Its suspecious to wrongful use by a corrupt environment. The government should put in place a procedure to prevent misuse of this law by individuals in the government legal institution.
Let’s start from her how much from the top to bottom it cost hope you know what I am trying to say anyway this people they don’t know how to govern the country this is one example you know everywhere you go only or mostly 90/20 % they are from Oromo ethnicity so put them in jail 35 % the population make more chaos make more confusion There is a lot of work to make the people succeed Why people still? Why you make more poor and poor decisions And please don’t tell us about other country bullish
የበላሽው ይመለስ ምን ትመስላለች ባለ ሀብቶች ዲያስፖራው ለ ዜጎች ስራ እየፍጠሩ ቤት ገንብተው ለ ህዝብ መኖርያ ቤትን እየሸጡ እያከራዬ ነው ብዙ ኢንቨስትመንት ላይ ተስማርተው እየሰሩ ነው ወንድ ከሆናቹ የ ገበሬ ልጅ ነኝ ብለው በየ መንደሩ ፓርኪንግ እና ግሪን ኤርያ ሳይቀር አጥረው የያዙትን መሬት ለምን አታስመልሱም
ስምህ የንጉሥ ንጉሥ ነው። የአንድ ንጉሥ ብቻ! የነገሥታት ንጉሥ መሆን ካማረህ ግን አትሳደብ። ልጅቷ ምን አጠፋች? የአሜሪካ ሕግ ለኢትዮጵያ እንዲሆን ተደርጎ የተነደፈ ነው።
@@birhanjommy አለቆችዋ በይ ያሉዋትን ነው ግን አላማው አንድ የቀረችውን አዲስ አበባንም ድብልቅልቁዋን ሚያወጣ ነው የ10 አመት ደረሰኝ ማንም ሊኖረው አይችልም ስለዚህ ምክንያት አትደርድሩ ዝም ብላቹ ዉሰዱ
@@kingofking561 ተው ንጉሠ ንጉሥ! ልጅቷ አዎን የአለቃዎቿን ትዕዛዝ ማክበር አለባት። ግን ሙያው አላት። ይህ ሕግ በአሜሪካና በሠለጠኑት አገሮች የተለመደ ነው። እንዲያውም እዚያ በግል ሥራ ወይም መንግሥታዊ ያልሆነ ኩባንያ ሁሉ የንግድ አካውንት ይኖረዋል። የባንክ አካውንቱን የሚቆጣጠረው የፋይናንስ ሚኒስቴር ነው። የፋይናንስ ቢሮው ከዚህ አካውንት ወጭውና ገቢውን ይመለከታል። ንብርት የተገዛበትን ውልና ሰነድ ይቆጣጠራል። ግብር የተከፈለበትና ሕጋዊ የገንዘብ ዝውውር መሆኑን ይመረምራል። ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ሁሉ ቁጥጥር የለም። ከሰውና ከአገር ዘርፎ፣ ታክስ ያልተከፈለበት ድለላ ሠርቶ፣ ያለምንም ምርታማነት የመቶ ሚልየኖች ከፍተኛ ንብረት ያካበቱ ሰዎች መኖር የለባቸውም።
ይህ ሕግ ብዙው ነገሩ ከአሜሪካን የተቀዳ ነው። በገጠር አገር የሆኑ ሰፋፊ መሬቶችን በማታለል ወስደው በስርቆት የናጠጡ አሉ። በነጠላ ጫማ ከተማ ገብተው በ3ዓመታት ውስጥ ባንኮችና ትላልቅ ሕንፃዎችን መቼም በምትሓት አላገኙም፣ ካልሰረቁ በቀር።
ህውሀትን ወድቋ !
ብልፅግናም ይወድቃል !
የግዜ ጉዳይ !
