🔴የሰርጋቸው ቀን || ቲክቶከር ብሩክ እና ኤፍራታ || በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- የወንድማችን ብሩክ እና የእህታችን ኤፍራታ በሰኔ 7/2016 ዓ.ም በደብረ ሊባኖስ አቡነ ሃብተማርያም ገዳም የሰርግ መርሃግብራቸውን ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውና እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
CAMERA MAN AND EDITOR
www.instagram....
የብሩክ እና ኤፍራታ በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም የነበራቸው የሰርግ ፕሮግራም እና ቃለመጠይቅ - Развлечения
እንደዚህ ተደስተህ አይቼህ አላውቅም የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
የእውነት ሁሌ ያሰዝናኛል ብሩኬ ብቻ ተመስገን
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ እኔም ልክ እንደ ወንድሜ ነው ሁሌ የምጨነቅለት በእንዲህ አይነት ሁኔታ ስለአየሁ ሁሌም እመቤቴ ማርያምን አመሰግናለሁ ደግሞ ወልደው ከብረው እጥፍ ድርብ ያርግላቸው እንደሜሆንም ምንም ጥርጥር የለኝም።
ከጥቂት አመታት በፊት ከብሩኬ ጋር ሰ/ት/ቤት ስንማር እና ስናገለግል ሀሳቡ እና እቅዱ ሁሉ የእግዚአብሔር መሳሪያ መሆን ነበር!!!!!ሁል ጊዜ እግዚአብሔር መሳሪያው ቢያደርገኝ ምናለ ይለኝ ነበር እንደተመኘውም እግዚአብሔር የርሱ ስላደረገው ስለ ብሩክ ወንድሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን
አሜን. የሁንልን. ይደረግልን. በረከታቹህ. ይደረሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡርኬ የኔ አባት ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል እናትም ሚስትም እህትም ትሁን እመብርሀን እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ክልላ ታሳልፍ 🙏🙏 መልካም ጋብቻ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ ብሩኬ እና ኤፍራታ ድንቅ ስራ ነው ብዙ ነብስ ይድንበታልም ብዬ አስባለው ያስደስታል ያስደስታል የኛ እመነታችን አዛሄሎች ቀጥሉበት ቀጣይ የማንን እንጠብቅ
የአቡነ ሐብተ ማሪያም በረከት ይደርብን
ብሩክ ኤፍራታ የአብረሀምየሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም ቤታችሁ በበረከት ትሙላላችሁ እልልልል እኔም ግሸን ደብረከርቤ ነዉ ስርአተ ጋብቻንን ያሰብነዉ እስኪ የልቤን መሻት ይፈፅምልሽ በሉኝ ❤❤❤❤
አሜን፫ ኤፍራታ ማለት ምን ማለት ነው የኔውድ❤❤❤መልሺልኝ
እስቲ ዝም ብለሽ ፀልዪ የሚድያ አይሁን ትዳርሽ
@@mlgglm9051 ምን አቃጠለሽ ወሬኛ የቅናት መንፈስ አለብሽ ፀበል ግቢ
@@SLM-o3k ኤፍራታ ክብርት ማለትነዉ
አምላኬ ሆይ እኛንም ከርታታ ስደተኛ ልጆችህን ከያለንበት ሰብስበህ ለሀገራችን አብቅተህ ለእደዚህ አይነት ክብር አብቃን እግዚኦ አምላኬ እርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን😢
አሜን(3)
Amenn
አሜንንን
አሜን (3)😥😍
ወንድም አለም እንኩዋን ለዚህ አበቃህ በጣም ነው ያለቀስኩት ዛሬ እኔም እናቴ በህጻንነቴ ነው የሞተችብኝ እሱዋን የሚያስታውሰኝ ምንም ነገር የለኝም እና በጣም ነው የሚከፋሽ አንተ ግን እድለኛለህ ሚስትና እናትህ ልጆችህ ወንድምና እህት ይሁልህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን😢
ዉይ ደስስስስ ስትሉ ለዚህ ክብር መብቃት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
የኔውድ ወድም እህቴ በናተ በጣም ተደስቼለው እመብረሀን ትጠብቃቹ ❤❤❤❤
