በልጅነቴ ነው አባቴን በሞት ያጣሁት | እናቴ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ | ትምህርት ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት ማየት እናፍቃለሁ | Kiya Debela | DLTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #Ethiopia #MatrcExam #Seifufantahun
    ኪያ ደበላ ብሩህ አዕምሮ ያላት ወጣት ነች። የዘንድሮውን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) 623/700 በማምጣቷ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች አንዷ ነች።
    ይህ ቻናል ሀገራችን ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ለማበረታታትና ለብዙዎች ምሳሌነታቸውን ለማሳየት የተከፈተ ቻናል ነው። Subscribe በማድረግ ዘላቂ ቤተሰብነትን እንመስርት።
    እናመሰግናለን 🙏

Комментарии • 81