🔴የሰርጋቸው ቀን || ቲክቶከር ብሩክ እና ኤፍራታ || በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • የወንድማችን ብሩክ እና የእህታችን ኤፍራታ በሰኔ 7/2016 ዓ.ም በደብረ ሊባኖስ አቡነ ሃብተማርያም ገዳም የሰርግ መርሃግብራቸውን ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውና እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
    ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
    በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
    CAMERA MAN AND EDITOR
    www.instagram....
    የብሩክ እና ኤፍራታ በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም የነበራቸው የሰርግ ፕሮግራም እና ቃለመጠይቅ

Комментарии • 291