ለዉጥ አታደናቅፍ
የተድበሰበሰ ገለፃ ነው ሰርቶ ያፈራውን ሚነካ የለም ተብሎ እንደገና በህገወጥ በሃዋላ የገባም ቢሆን አይነካም ብላ በግልፅ ያስቀመጠችው የለም ወይ ህጉን አጥርቶ መተንተን እና ማስረዳት የሚችል ከሌለ ተደራሽ አድርጉትና እራሳችን እንየው እና እንታገል።የአረብም፣ ሃገር አውሮፓም፣አሜሪካም ወይም ሌላ አህጉር ያለ ለፍቶ ሰርቶ እንጂ እንደብልፅግና ባለስልጣን እና ካድሬ ዝርፎ በሙስና ሰብስቦ አይደለም ።።አውሮፓ ያለ አንድም ቪ8 ሚነዳ እይቼ አላውቅም ባለስልጣን እና ካድሬ ስንቱ ነው ቪ8 ላይ ተኝቶ ሚውለው???
ባለሰልጣንም ቪ16 ካለ ይገባዋል ይሄንን በክት ሕዝብ ከመምራት DC ላይ ታክሲ ቢነዳ ይሻላል
ለምን ብዙዎቻችን የባለሰልጣኖችን ሰራ አቅልለን እናያለን
አሰበዉ የአዉሮፕላን ካፒቴኑን እሱ ከማን ተሸሎ ነዉ ሳይከፍል የሚበረዉ ብሎ አታካራ ማሰነሳት ያህል ይቆጠራል
እኛ አፍሪቃኖች ባለሰልጣኖቻችንን ባለማክበራችን ነዉ በድህነት ቋያ ሰር የምንሰቃየዉ
እሰቲ ከሱማሌ እንጀምር መሪያቸዉን ካጡ 33 ዓመቱ ነዉ
ሊብያ፤ የመን፤ሱዳን፤ኢራቅ፤ሶርያ አባገነን መሪያቸዉን አጥተዉ ማጥ ዉሰጥ ናቸዉ ያሉት
ባለሰልጣን የለም ማለት መሪ የሌለዉ መኪና ማለት ነዉ። ደግሞም እንደ ኤርትራ አይነቱ ሙትቻ መሪም አለ ግን እመኑኝ እሱ ራሱ ይሻላል ኤርትራ ያለመሪ ከምትቀር
ለአንዲት ሰዓት አገር ያለ መሪ መገዛት የለባትም፤ የሔን ከተረዳኸኝ ባለሰልጣኖች የመሪያችንን ፍላጎት የሚተረጉሙ ናቸዉ ያለ ባለሰልጣኖች አብቹ ሁሉን ማረግ አይችልም ። መንጌ ፈላጭ ቆራጭም ቢሆን ከሰሩ ደርግ አለዉ ትህዛዙን የሚፈፀሙለት ፤ ንጉሱም ለዕላኖችና ሹሞች አሉት
ታድያ አገራችንን ወደ ከሶሰተኛ ዓለም አወጥተናት ወደ አንደኛ አለም እንድናደርሳት ሐቀኛ እና ብቁ ባለሰልጣኖች ያሰፈልጉናል አሰፈልጊነታቸዉ ጠቃሚነታቸዉ ያለነሱ ሻሸመኔ ዉሰጥ ሰዉ ዘቅዝቀዉ ሰቀሉ አማራ ዉሰጥ ሰዉ አቃጠሉ የተሳሳተ መንግሰት ጥራት የጎደለዉ መንግሰት ንብረት ልወረሰ ብሎ ይነሳል ይህ የሚሆነዉ መጀመሪያዉኑም ሐቀኛና ብቁ ባለሰልጣኖች መሾም ይቻላል
እንግዲህ የምንረሳዉ የመጀመርያ ነገር ባለሰልጣኖች ሰዎች ናቸዉ ሰዎች የሚመሩት 98.7% በሐገር ፍቅር ሳይሆን በራሰ ጥቅም ነዉ። የሐገር ፍቅርን ከራሰ ፍቅር አሰቀድም የምንል ተላሎች ነን
ነገርግን መንግ ራሱ አንድ ሰዉ እሰከሚቀር ብሎ እግሬ አወጪኝ አለ ሐይሌም ብር አከበቱ የፈለግኸዉን ባለሰልጣን ጥራ በሐብት ዉሰጥ ዋኝተዋል
አሁን ችግሩ ለእነዚህ ባለሰልጣኖች የሚገባቸዉን ክፍያ ካልከፈናቸዉ መሰረቅ ይጀምራሉ የተሰረቀ ገንዘብ ደግሞ የራሳቸዉ ሰለማይመሰለቸዉ ቪ8 ይነዳሉ
