ከውጪ የሚገቡ ማሽኖችን በሀገር ውስጥ የሚሰሩት ኢትዮጵያዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июн 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 17

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Месяц назад +5

    ጅግና በርታ

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 Месяц назад +4

    በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው ሊበረታታ ይገባል

  • @buliano
    @buliano Месяц назад +4

    ጉበዝ ያገሬ ልጅ በርቱ

  • @MTGC2323
    @MTGC2323 Месяц назад +2

    Go Ayshe! Keep shining!

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 Месяц назад +2

    Viva bravo !

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km Месяц назад

    ለሚያፈርሱ ሳይሆን ለሚገነቡ ትልቅ አድናቆት አለኝ።

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Месяц назад +1

    የተወደዳችሁ

  • @AhmedMubarek-h2e
    @AhmedMubarek-h2e Месяц назад +1

    ስልክ ቁጥር ማግኘት ይቻላል

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Месяц назад

    ጐበዞች። ግን የsafety ጉዳይ ሠራተኞች ህ ያለ እጅ ገነት hand gloves, goggles, mask ለ welders ደግሞ leather apron እና safety boots.ብታደርግ ጥሩ ነው። work shop በደንብ re organize አሰደርገው shop organization ላይ ልንረዳህ ዝግጁ ነን። እግዚአብሔር ይርዳህ። small scale industry ሀገራችን ወሳኝ ነው። ሰላም

  • @getachewtekle2045
    @getachewtekle2045 Месяц назад +1

    Why does not our government encourage like this kind of creativity persons. Most of the developed countries, like China, are being developed by Gojjo industries.

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Месяц назад

      of course the government is supporting!! just in case you are not aware.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      ወንድም አለም እንበል አንተ የሰራ ሚኒሰተር ብተሆን ደሞዝህ ደግሞ $20,000ብር ቢሆን። የሰራህ ሞራል ዚሮ ገብቷል ሰለዚህ ያንተ ሰራ በማጭበርበር ላይ የተመሰረተ ይሆናል ። በየወሩ ሶሰት ወይም ከዛም በላይ ትልቅ ሰብሰባ ታረጋለህ መንግሰት ባጀት ትጭነቀዉ። ሰርግ ና ምላሸ በለዉ ምድረ የመንግሰት ሰራተኛ አበል ተከፍሎት ይሰበሰባል። ይህ ድግሰም በተራ በተራ ከሚኒሰተር ቤት ወደ ሚኒሰተር ቤት እንደ እቁብ ይዞራል አንተ አበልህን ትሰበሰባለህ ያለ ሰራ ሲበላ ሲጠጣ ይዋላል
      አሁን ታደግ ጉቦዎቸዉ አንድ እንጀራ ከሆነ ምኑን ጉቦ ሆነ ትል ይሆናል። ተሳሰተሃል ትልቁ ገንዘብ ያለዉ ድግሱን ከሚያዘጋጁላቸዉ ካምፓኒ ጋራ ተሻርከዉ የሚቆረጥ የሻይ ገንዘብ አላቸዉ። በተረፈ ሌላ ግቦ ላይ ተወጥረዉ ይወላሉ ለሰራ ግዜም የላቸዉ።
      ሌላዉ ደግሞ የመንግሰት ባለሰልጣኖች ሰራቸዉ እጥረት መፍጠር ነወ ። መሬት በነፃ ለዚህ ልጅ ቢሰጡ ለአንድ ሺህ የሰራ ፈጣሪዎች መሬት መሰጠት አለባቸዉማለት ነዉ ። በሐቀኛለት ከሆነ እንግዲህ ለነዘህ ሁሉ የፈጠራ ሰዎች አንድ ሺህ መሬት ሲሰጡ በነፃ ሲሰጡ ። የሚደርሰባቸዉን ኪሳራ እንመልከተ፤ ከእንድ ሀብታም ሚሊዬን ብር ጉቦ ቢጠይቁና ቢሰጣቸዉ አንድ ቢሊዬን ብር አጡ ማለት ነዉ ። ከአንድ ሺህ ኢንቨሰተሮች።
      ሌላዉ ደግሞ መንግሰት አለቆች ብዙ ቢሰሩም አይመሰገኑም ሰለዚህ ደሞዛቸዉን ተብቀዉ ብራቸዉን መወሰድ ነዉ እያጨበጨቡ መጓዠ ነወ
      እሺ ይሄንን መቀየር አለብን መፍትሄ ካለህ ካልከኝ በባህላዊ ሕወቀቴ የማቃትን መላ አካፍላለሁኝ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      ​@@sophieabye8869
      ምሳሌ ልትሰጠን ትችላለህ
      ጥቃቅን ግዴታቸዉንማ ይወጣሉ የምናራዉ በሜጋ ደረጃ ግዴታቸዉን ከተወጡ የእንዲሰትሪ መንደር ማየት አለብን ልክ እንደ ኢንዲሰትሪያል ፓርክ የፈጠራ ሰራ ባቤቶችን እሳቤ ያረገ ፕሮጅክት የተሰራ ካለ ጠቁመን

  • @asegedechseyoum5230
    @asegedechseyoum5230 Месяц назад

    ጥሩ ጅማሮ ነው የእርሻ መሣሪያዎች ለማምረት ብትሞክር
    መኮትኮቻ ዘር ,መዝሪያ,.......የመሣሰሉ