የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … መስከረም 11/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … መስከረም 11/2017 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Комментарии • 19

  • @kabaurgessa2334
    @kabaurgessa2334 2 часа назад +2

    Happy new year to our brothers and sisters in Wolayita. Let us promote and preserve our beautiful cultures.

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Час назад

    ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet Час назад +2

    ኦቦ (ሚንስትር) ቀጀላ መርዳሳ በዚህችው መስከረም ወር ውስጥ ልጥቀስ" ኢትዮጵያ የተፈጠረችው ከ150 አመት ወዲህ ነው"" ብሏል፡፡ የኢቲቪ ቪድዮ አለ፡፡ አብይ ደግሞ እንዴ አሁኑ ማጣፊያው ሲያጥረው ተነስቶ "ጥንታዊቷ አገራችን ኢትዮጵያ' ይላል፡፡ የኢቲቪ ቪድዮ አለ፡፡ እነዚህ ታዲያ እንሰሶች ናቸው ወይንስ ሰዎች???

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Час назад

    * TRULY I VERY THANK YOU FOR YOUR PEACE FOREVER AND FOR ARE DOING EXCELLENTLY AND TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 2 часа назад +2

    Melkam Adis Amet yehunelen

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 2 часа назад +1

    ኢትዮጵያ በሰላም፣ በድፕሎማሲ፣ በውስጥ ፍልሰት፣ በገዛ አገሩ የመንግስት ወታደሮች የሚሊዮኖች እልቂት ....ወዘተ በሁሉም መመዘኛወችና መለኪያወች እንደ አሁኑ የአብይ አህመድ አመራር በታሪኳ ከነበረችበት ታላቅ ቦታ ወርዳ እንደዚህ የተከሰከሰችበት ጊዜ የለም፡፡ ስለዚህ ሰውየውን ማስወገድ ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም፡

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 2 часа назад +1

    ኢትዮጵያ በሰላም፣ በድፕሎማሲ፣ በሰላም እጦት፣ በሚሊዮኖች ስዴት፣ በገዥው መንግስት ትእዛዝ የገዛ አገሩ ወታደሮች በሚሊዮኖች ላይ በፈጸሙት እልቂት ....ወዘተ በሁሉም መመዘኛወችና መለኪያወች እንደ አሁኑ የአብይ አህመድ አመራር በታሪኳ ከነበረችበት ታላቅ ቦታ ወርዳ እንደዚህ የተከሰከሰችበት ጊዜ የለም፡፡ ስለዚህ ሰውየውን ማስወገድ ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም፡

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 часа назад

    * I GREATLY THANKFUL AND I STRONGLY SALUT FOREVER TO PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND MAY THE GREATEST PEACE IN ALL THE AROUND THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @AngolelaZeminilik-w8n
    @AngolelaZeminilik-w8n 2 часа назад +2

    የሰው ደ.ም እንደጎርፍ ቢፈስ፣ መቶ ሽህ ወይንም አንድ ሚሊዮን ወይንም 30 ሚሊዮን ሰው ቢ.ያ.ል.ቅ አብይ አህመድ ግድ የለውም፡፡ ይህ የሰውየው ማንነት ነው፡፡ ይህ የግሰሰቡ አፈጣጠር ነው፡፤ ለዚህ ነው ትግሉ የመኖር ወይንም ያለመኖር ነው የምንለው፡፡ የህልዉና ትግሉ ፍጥነትንና መናብበን መሰረት ያደረገ ነው፡፡ አውሬዉን አብይንና ስርአቱንም የበሰበሰ የኬኛ መንጋወች መሆኑን በማመን ከስሩ ነቃቅሎ መጣል ግድ ይለናል፤፡

    • @WukawGobezu
      @WukawGobezu 2 часа назад +1

      ኢትዮጵያ በሰላም፣ በድፕሎማሲ፣ በውስጥ ፍልሰት በህዝብ እልቂት፣....ወዘተ በሁሉም መመዘኛወችና መለኪያወች እንደ አሁኑ የአብይ አህመድ አመራር በታሪኳ ከነበረችበት ታላቅ ቦታ ወርዳ እንደዚህ የተከሰከሰችበት ጊዜ የለም፡፡ ስለዚህ ሰውየውን ማስወገድ ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም፡፡

  • @AddisEbero
    @AddisEbero Час назад

    Yo Yo gifaataa

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Час назад

    መንግስት የምሾም እግዚአብሔር ነው እናተ ሀይማኖት የላቹም እንደ ወሬ እንችላለን ብላቹ ኮመት አትስጡ እግዚአብሔር ቃል ተገዙ ይላል እግዚአብሔር በቃ ካላለ መቸም አይወርድም አርፋቹ ተቀመጡ ሰላም እና ስከት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ጠይላዪን ፈጣር ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉I love d/r abiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