አንቺ የእናቴ ምትክ ነሽ !በእንባ የተሞላው ሰርፕራይዝ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • በእንባ የተሞላው ሰርፕራይዝ ! ለ 26 ዓመታት ኑሮዋን በእስራኤል ያደረገችው እልልታ የእናቷ ምትክ የሆነችውን ለማመስገን ሁሌ ትመኝ ነበር ዛሬ ተሳክቶላታል ፡፡
    በየጊዜው በ ሸገር ኢንፎ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ለመከታተል ‪@shegerinfo‬ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    You tube ‪@shegerinfo‬
    Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 103

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 месяца назад +23

    እንኳን እናት ሞተ አይደለም ሰስበው በጣም እፈራለሁ ፈጣሪ እናትን አያሳጣን።

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 3 месяца назад +41

    እውነት ነው የእናት ሞት በጣም ያማል ከውስጥ አይወጣም እናቱን ያጣ ያውቀዋል

    • @tigist9810
      @tigist9810 3 месяца назад +3

      ትክክል 😭

    • @abedaberhan
      @abedaberhan 3 месяца назад +2

      ብትክክል😭💔😭

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 3 месяца назад +2

      እውነት ነው የእናት ሞት እና የድንጋይ ላይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል የሚባለው አባባል እውነት ሆኖ ነው ያገኝሁት ።

    • @KhadijaKhadija-io3ox
      @KhadijaKhadija-io3ox 3 месяца назад

      Ewenet new himemu legna enate lelalene egna tewelene 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 3 месяца назад +16

    የእናት ሞት ከሇድ አይወጣም እናቴ ሁልጊዜም ትናፉቂኛለሸ

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 3 месяца назад +12

    ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች ፈጣሪ ይስጥልን❤🙏❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 3 месяца назад +9

    እድሜ ከጤና ተመኝሁላቸው ታድለሻል እናትሽ ወይንም አክሥትሽ በህይወት እያሉ መመረቅሽ ታድለሻል እኔም ለእናቴና ለአባቴ ምርቃት እፈልጋለሁ አሁንም ይመሮቁኛል ግን በአካል እንዳያገናኝ እግዚአብሔር እለምነዋለሁ በሠግደትያለን ሁሉ በሠላም ለአገራችን ያብቃን

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 3 месяца назад +16

    12አመት ከማዳም ኩሽና ደምሩኝ😢😢😢😢

    • @Lenaebrahim8583
      @Lenaebrahim8583 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂እኛም ያው ነን ውዴ ዋናው ጤና ይሁን

    • @fadila-h7c
      @fadila-h7c 3 месяца назад

      🥺❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 3 месяца назад +6

    እንደነዚህ ያሉ ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ደግነት ለራስ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 💯🙏🙏🙏

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    እኔ ከእናቴ ቀጥላ ያሣደገችኝ የአጓቴ ባለበት ናት አጓቴ አላህ ይዘንለት በቅርቡ አጣዉት እሷን አላህ ያቆይልኝ ጀዛዋን አላህ ይክፍላት

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 3 месяца назад +2

    ድሮ እኮ ልጅን የወለደ ብቻ አይደለም የሚያሳድዉ ጎረቤትም የማነዉ ልጅ ሳይባል በአንድ ትሪ በልተን ነዉ ያደግነዉ በጥሩዉ ዘመን ስላደግን እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 месяца назад +10

    ደቂ ኤረይ ፍቅሪ ፍቅርኽን ይብዛህ ንዝሞቱ መንግስተሰማይ የዋርሶም ንቤተሰብ ጽንዓት ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤ለእናቶችን እድሜ ጤና ያድልን❤❤ላረፉት ነብስ ይማራ😢❤

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 3 месяца назад +4

    የምትባሉ ቤተሰቦች ከነዚህ መልካም ቤተሰብ ተማሩ

  • @19tahsase
    @19tahsase 3 месяца назад +3

    ሰው ስትሆኝ(ን) ወለታን በቁም ትከፍያለሽ(ህ) በውስጡ ያ ሰው ብቻ ሳይሆ ያንንም ሰው የሰጠ እግዚአብሔር ይመሰገንበታል እናንተም ደግሞ ልበ ቅን ናችሁ ❤❤❤