በክፍል ሁለት እንዴት የራሰ ወዳድነትን ከሐገር ፍቅር ጋራ እንደምናሰታርቅ እነግርሃለሁኝ
@@ዋሰ😅😅😅 አይ የካድሬ ነገር 😂
@@empyrealcirus
አቶ empty real( አቶ በዶ እዉነታ)
ትግርማላቹህ ኮተት የሆናቹህ ነገር
እንበል አንተ የግብርና ባለሰልጣን ብትሆን
ደሞዝህ 20,000 ብር በወር ቢሆን
አንድ የነጭ የመርዛማ ኬሚካል ማዳበርያ ለም መሬታችንን ወደ ጨዋማነት የሚቀይር ከቤንዚን የተሰራ ማዳርያ ላሰገባ ሰድሰት ቢሊዬን ደላር ገፍትርና
እኛ ደግሞ በወሸማህ ሰም አንድ ሚሊዬን ደላር እናሰቀምጥልሀለን ብሉህ
ዘራፍ አንድ ለናቱ በፍፁም የሀገሬን ጥቅም አልሸጥም ብለህ በቀበሌ ቤት ትኖራለህ ወይ
እዉነቱን ተናገር የፈለገዉን በል የግብርና ሚኒሰተር ሰድሰት ቢሊዬን ደላር ከቤንዚህ ቡታጋዝ የሚሰራ ማዳበርያ እያሰገባ ነዉ ጥያቄዉ እንዴት ማሰቆም እንችላለን ነዉ በሚቀጥለዉ አጫዉትሃለሁ
@@ዋሰ ይህን አመለካከት ስለለተሸከምክ ነው ስልጣን ማትይዘው እነሱ ገበያ ላይ ያለ ቪ8 ነው ያንተ የሌለ ቪ16 ሳቅቼ ሞተው አለ ወዲ ዜናዊ!!
@@sumeyanuredin8458
አንተም ብሎ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ አትልም
አንተ ከDC ታክሰ ሰርተህ ለፍተህ ጥረህ ያገኘኸዉን ገንዘብ መዘረፍ የለብኝም ብለህ መከራከር አለብህ እንጂ
ባለሰልጣኖችን በጅምላ መሳደብ የለብህም ወይ ሰም ጠርተህ ይህ ባለሰልጣን ዘርፏል ብለህ ማሰረጃህን አቅርብ
ቪ8 መንግሰት የሚያቀርብለት መኪና ሊሆን ይችላል ለድሀ ቪ8 ብርቁ ነዉ በሐይለሰላሴ ግዜ ትራፊኩ ፖሊሰ BMW ሞተርባይክ ነበራቸዉ በደርግ ግዜ ያ ሮታሜ የራሸያ ሞተር ከጎኑ ጋሪ ያለዉ
በደርግ ዘመን ባለሰልጣኖች በሙሉ ካኪ ነበር የሚለብሱት ነገር ግን የነሱ ካኪ መልበሰ ሀገራችንንሀብታም አላረጋትም በደርግ ዘመን እዲት የግለሰብ ቤት አልተሰራችም
በሐይለሰላሴ ዘመን አንድ ባለሰልጣን ቤቱ ትልቅነቱ ሆሰፒታል የሚሆን ነበር አብታቸዉ ወደር አነበረዉም ይህ ግን ግለሰቦችን እንደ በድሉ ህንፃን እና ሞላማሩ በዛሬረዉ ምንዛሪ ትሪሊዬንያላቸዉ ሀብታሞች አፍርተዉ ነበር
በደርግ ዘመን ወፍየለም ግን ካኪ ይለብሳሉ
በወያኔ ዘመን ብዙም ለልብሰ ደንታ አነበራቸዉም ግን በግል ብዙ ሀብታም አፈሩ መንግሰት ሜጋ ኢንድሰትሪዎች የተከፈቱት ከሺህ በላይ ይሆናሉ ቢሊዬን ደላር ካፒታል ያላቸዉ በዛሬዉ ምንዛሪ
በአብቾ ግዜ በቪ8 ይፈላሰፋሉ ግን ይለብሳሉ ያጌጣሉ ያሸቀረቅራሉ ፀጉራቸዉን እንኳን ሳሎን ሄደዉ ነዉ የሚዘንጡት ይህ ሁሉ ሲያንሳቸዉ ነዉ ባይ ነኝ ትክክለኛዉ ደሞዝ መከፈል አለባቸዉ በሰሩት መጠን