ቀሪ የህይወት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በቃና ዘገሊላ የሙሽሮችን ቤት በበረከት እንዲሞላ ያማለደች እናታችን ቅድስት ደንግል ማርያም በምልጃዋ በበረከት ትጎብኛችሁ
በረከታቸው ይደርብን የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የእናትህ ምትክ ትሁንልህ ወንድማችን ደግሞ ቆንጅዬ ነች ስስት የምታደርግ እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር❤❤❤
እማምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና እስከ መጨረሻው ታፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልል መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ያብርሃምና የሳራ ህይወት ያረግላችሁ❤❤❤
ወንድሜ ያን ሁሉ መከራ አልፈህ ለዚህ ክብር ፈጣሪ አበቃህ እላለሁ
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎህ ስላየሁ ደስ አለኝ ውለዱ ክበዱ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ❤❤ ሰርግ ያልተጠራቹ ወዳጆቹ ደሞ ቅያሜ ተዉና ተረዱት ደስታቹን መልካም ምኞታቹን አስተላልፍለት ከቻላቹ በቤታቹ ትንሽ ነገር አድርጋቹ መጥራት ሌላው ፍሬ ከሰጣቸው ፈጣሪ ለልጃቸው ክርስትና ልደትም ደስታቸውን መካፈል ይቻላል ሀገር ስላም ይሁን እነሱ እናንተ ጤና ሁኑ ኩርፊያን አርቁ😊❤❤
መባረክ ነው ደ
ስይላል
Egziabher amlak rhus gama ygbrelkum qal kidan Abrham saran ygbrelkum ❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአቭርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወገኖች እኔንም ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀጌማርያም እያላችሁ
ደሰ ስትሉ በጣም ታምራላችው መልካም ጋብቻ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው
ትዳራችሁን አቡነሐብተማርያም ይባርኩላችሁ፡፡
ሰንዳፋ ቅዱስ ገብርኤል ጋር አሉ
አስኮ አቡነሐብተማርያም አሉ
ገዋሳ ዋሻ አቡነሐብተማርያም አሉ
Fetar tdracun ybrkelacu ❤❤❤
በስመአብ ስነ ስራአቷ እግዚአብሔር ፍፃሜን ያሳምርላችሁ ❤❤❤
የእውነት ቡሪኬ እኮ ከልቡ ነው የሚያዝነው ❤❤❤ፈጣራ አይቀይሪ ትዳራክም እንደአብራህምና ሳራ ያርግል የትዳር አጋራክ ደግሞ እርጋ ያለች ከልባ ሴት ናት።❤❤❤
enkuwan des alahu yetwhedu enku lejuh egzabehervyebarekaw tedarhun betam des belujale endey betkeber buta lay egzabeher selatamerahu❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarekulen
እግዚሀቤር አሁንም እድሜና ጤናውን ከበረከት ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጣም ነው ደስ የሚለው አሁንም የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የናንተ በረከት ይድረሰኝ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የእናትህን ታሪክ ስታወጋ እያለቀስኩ ነበር። ወንድ ነኝ ግን ሥለእናት ሲወራ ሁሌም አልችልም። እናቴን አብዝቼ እወዳለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እያለቀሥኩ እፀልይላት ነበር፣ ግን የእኔ ፀሎት ሳይሆን የእስዋ ደግነትና ለእምነትዋ ያላት ጥንካሬ በተለይም ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ያላት ቅርበት በህልም ተገልጦ እስከሚያዋራት ድረስ የምትታመንበትና የምትዘክረው ፃድቁ አባቴ ጠብቆልኝ አሁንም የ75 ዓመት ሆና በህይወት አለች። አንተም ቀላል ነገር አይደለም ያወረሰችህ። ጠንክር በርታ። እህቴም በርትተሽ ጠብቂው። በተረፈ መዝሙሩን ቀዝቀዝ ብታደርጉት መልካም ነበር፣ ወደፊት አስተካክሉ። መዝሙር ላይ ትህትና ማስተዋልና ቀሥታ ያሥፈልጋል። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