  • @EmuNgus-sw7mb
    @EmuNgus-sw7mb 3 месяца назад +5

    የናት ሞት ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል😭😭😭😭

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 3 месяца назад +1

    ,እዲህአይነትቤተሰብቢኖረኝኑሮበምንእድሌ😢😢😢😢

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 месяца назад +2

    ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ወርቅ ቢሆን በፎቶ ፋንታ ይበልጥ ያምር ነበር ሁሚ ጀነቲ አንቺ ሰላለሺኝ አላህዬን አመሰግነዋለው እናቴ ሰለሆንሽ ደሞ አመሰግንሻለው ሁሚ ጀነቲ አላህ በአፍያ ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅምምምምምምምምምም እድሜ ሰጥቶሽ ሰካድምሽ ልኑር ❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 3 месяца назад +1

    አመስጋኝ ሰው የታደለ ነው እንኳንም ኖረውልሽ አመሰገንሻቸው የተባረከ ዘር ደስ ይላል።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад +1

    እልልታ ተባረኪ አክስትሽን ፍቅርሽን መግለጽሽን ለሁላቹም እድሜና ከጤና ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @betebekele3111
    @betebekele3111 3 месяца назад +3

    እውነት ነው አምዬን የሚተካት የለም ምነው ሁለት በሆነች ብዬ ተመኝው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ እሳቸውም እድሜ ከጤና ይስጣቸው 💐💐💐💐
    👏👏👏
    ለሞቱት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው👐👐

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 3 месяца назад +4

    የእናት ቤት አይዘጋ

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 3 месяца назад

    እናት በሕይወት እያለች ቀላል ነው ከሞተች በህዋላ ነው ድካምዋ የሚታወቀው ልጆችዋ በወጡበት በሰላም እስኪመለሱላት ልብዋ ይጨነቃል እናት አንድ ናት ብዙ መከራን ታሳልፋለች እኔም የልጆች እናት ስለሆንኩ ስሜቱን አውቀዋለሁ እናታችን ምንም ባታደርጉላት በጥሩ ንግግር አለሁልሽ በልዋት አክስት ደግሞ የናት ምትክ ነች የእህትዋን ልጆች ደግሞ ለስዋም የህትዋ መጽናኛዎች ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላምና ፍቅርን ያብዛልን መሲ አንቺንም ሰላሙን ያብዛልሽ በርቺ እወድሻለሁ ።

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon 3 месяца назад

    እልልታ አንቺ እድለኛ ነሽ አክስትሽን እድሜ
    ይስጥልሽ በዛላይ ቀብረሸታል የኔ ልንገርሽ ኢትዬዽያ ብንኖርም እናቴ ኤርትራዊ ታዲያ የኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ግዜ በ91 እናቴን ከቅፌ ወሰዶት የሚገርምሽ። በዛመሀል የነበረዉ ስቃይ ከ2 አመት በሆላ
    መርዶመጣ ልን የናቴን ሞት አሰብሽዉ ይሄ 25 አመት ከተለያየን 25 አመት ሙሉ እናቴን በህልሜ አያታለሁ ትናፍቀነነኛለች ሁሌም አለቅሳለሁ። የአዉነት ተድስቼ አላዉቅም በቃ ጎዶለነት ይሰማኛል ሰዉ እናቴን አሞታል ሲል
    ያስቀናኛል ብቻ ያስጠላል እኔ ዘመድ እንኮን የለም ለማንኛዉም እድለኛነሽ ፈጣሪ አክስትሽን ያቆይልሽ ❤❤❤❤

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 3 месяца назад

    እኔም አሳዳጊ አክሰቴን አክስቴ ለማለት የሚከብደኝ አናቴን ሳላመሠግናት ምታብኝ ሁሌም የሚፀፅተኝ ሁሌም የማዝንበት ጉዳይ ነው አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሄርን አመሥግኚ ሳይምቱብሽ ለማመስገን ስላበቃሽ