ለአንተ እንዲገባህ አንድ ምሳሌ ልሰጥህ የኢትዬጵያ አየር መንገድ CEO አቶ Tewolde GebreMariam እንወሰድ አይር መንገዱን ሲቀበሉ የሻገቱ ጥቁት አይሮፕላኖች ነበሩት በደርግ ግዜ የተገዙ
መጀመርያ የኛ CEO ያረገዉ ያረጁትን አሮፕላኖች በሙሉ በአዲሰ መቀየር በፍፁም አሮጌ አሮፕላን እንዳለይ ብሎ የሚሸጠዉን ሸጠ ይሚወገደዉን አሰወገደ
ከዚዛ ከዚሮ ተነሰቶ ሰራዉነ ሲለቅ 155 ቦይንግ አይሮፕላን በአይሮፕላን ብዛት አሉ ከሚባሉት ጋራ መፎካከር ቻለ ። የዚህ CEO ጀግንነት የታየዉ COVID-19 ሌሎቹ ኤርላይንሶች ሱቃቸዉን ሲዘጉ አጅሬዉ የመንገደኛዉን አይሮፕላል ካርጎ አርጎት ሸቀላዉን አጦጦፈዉ ። ይህም ጀብዱ አሜሪካ ላይ ቢሆን ይዘመርለት ነበር ግን እሱ በአመት ወደ ሰድሰት ቢሊዬን የተጣራ ደላር እያሰገባ ደሞዙ $20,000 ደላር በአመት ብቻ ይከፈለዋል እንግዲህ አሰቡት አንድ የDC ታክሲ ሹፌር የዛን ሁለት እጥፍ ያገኛል።
አሁን ጥያቄዉ CEO አቶ ተወልደ በሐቀኝነት በአገር ወዳድነት አገርን ያገልግል ወይ የግል ፍላጎቱን ትቶ እንደ ወሻ የሚጣልለትን ደሞዝ እየበላ በቀበሌ ቤት ይኑር ነዉ ጥያቄ
አዉ አቶ ተወልደ ሞኝ ከሆነ የሐገርን ፍቅር ከራሱ ጥቅም አሰቀድሞ በድህነት ይኖር ነበር ይህ ምሰጋና ቢሰ እርሰት አሰመላሸ ሌባሌባ እያለ ወረዱበት እንግዲህ በደህና ግዜ ቦይንግ 100% ሲገዛበነበረበት ግዜ ምንም መክሸሸ አላገኘም ብዬ አላምንም
ይሄም ሆኖ በመጨረሻ AiRBUSን ገዛልን የቦይንግ አዞሪት አላሸነፈዉም ለሐገሩም ለራሱም ጥቅም ሰርቶ ከሆነ እሰዬዉ ግን የራሱን ጥቅም ችል ብሎ እንደሆን ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል
ተመሰገን አምላኬ አቶ ተወልደ ለኩፉ ቀን ያሰቀመጠዉ ገንዘብ ካለዉ ይሄዉ በሰላም ይኖራል አገሩን ሰለአገለገለም ክብር ሲገባዉ ተዋርዶል
አቶ ተወልደ ከሄደ በኃላ አየር መንገዱ የሌባች መ፠ፈንጫ ሆኖ ሕዝብ ተማረዉ እሪታቸዉን ያሰሙ ነበር ቲቪ ላይ ቀርዉ አሰተዳደሩ ቅሌታቸዉን እሰከሚሸፋፍኑ ድረሰ ። ይህ ነዉ የመሪን ጥቅም አለማወቅ ለአበሻ ግን ይህ ሲያንሰዉ ነዉ ሁሌ አይማሩም አቶ ተወልደ ትግሬ በመሆኑ ብቻ ወረዱበት በአንድ በኩል ሰልጣን በችሎታ ይሰጥ ይላሉ በሌላ በኩል ትግሬ በችሎታዉ ቦታዉን ሲይዘዉ ኡኡኡኡ ይላሉ
አሀን አቶ ተወልደ የራሱን ጥቅም ያሰከበረበት መንገድ ሰርቆት ብቻ መሆን አለበት ያለበለዝያ እንዴት አሜሪካ ላይ ሊታከም ቻለ? እንበል እንሹራንሰ አለዉ እንበል የሚኖርበትሰ ቀበሌ ቤት መሆር የለበትም ከአሁን በኃላ እሰከ መቶ ዓመቱ ቢኖር ወጪዉን የሚሸፍን ገንዘብ ያሰፈልገዋል እነዚህ ሙጅሪሞች አገርን በመክዳት ብለዉ ጡረታዉንም ላይጠብቁለት ይችላል
