his lord and he saved from eternal death

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 3 часа назад

    አይ አማራ፣ ሰገራቹን ሙዚዬም ማስቀመጥ ብቻ ነው የቀራችሁ😂

    • @observerm2291
      @observerm2291 Час назад

      Donkoro!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Час назад +1

      @meeyaa: አለመማር እንዴት ከባድ ነው😢 አሁን የዘር ነገር ምን አመጣው?? እንደዚህ አይነት ነገር እኮ በውጪው አለምም ይደረጋል:: በጀርመን አገር የጨካኙን ሂትለር ታሪክ እንኳ በሙዚየማቸው ውስጥ ታገኛለህ::