#konjotube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 32

  • @konjotube4817
    @konjotube4817  6 лет назад +10

    ሰላም እንዴት ናችሁ ተመልካቾቼ ይኸው መጥቻለሁ አዲስ ለሆናችሁ ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ የደወል ምልክትዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ ጥያቄና አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ😍

    • @mekidestagele9147
      @mekidestagele9147 4 года назад

      ያምራ ግን ከሰኞ እስከ አርብ ለምሳ ሚዘጋጁ ምግቦችን እየሰራሽ አሳይን

    • @miimibarkad9749
      @miimibarkad9749 3 года назад +1

      ሰውን በማስታወቂያ አረ አታማሩ

    • @akakidtech342
      @akakidtech342 3 года назад

      @@miimibarkad9749 ya men

    • @ahaduwendu6150
      @ahaduwendu6150 3 года назад

      Wow

  • @mulemelaku9208
    @mulemelaku9208 Год назад

    በጣም ያምራል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 🙏😍

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +4

    Wow ያምራል

  • @tigistamare3911
    @tigistamare3911 6 лет назад +7

    እናመሰግናለን እህቴ በርቺ

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር Год назад +1

    ሀሪፍ ነው በርች

  • @Babmy
    @Babmy 6 лет назад +5

    አሪፍ ነው እንደ አስተያይት ግን የምትናገሪውና በምስሉ የምናየው አብሮ አልሄደልንም ኤድቲንጉን ብታስተካክይው ሌላው አንች የሰራሽው በጣም ጤነኛ ስለሆነ በዘይት መጥበስ ትችላላችሁ ብለሽ ምርጫ ባትሰጭ የግል አስተያይቴ ነው

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  6 лет назад +2

      እሽ አስተካክላለሁ arsema tube 😍 አመሰግናለሁ ምርጫ የሰጠሁ ምናልባት በዘይት መጥበስ እሚፈልግ ካለ ብየ ነው 😍😍😍

    • @betht840
      @betht840 4 года назад

      Lol oven yelelewm yinoral..choice mestet tru nw

  • @bekaluadane1715
    @bekaluadane1715 6 лет назад +6

    በርገር አማረኝ። ላዘጋጅ ነው። ተምሬአለሁ አሰራሩን ከቆንጆ። አመሰግናለሁ።

  • @Temimtube
    @Temimtube 6 лет назад +6

    ዋው በጣም ያምራል በርችልን ውደ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ በርች

  • @mahitube7616
    @mahitube7616 3 года назад +2

    አሪፍ ነው ግን ካሜራሽ ጥርት ያለ አይደለም

  • @tigistnigus2755
    @tigistnigus2755 3 года назад +3

    Wow I like it

  • @ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ
    @ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ 3 года назад +1

    ሣየው አማረኝ አሁን አቺን እያየሁ እሠራአለሁ በረግጥ እኔ በዘይትነበረ ምጠብሠው ግን እዳች እሞክርአለሁ

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад +2

    ያምራል

  • @akakidtech342
    @akakidtech342 3 года назад +2

    nice geat job
    but u camer's have low quality next time update ur camera

  • @sakinatube8923
    @sakinatube8923 4 года назад +2

    ዋው

  • @birukgirma48
    @birukgirma48 2 года назад

    Wow AMAZED by the food

  • @zeniadu4143
    @zeniadu4143 3 года назад +3

    So easy

  • @bethelgirma4142
    @bethelgirma4142 2 года назад

    የተፈጨ ዳቦስ አትጠቀሚም?

  • @yitayalbitew7719
    @yitayalbitew7719 2 года назад +1

    Betam yitaftal berch

  • @pastapastini6878
    @pastapastini6878 6 лет назад +4

    Thank you

  • @baslielalene4702
    @baslielalene4702 2 года назад +1

    Thanks

  • @erehmetabdi6007
    @erehmetabdi6007 Год назад

    I’m

  • @abelteferi7475
    @abelteferi7475 4 года назад

    arif nw

    • @yoditseyoumhaile5453
      @yoditseyoumhaile5453 2 года назад

      ቆንጆ ነው ወደሰጀዋለው ግን አይን የሚስብ ሳህን ብትጠቀሚ

  • @bea120
    @bea120 3 года назад

    ዘይት በዛ

  • @PATCHUPDATE
    @PATCHUPDATE 4 года назад

    memeten benchel men anchin asayen