አሁን ጥያቄዉ CEOዎች ባለሰልጣኞች አብቾን ጭምር ሳየሳቀቁ እንዴት የግል ጥቅማቸዉ በሕጋዊ መብት እናሰከብርላቸዋለን እሱን በክፍል ሶሰት እመለሰበታለሁኝ
አቦ በጣም ጎበዝ ነሽ ምንም ጥርጥር የለውም።
ማንን ልትጉዱ እንደታበ አዉቀነዋል
ወንጀል አላገኘሁብህም ነገር ግን ሀብትህ ይወርሳል የሰማሁ መሰለኝ ከሆነ ታድያ ይሄ ህግ ከሁሉ ኬኛ በምን ይለያል ?
ደመወዝ መክፈል ሲያቅተው ህዝብን ለመዝረፍ 😂😂 አይ ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጣ
እጅግ በጣም በዙ ክፍተት ያለበት እና ከፍተኛ ምስቅልቅል የሚያስከትል ህግ ነው፤ ደግማችሁ አጢኑት። ዜጋን እያሸማቀቁ ሰጥለጥ ብሎ እንዲገዛ ለማድረግ፣ የፈለጉትን እየለዩ ለማጥቃት፣ በህግ ስርዓቱ ውስጥ የተሰገሰጉ ህገ-ወጦችን ያለአግባብ ለመጥቀም፣ እና ማህበረሰቡን ለማደህየት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ከመሆኑም በተጨማሪ፤ የዜጎችን ሃብት የማፍራት መሰረታዊ መብትም የሚጋፋ ነው። ይህ ማለት "በህገ-ወጥ መንገድ ሃብት ማፍራት መብት መሆን አለበት" እያልኩ ሳይሆን፤ ማስረጃ (ሰነድ) በስርዓቱ ማቅረብ ያልቻለ ሁሉ፤ "በህገ-ወጥ መንገድ ያፈራው ሃብት ነው" ማለት እንዳልሆነ ልታጤኑት ይገባል በሚል ነው።
Detail & transparent explanation🎉🎉 a reason of mostl conflict in Etiopia is exploitation of wealth & resource in one way or others🎉🎉🎉
Its suspecious to wrongful use by a corrupt environment. The government should put in place a procedure to prevent misuse of this law by individuals in the government legal institution.
20 ዓመታት ወደኃላ ሄዶ መታየት አለበት ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ በፍትሃዊ መንገድ ሀብት ያገኘው ኢትዮጵያዊ ከ0% በታች ነው።
ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወንጀለኛ, ፖለቲከኛ ደግሞ ዳኛ። ወደደክም ጠላህም ይቺ የመጥፊያ ደውል ናት!!
ዳያስፖራን ላይ ያነጣጠር ነው የምትሉ ድኩማን ይህንን ስሙ
አንተም ላይ ቢያነጣጠርም እኔ ላይ እንዳነጣጠረ ነዉ የምቆጥረዉ
በፈለገዉ መለክያ መንጌ ራሱ ትርፍቤትን የወረሰዉ የመኖርያ ቤትህን አነካም ለትርፍ ቤትህም አበል ከፍሏል
ድኩማን ብለህ ተሳደብክ እንጂ ምክርህስ በጎ ነበር!