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 3 месяца назад

    እልልታ እሰትንፍሰ እሰኪያጥረኝ ለናቴ አነባሁ እምዬ እኔን ብላ ከቀዬዋ ወጥታ እህቴ ፣ጎዴ ፣ሞግዚቴ፣ትዳሬ ጥላኝ ሄደች ጨክና እምዬ።ዛሬ ሆድ ባሰኝ መሰዬ “ልጅ አገሩ ልጅ ዘመዱ ጎጆማ ምን ይላል ጥለውት ቢሄዱ”ብላ ከኔ ጋር ተቆራመደች። እመዬን ማንም አይተካት አከሰቴ ዛሬም ብታፀናናኝ ማን እንደ እናት።

  • @ኢትዮጲያአገሬ
    @ኢትዮጲያአገሬ 3 месяца назад +1

    ከእሸቱ ባለቤት ጋራ ትመሳሰላለች ልጀትዋ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 3 месяца назад +1

    🎉እህታችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

  • @alemns5942
    @alemns5942 3 месяца назад +2

    የኔ አክስት ደሞ አውሪ ናት😮

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 месяца назад +2

    መመሰጋገን በጣም ደስ ይላል ረጅም እደሜ ከጤናአ ይስጠወት አችም ተባረኪ❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    እኔም አክስቴን በጣምምም ነው የምወዳት ከቤቷ ህደን ካልቨላን ትቆጣለች ስንሄድም ሽኝታ ስንነጣ ቀብታ ነው ❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 месяца назад +2

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 месяца назад +1

    ለሁለተኛ እናታችሁ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥላችሁ
    መልካም ሰው እና አመስጋኝ ሰው አያሳጣን መድሃኒያለም
    ሁላችሁንም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 3 месяца назад +1

    ለማመስገን መምጣትሽ ደስ ይላል በልጆሽ ተባረኪ ነገር ግን ብዙ ከዚህ በላይ ላሎዱት ልጅ ዋጋ የከፈሉ ቤተሰቦች በተለይ እንጀራ እናቸቶች ባእዶች ምስጋና ይድረሳቸው

  • @filywedibereka1961
    @filywedibereka1961 3 месяца назад

    እልልታ ኣምላኽ ክብሪ ይሃብኪ ንሓትነኺ ክብሪ ዝሃብኪ
    ገነት ኣደ ኹሉ እያ ብጣዕሚ ጽቡቕ ሳርፕራይዝ : ክብሪ ንዝግበኦ ክብሪ ንክትህቦ ክንደይ ሰናይ ተግባር ስራሕ ሰሪሕኪ: ኣደ እታ ዝኸበረት ውህብቶ ፈጣሪ እያ 🙏🏾

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 3 месяца назад +1

    ደስታም ፣ሀዘንም በአንድ ላይ የሚሰማ ዝግጅት መልካምነት ሁሌም መልሶ ይከፍላል❤❤❤😊😊😊

  • @GaroAnanian
    @GaroAnanian 3 месяца назад

    እኔ አለው ወጥቼ ከቀረው አንድመ መረፊያ የለኝ
    እንዴት እነዳለቀሰኩ

  • @yoditgebrekidan5490
    @yoditgebrekidan5490 3 месяца назад +1

    Egzaebhier ymesgen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 месяца назад

    የ እናቴን ሞት ሳስበው ለቤ ይደማል 💔💔 እንድህም ዓይነት አክስት አለ ተመስገን ነው ርእጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🙏🏾

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +4

    እልልታ እንኳን ያሰብሽው ተሳካልሽ አዎን ባለውለታዎቻችንን ጊዜ ሰቶ ማመስገን የህሊና እርካታና ደስታ አለው ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክላችሁ።

  • @bbhh211
    @bbhh211 3 месяца назад +4

    የእናት ሞት ከባድ ቢሆንም እንደነዚህ ላሉ እናቶች ረጅም ዕድሜ ከጤኔ ጋር ይስጥልን

  • @Branifoodrecipes
    @Branifoodrecipes 3 месяца назад

    ደምሩኝ ውዶችየ ። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 месяца назад +1

    እውነትም እናት ናቸው የሚመስሉት መልካቸውም ተግባራቸውም እንደ እናትነው::እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ🙏🏾

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 3 месяца назад +2

    እልልታ ሓፍተይ እግዝአብሄር የኽብርኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 месяца назад +3