yenatehen feleg meketel albeh
አሜን ❤❤❤
ተባረኩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤ባሩክዬ ቡታጀራ ማርያም ቤ/ን መተህ በሰንበ ት/ት ውስጥ ያደገች ትንሽዬ እህት አለችኝ መዝሙር ትሞክራለች እናም በጣም አበረታተሀት እንደመከርካት መዝሙር አዘምረህ ቲክቶክ ላይ እንዳስተዋወካት ስትነግረኝ ለሰው ያለህን ክብርህ ትህትና አየሁብ 😢መልካምነህ ሁሌም አይለይህ በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ ተደስፕቱ😊
እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ታምራላችው በእውነት አብነ አብተማረያም በእቅፉ ያኑራችው መልካም ጋብቻ❤❤❤
ብሩክ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ እሰይ እንዴት ደስ ይላልስትስቅ ስላየውህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ውለዱ ክበዱ ድንግል ማርያም ያብርሀምና ሳራ ጋብቻ ታድርግላችሁ❤❤❤
Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele
ማህበረ ተዋህዶ ኘሮግራም ሲያቀርብ ነበረ ተፉተሐል ጥሩ ትምህርት ነበረ
እኳን ደስ አለህ ሚስት እህትም ወንድምም ሁሉ ነገር ናት ልባም ሴትን ማን ያገኛታል
እኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤
አምላኬ ሆይ አኔ የዝውትር ምኛቴ ነው ክሰድት መልሰ የታባርክ ፍቅር እግዚአብሔር ያሎው አዳም ሰጠኝ ጌታየ ሰደታችን አሳጠረልን መልካም ጋብቻ ወዶቼ
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ ደስ ይበላቹህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ውዶችየ😊😊😊
ሳልናገር ብቀር ንፉግ ነት ነው አናንተ ን በማየቴ ብዙ ተስፋ ሰጠኝ አውነት ተስፋ በአምላኬ አደረኩ አመሰግናለሁ ብቻ ብዙ ነገር አሁን ብነግራቺሁ የማያልቅ ነገር ሰጣቺሁኝ አመሰግናለሁ ትዳራቺሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን አባታችን ሃብትዬ ይጠብቁዋቺሁ
Eleeeeeee eleeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee eleeeeeeeeeee ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤
በጣምነው ደስያለኝ ፈጣሪ እናትምሕ ሚስትትሁንሕ
ብሩኬ ሙሺሪት እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ የእናትህ እመብረሀን በልጅ ትባርካችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
በሰም አም እኔም ለሀገሬ አብቅቶ መዲኔ አለም ለቂም ነገር ያብቂኝ በእወናት በጣም ነው የቀነሁት በእወናት እግዝያብሄር ይባርኪቺሁ 🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የተዋህዶ እንቁ ባርኮን ወልዳችሁ ሳሙ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሆንላች💞👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
የኔዋ ደብረ ሊባኖስ ስታምር እኮ ያልሄዳችሁ እህቶቸ እየሄዳችሁ እዩ ❤❤❤
አቤትመታደል ጌታሁይ እኔን የምጉበኝኝ መቸነወ😢😢😢😢😢😢በደጀህ አኖረኛጌታይ😢
ወንድሜ እንኩዋን ለዝ አበቃ ። 😢😢 እናትና እህት ይምትሆን የሰጤ እግዚአብሔር ይመስገ
እልልልልልልልልልልልልልል በውነት ዴስ ስትሉ የኛ እቁ የብራም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አምላከ ቅድሷን በጣም ነው የምንወዳችሁ💕💕💕💕💕🌹🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ሜንሜን