@@birhanjommy
እሺ እኔ አልሳደብም ነገር ግን እኔ ካንተ እለያለሁኝ ከፋፍለህ ግዛዉ ነዉ መልክቱ
የሚልህ ባለሰልጣኖች ላይ ያነጣጠረ ሰለሆነ እናንተን ሰለማይነካ ዝም በሉ ነዉ
አማራን ያነጣጠረ ነዉ ትግሬዎች ዝም በሉ ኦሮሞ ላይ ያነጣጠረዉ ሱማሌዎች ዝም በሉ
ነገ እኳ አንተ ጋ እንደማይመጣ ምን ማሰተማመኛ አለህ እንደዉም ዳያሰፕራዉ ለኔ አልመጣም ብሎ ዝም ካለ ነዉ እሱም የሚበላዉ በተራዉ
@@ዋሰ ይህ ሕግ በአሜሪካና በሠለጠኑት አገሮች የተለመደ ነው። እንዲያውም እዚያ በግል ሥራ ወይም መንግሥታዊ ያልሆነ ኩባንያ ሁሉ የንግድ አካውንት ይኖረዋል። የባንክ አካውንቱን የሚቆጣጠረው የፋይናንስ ሚኒስቴር ነው። የፋይናንስ ቢሮው ከዚህ አካውንት ወጭውና ገቢውን ይመለከታል። ንብርት የተገዛበትን ውልና ሰነድ ይቆጣጥራል። ግብር የተከፈለበትና ሕጋዊ የገንዘብ ዝውውር መሆኑን ይቆጣጠራል። ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ሁሉ ቁጥጥር የለም። ከሰውና ከአገር ዘርፎ፣ ታክስ ያልተከፈለበት ድለላ ሠርቶ የመቶ ሚልየኖች ከፍተኛ ንብረት ያካበቱ ሰዎች መኖር የለባቸውም።
ይህ ሕግ ብዙው ነገሩ ከአሜሪካን የተቀዳ ነው።
Kasarganyaa yiishalaal manyaa kananyaa yiishalaal sarganyaa fiitaabeeriinaa yakkii hariiroohawasaa adaanbeekudhaa
Targaafii manjaafiiqada giiliinkanuu biiyatamiituuqabaa akka aalaamatii iiyaafadhamee
I agree with it
Kasalafeetamoo dhamalaa modaraadhaa jachuudhaa yadariirmeetiimo qanyuurii miixiiwayaa yaniinii
አፈር ያስበላሽ አቦ ጥንብር
Dhamalayadaa kasalayadaa daraayadaa riirmeeyadaa qanyuuryadaa miixiiyadaa jahankana adaanbasuufetii
Tariika abiiyiidhaa fiidiiyonajatee satiitakkatiin siifiidaa dheriinasaa kiiloosaa hiimuunhiindandahamuu matarumalee mazanumalee guraafii seenaan abaadubajiirtii dubateedhagahee jalademeelalee mataakiiyanii
Manjaafiiqanii tasabiin ofaniifii cheltofiifii efiisariin ofaniifii aysuusiin ofaniifii bajajiin ofaniitokkomeewaniihudii biifumasanii
Let’s start from her how much from the top to bottom it cost hope you know what I am trying to say anyway this people they don’t know how to govern the country this is one example you know everywhere you go only or mostly 90/20 % they are from Oromo ethnicity so put them in jail 35 % the population make more chaos make more confusion
There is a lot of work to make the people succeed
Why people still?
Why you make more poor and poor decisions
And please don’t tell us about other country bullish
Jarsafulatokko jarsafulalamaa jarsamataahamashaadhaa akkamiitii adaanbafnaamee
Lafatanamatartee beytaa kiintalakana mazanteebeytaa biishaankunii metarkubiimeqaa waloodhaa waluumaan lalamee
Zarafiwoch
Jarsiifulatokkoo tasabii.ofaabekkii jarsiimataahamashaa aysuusii ofaabekkii jarsiifulalamaa efiisaar afaabekkii
Kasaliigubatu diimatee daraadhalaa miixiingubatee dhamala riirmaafakatee.debiitee riirmafakatii adiitatii