    Yenen enba fesese gobeze teru aderegeshal ❤

  • @asne3025
    @asne3025 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ትላላቹው ስታለቅሱው አስለቀሳቹኚ የሞተ ነብስ ይማር

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 месяца назад

    እውነት ነው መግቢያ ማጣት ይክብደል ጀግና ሴትነሺ እኔ እናት አባት አክስት በቃ ሁሉም ሞተዋል ወደሀገር ሳስብ የት ነው የምገባው ብየ ይጨቀኛል

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 3 месяца назад

    በሰዉ ሀገር እናትን ማጣት ምንሽን ነዉ ብለን በየሰአቱ ሳንገኝ የልባችን ሳይደርስ እናትን ማጣት እኛም እንደነሱ እስከምንሄድ የዘለአለም እሳት ፀፀት ምነዉ ከሀገሬ ባልወጣሁ ምነዉ ከጐኗ ሆኘ በመጨረሻዉ ሰአት ምን አማረሽ
    አለማለት የእድሜ ልክ ፀፀት ነዉ።
    ሳይበሉ አብልተዉ ለነሱ ሳይበሉ ለሰዉ ለዘር እሚሉ እናቶቻችንን ነፍሳቸዉን ይማርልን።

  • @ZebibButusamlak
    @ZebibButusamlak 3 месяца назад

    Asey des ktblu edmen tenan yhabkin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 3 месяца назад +5

    የኔም እናት ከሞተች 5አመት ሊሞላትነው ከሰው አገር ተሯርጬ ሰመጣ በህይወት አገኛታለሁ ቤዬ ጎጉቼ ድንኳ ጠብቆኝ አጥበው ከፍነው ሳጥን ውሰጥ አረገው ጠበቁኝ 1አመት ሙሉ ከባድ ጊዜነው ያሳለፍኩት ተመልሼ መጣው የእናት አባቴ ቤት እንግዳ ነው እምኖረው እደባዳ ከፉ ሴት አለች እቤት ውሰጥ የሰዉ ጉሰቁልና እምትወድ

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 3 месяца назад +1

      አዞን መበርታት ነው

  • @טיגיסטבלאי-ח6צ
    @טיגיסטבלאי-ח6צ 3 месяца назад

    እልልታዬ የናትሽ ነገር እንደሚያንገበግብሽ አውቃለሁ እንዲህ አጫውተሽ ቢወጣልሽ ጥሩ ነው አይዞሽ መሳይ እናት ነበረች ምን ታደርጊያለሽ እግዚአብሔር አይወቀሰም እሱ አዋቂ ነው

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 3 месяца назад +2

    ማሻ አላህ እናቶች ሲስቁ እንደት ደስ ይላል❤❤

  • @DebreBishaw
    @DebreBishaw 3 месяца назад

    Mesye yenche chanle tytwo aytegbem endachw webe new edmena tena yestshe

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 месяца назад

    አሳዳጊዬ የእኔ ቆንጆ እናት ነፍስሽ ን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ!!😭
    እማምዬ ሁሉም አላፊ ነው ነገር ግን እንደዚህ ትልቅ ሆኘ አይተሽ ኝ በነ በ ር 😭
    ዎላጅ እናቴን አግ ኝ ቼ ብነግራት ስለአንች ደስ ባለኝ 😭

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 3 месяца назад

    😢😢😢 አስነባችሁኝኮ ደስ ይላል መመሰጋገን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 месяца назад

    የታደሉ ቤተሰቦች ይህንን ፍቅር ኘይቀይርባችሁ🇪🇹❤ 🇪🇷❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 месяца назад +2

    ይሄ ለብዙ ቤተሰቦች አስተማሪ ነው መንግሥትም ሊማርበት ይገባል ከኤርትራም እንወለድ ከኢትዮጵያም እንወለድ አንድ ደም ነን:: ሲቀጥል እዮሃ ሚዲያ ላይ እናት እህት አክስት አባት ምኑ ቅጡ ተጣልተው በንብረት ይጨቃጨቃሉ የታደለ ቤተሰብ ደግሞ አክስቱን የእናቴ ምትክ ብሎ እንዲህ ያመሰግናል እንቆቅልሽ የበዛባት ሀገር:: እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅሩን ያውርድ ለዛች ሀገር አንድነት ፍቅር ይስጠን::