fkrun yabzalchuuu❤❤❤❤😢uffff des sitelu😢👏👏🤲🤲🤲
ወይ ብሩኬ ለቤን ሰበርከዉ እኛም የደግነዉ ያለ እናት ነዉ የደግነዉ አይዞህ ወለተ ህይወት ከጎኑ ሁኝ አደራ።
Ye abrham ye sara yehunlchew wudoche❤🎉
ለሰው ልጅ ክርስቲያናዊ ስነምግባር ካለው ሁሉም ይስተካከላል ብሩኬአጋዕዝት አለም ቅድስት ስላኬያብርሃምን ትዳር የባረኩየናንተንም ትዳር ይባርኩላችሁ በእውነት መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤
❤ወንድሜ፡ለዚህ፡ክብራ፡ደስታ፡ሕግዜብሔራ፡አበቃችሁ🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እንኩዋን ለዝ አበቃ ። 😢😢 እናትና እህት ይምትሆን የሰጤ እግዚአብሔር ይመስገን
ብሩኬ እንኳ ንጉስ አለክ ተክልዬ እንኳን ልደጅቸው አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔወድም እኳን ደሥ አለህ የነባለማህተብ የተባረከ ትዳር ይሁንላችህ እመብርሀን ትጠብቃችህ
እንካን ደስ አላቹ
እንኳን ለዚች ለተቀደሰች እለት አደረሰህአደረሳችሁ ብሩኬየአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስስስስ ብሎናል
ብሩክን ለመጀመራ ጊዜ ደስ ብሎት ያይሁት ዛሬ ነው የምትወዳት እናትህ ወላዲተ አምላክ ቤታችሁን ትጎብኝላችሁ
ኡኡኡኡፍ ታድላችሁ እኛንም ለደጅ ያብቃን
እልልልልልል እግዚአብሄር በቃልኪዳን ያፅናቹህ ዘመናቹህ በቤቱ ይለቅ
በመቀጠል ግን ስቅቅ እያለኝ የምሰጣቹ እስተያየት ገዳም የምናኔ ቦታ ስለሆነ እዛ ቦታ ሄዶ የሰርግን ፕሮግራም መፈፀም በምናኔ ያሉትን አባቶች እንቁልልጭ እያሉ ህሊናቸውን መጉዳት እንዳይሆን ሰጋለሁ ቃልኪዳን የሚፀናው ስርአቱን ካህን ወይ መነኮስ ስለፈፀሙት ሳይሆን ስርአተ ተክሊል ቅዱስ ስርአት ስለሆነ ነው ። ባይሆን ከተክሊሉ በኋላ ሄዶ እዛ ስፍራ ስጋወደሙን መካፈል ይቻል ነበር
ለፍተካል ለኦርቶዶክስ ሁሉም ይገባካል
የ አብርሃም እና የሳራ ይሁንላቹህ እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክ 🙏
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ብሩኬ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
ብሩክ ወድማቹን እንኳን ደስአለህ❤❤❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
E/g yimsgeni lazi qeni yabeqachu burke wendeme mirxi yemeberhen liji berta
እልልልልልልልልልልልል
የአብርሃም ና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋቢቻቹን ይባርክ
የእውነት ጀግኒት ሚስት ነሽ
በርቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺ
ገና ከዚህ የበለጠ ከጎኑ ሆነሽ ብዙ በረከት ታፍሺያለሽ
አንቺን በልጅ
እሱን በሐብት ቸሩ መድሐኒአለም ያሸናንፋችሁ፡፡
በእውነት በእንባ ነው የጨረስሁት መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃን
ብሩኬ በጣም ደስ ብሎኛል እንትህ የዘላለም እናት ሰታሃለች ወላዲተ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ
Wowwwww happy marriage 🙏 betam tamralachihu egzabiher yibarkachihu🙏yabreham yesara gabcha yarglachihu🙏abatachin yabune habte Maryam kinfe rediatachewu yitebkachihu🙏amen 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲
Elillllllllll 🤲🤲💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕌👑👑😘😘😘😘🫶🫶