  • @ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ
    @ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ 3 месяца назад

    ረጅም.እድሜና.ጤና.እግዚአብሔር.ያድሌ.አንቺም.ልጃቸው.ተባረኪ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 месяца назад +2

    ደስ ይላል ሌላዉ አመሰጋኝ ሌላዉ በዉርስ መክንያት አናት ያሰለቅሳል

  • @ራቢይአቡየ
    @ራቢይአቡየ 3 месяца назад

    እኔም ባመሰግናት እወዳለሁ እድሉን አክስቴን በጣም ነው ነውየምወዳት እድሉን ባገኝ

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ መሻአላ እረጅም እድሜ ይስጠዎት እማዬ መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤❤

  • @BekelechReta
    @BekelechReta 3 месяца назад

    አሱማ ቤት ይቁጠር አባትና አናት ከለላ ህይወት ከባድ

  • @kabetube
    @kabetube 3 месяца назад +1

    መልካቸውእራሱ ይመሳሰላል

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 3 месяца назад

    መሲዪ እስቲዲሽ ያምራል አንቺንም እንግዶችሽንም ይመጥናል🎉❤

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 3 месяца назад +1

    That's so sweet. Long live mamaye ❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 месяца назад

    ልጄ ምን ያህል እንደ ሚጎዳ በዚህ ተማሪ አትውለድ ወልዳችሁ ብር ብቻ ዋጋ የለውም ፍቅር ስጡ

  • @የቤቲእናት-ሰ8ቸ
    @የቤቲእናት-ሰ8ቸ 3 месяца назад

    እኔም ምርጥ አክስ አለችኝ የኔም የልጆቸም እናት ናት አላህ ጤና ና ረዥም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤

  • @BrGston
    @BrGston 3 месяца назад +1

    ዋይ ሓፍተይ ኣምላክ ይባርኪ ደስ ዝብል

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 3 месяца назад

    እውነት ነው እኔም እናቴን ካጣሁ ጀምሮ በህልሜ ሳላያት ከቀረች ትናፍቀኛለች እምጎጎለት ህይወት አሁን ምንም አይመስለኝም እናቴንም በየቀኑ ስሞንም በምክንያት ሳላነሳ ውዬ አላቅም እምምልባት ሁለ ነገሬ እናቴ ነብስሽ ይረፍልኝ ❤️😢

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 3 месяца назад

      Banaateshe seme lege lalelachawu arogeriche yatashalshene adregi yalbeshe yadaresale nafesachawume yemarale

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 3 месяца назад

      Arogetoche

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 3 месяца назад

      Malatea nawu

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204 3 месяца назад +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ደስተኛ ሁኑ ቀሪ ዘመናችሁን❤❤❤

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr 3 месяца назад

    ❤❤❤❤የኔ ዉድ ተባረኪ

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr 3 месяца назад

    ለኔ እናቴ ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አላህ ያገናኘን ያረብ ቤተሰቦቻችን ጋር

  • @asne3025
    @asne3025 3 месяца назад +1

    ዋው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 месяца назад

    የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይክብራችሁ

  • @רחל-ג1ס
    @רחל-ג1ס 3 месяца назад

    מזל טוב😊

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 3 месяца назад +1

    Tebarkie

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 3 месяца назад

    Mom❤🌎❤️☝️👌☝️

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 3 месяца назад +1

    🎉

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 3 месяца назад

    አበሸሪ🎉🎉🎉🎉🎉እደሜናጠሰጠልያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 3 месяца назад

    Aenchi jegna nach geta ybarksch

  • @sofiasofia5511
    @sofiasofia5511 3 месяца назад

    እፍ የእናት ሞት እኮ ህመም ነው እናቴ እመሜ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @kabetube
    @kabetube 3 месяца назад

    እደዚህ ነው ያሳደገችም እኮያውእናትነች

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 3 месяца назад

    ❤🎉👍👍💕👍

  • @AlemashWoledselase
    @AlemashWoledselase 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abay-tx1es
    @Abay-tx1es 3 месяца назад

    ❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏👍👍

  • @emu861
    @emu861 3 месяца назад

    Elelta ❤❤❤❤