እግዚአብሔር ይመስገን እፍፍ እኔ ያደለኝ
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ ስወደው ይህ ልጅ ኣገባ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ወንድሜ የእናትህ ውርስ ነው እንደዚህ በሀይማኖትህ ተኮትኩተህ ያደከው ነብሳቸውን ይማር መለካም እናት አሁን ለደረስክበት መሰረትህ ናቸው
እህት እግዚአብሔር ዪሠጥህ የራስህን የአብራክ ክፋዬ ትዳራቸው ይባረክ ❤
ብሩኬ እንኳን ደስ አላችሁ እንደዚ ያለ ፈገግታህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አቡነ ሀብተ ማርያም ትዳራችን ይባርኩላቹ በጣም እወዳችአለው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም የባታችንየዘካርያስና እና የእናታችን የሀና ትዳር ያድርግላችሁ አሜን❤
ክፍል ፪ ይለቀቅ እምትሉ ላይክ
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀሪ ዘበናችሁን በፍቅር በደስታ በፍሬ ተባርካችሁ ኑሩ
እግዚአብሄር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ በፍሬ የተባረካችሁ ሁኑ. አቤት ማማራችሁ
ውይይ አዛሄል ስላየሁህ ደስ ብሎኝል በረታ ስራ ዝማሪው በጣም ደስ ይልል እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን ታምራላችሁ
አሜን
@@azahelmediaእኳን ደስ አለህ ወንድማችን አቡነ ሐብተማርያም የት አካባቢ ነው ? አ. አ ርቀቱ ምን ያህል ነው
የአብርሀምና የሥራያድርግላችሁ የኡርቱድክሥ እንቁ🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ብርኬ የለ እናት ማግ በጣም ከባድ ነው እኔም እናቴን የጣኋት በልጅነቴ ነው አላቃትም የለ አባትም የለናትም ነው የደኩት በሂወቴ በጣም ብዙ ፈተናወችን ነው የለፍኩት ግን ሲከፍኝ የምታኝናናኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የኔ እናት🙏🙏
በእዉነት መፈሳዊ ቅናት ተሰማኝ እንካን ለዚህ ክብር አበቃቹ ከዚህ በላይ በቡቱ ያፅናቹ
❤
❤
የቂጣ ጓደኛሽ አረግሻቸው እኮ እህታችን ሀብትየ አልሽ እና አስተካክይ ፃድቁ አባታችንን አጠራርሽን
ተክለሃይማኖት ፊቃዳቸው ሆኖ እኛንም ለደጅ ያቦቃን❤❤❤❤❤❤❤
ቀሪ ዘመናችሁን የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ጋብቻ
Esey. Esey
አያቶች ሀገረ ደብራቸው አብነ አብተማረያም ገዳም በረከታቸው ይደረብን እህታችን ወንድማችን እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም ጋብቻ በጣም ደራሲ የምል
ብሩክ እና ኤፍራታ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ቡሩክ ልጅ ይስጣችሁ አሜን::
ወድማችንተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
ግን እኮ ገዳም ውስጥ ሂዶ መጋባት አግባብ አይደለም ምክንያቱም እዛ ላይ አለምን ንቀው የሄዱ ብዙ ገዳማውያን አሉ እነሱን መፈታተን ነው የሚሆነው 😢ልባቸው ወደ ዓለም ነው ሚሸሸው ጥሩ አይደለም ካጠፋው ይቅርታ 👏
ልክ ነሽ ግን ተክሊል ሲሆን ነው ማይቻለው በድንግልና ማግባት እንችላለን ብለው እንዳያስቡ
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀሪ ዘበናችሁን በፍቅር በደስታ በፍሬ ተባርካችሁ ኑሩ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን እግዝአብሔር ይባርክላቹህ አሜንን 🤲🤲🤲
በውነት ታላቅ ስጦታ ነው የሰጠችህ አሰለቀስከኝ እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርከው
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ደስ የምትል ሴት የስጦሀል እናትም እህትም ሚስትም ትሁንህ❤❤❤❤❤❤
እንዴት መታደል ነው❤❤❤❤