እጅግ በጣም ውብ የሆኑ G+2 ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ /House for sale In Ethiopia,Villa,Apartment,Real Estate
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- The House was finished with a quality finishing materials and it has more than 6 Bed rooms & 6 Bathrooms, a Spacious Living room, Kitchen and a Store, it also has car parking spaces and the house is located in the safest place in a great Neigborhood.
#0946240037
How can a house is very expensive than bjying a moden house in Europe or America. This is crazzzzy man‼
እውነትም ልዬ ቤት ነው አንተን ግን በጣም እናመስግናለን በግሩም አቀራረብ ነው ይቀረብክልን
How can real-estate value in Ethiopia be equal if not more than the real estate values in America? The diaspora is not swimming in a pool of money. I honestly do not understand how houses can be this expensive in one of the poorest countries? Even in other African countries houses don't cost this much. How can university graduates in Ethiopia afford to buy a house?
TPLF and their stolen wealth caused the inflation, changed the country’s real state and property value … they were buying the city and building buildings left and right with millions of cash, it started more than 10 -15 yrs ago
Invest in Ruwanda , Keneya such countries. Have much good legal real estate offers than Addis Market,
በጣም፡በጤም፡ቆንጆ፡ቤት፡ነው፡ያቀረብከው፡እግዚያብሄር፡ያክብርህ፡ዋጋው፡ግን፡ትንሽ፡የበዛ፡ይመስላል፡ያንተ፡ምርጫ፡ግን፡perfect ነው፡በርታ፡አድናቂህ፡ነኝ፡አንድ፡ቀን፡በእዚያብሄር፡ፍቃድ፡ይህን፡ቤት፡በግሌ፡የማደርገው፡ይመስለኛል፡ይህንን፡እንዳትረሳ፡አሰታውስሀለው፡ባይ፡ነፍሴ፡ያንተው፡አማኑኤል።😀😉😁
አቀራረፁ አገላለፀክ አሪፍ ነው በተለይ በባክራውንድ ሙዚቃ አላደነቆርከንም በርታ አንዳንዶች በባክራውንድ ሙዙቃ ያደነቁሩናል ዋጋው ግ ን በዛ ብዙ እጥፍ ነው ሚያተርፉት በቴእፈ መጬሻ ሙዚቃ እንጂ አንተን አልሰማንም ምንነካህ? ሙዚቃ ልንሰማ አልገባንም መጨረሻ አበላሸክ
Thanks 🥰🥰
ሰላሳ አንድ ሚሊየን ካሽ ተሰርቆ ካልሆነ ብስተቀር ተሰርቶ የሚያገኙ አይመስለኝም የሚገዙት ሰወች .
30 ሺ ዶላር ካለክ በቂ ነው .. 30,000$ x94 birr=31 ሚልየን
@@topFaris 300 ሺ ዶላር
@@topFaris wuy maths
Why would anyone buy this house in Ethiopia? I can buy a decent house here in USA with 3% interest rate and a 20% downpayment. Which will give me a much better monthly return if I decide to rent it. Not exactly sure how they come up with this price tag for a 3rd world country.
Not all houses are investments. Some people need a home to live in and not everyone lives in the US.
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካካፈልከን ወንድሜ እጅግ አብዝቼ አመሰግናለሁ
እና ወንድሜ ቤተሰብ ሆነናል አንተም ቤተሰብ እንድታረገኝ እጋብዝሀለሁ🙏🙏👍👍❤️
Great 👍 house prices 👌
Traditional kitchen ማለት ወንድሜ 3 የድንጋዩ ምድጃ ነው። 😂😂😂
የ master bed room የሽንት ቤት መቀመጫው እንዴት ነው የተቀመጠው
❤❤❤
ኢትዮጵያ የሚስሩ ቤቶች ብዙ ብር ይወጣባቸዋል ነገር ግን ብዙ ጉድለቶች አሏቸው:: ችግሮቹ ቀጥታ ክባለሙያ ጋር የሚያያዝ ነው:: ቦታን ባግባቡ ያለመጠቀም አንዱና ትልቁ ችግር ነው:: ለምሳሌ በሩ ተክፍቶ እንደተገብ ክደረጃው ስር ያለ ቦታ በፍፁም መኖር ያልነበረበት ቀፋፊና ምንም ጥቅም የሌለው ነው::ሌላው ብዙ ቤቶች በዩቱዩብ ለማየት ሞክራለሁ አብዛኛው ሳሎን ሾጣጣ ነው :: ሳሎን ውስጥ ግድግዳውን ክተመለክትን ቋሚ ምስሶዎች የተወስነ ኢንች ወጣ ብለው እንዲቆሙ መደረጋቸው አስፈላጊ አይደለም:: ምድር ላይ ለአቅመ ደካማ ማረፊያ የተባለ በጣም ጠባብ ነው :: አሁን አሁን ዘመናዊና ባህላዊ ኪችን እያልን ብዙ ስፊ ቦታን ማባክን የተለመደ ሆኗል:: አንዱን ብንተወው በጣም እጅግ አስፈላጊ ክሆኑት ውስጥ መኝታ ቤትና ሽንት ቤት በቂ ቦታ ይተርፍ ነበር:: ብዙ የቤት ደላላዎች ስለ መብራት አብዝተው ይጨነቃሉ ነገር ግን መኖሪያ ቤት በጣም አይንን የሚይዝና በጣም ብርቅርቅ የሆነ መብራት እዚህ በሚታየው መንገድ አስፈላጊ አይደለም ይልቁንም ስለ ሴፍቲ ብትጨነቁ የበለጠ ጥሩ ነው :: መወጣጫው ሽንት ቤት ወለል ሽንት ቤት ስታንዳርድ አላቸው :: ስታንዳርዱ ያልጠበቀ ዘመናዊ ቤት ብዙ አደጋ ያስክትላል:: ለምሳሌ አንድ ስው አዳልጦት ቢወድቅ በቀላሉ ህይወቱን ያጣል:: ሴፍቲ ፈርስት ነው:: ክዚህ ቤት ጥሩ ነገር ያየውት የውጪ ገፅታው ውብ ነው ሌላው ማስተር ቤድ ሩም ስፊ ነው በጣም የሚፈለግ ነው:: የልብስ ክሎዜት በጣም ቆንጆ ነው ሽንት ቤቱም ጥሩ ነው:: አሁንም አፕ ስቴር ሲወጣ አንድ ቦታ ላይ ኮርደሩ ብክነት ነው ::
እገዛዋለው
ኣንደው ቦታው የት ነው ልጄ
25 ሚሊዮን አድርጉልን። ቤቱ ገበያ ላይ ከወጣ ቆይቶአል።
What about the cost full payment in dollar ????
ቤተሰብ ሁነናል ወንድማችን
What is its price
30 million semethings negotiation
Muzikaw ke'dimtsih belay honwal.
31ሚሊየን አይደለም 5ሚሊየነ የለኝም
ከባንክ ጋር አያይዘሺ መስራት ትቺያለሺ መግዛት ሳይሆን መግዛቱ ውድ ነው
እረ ስታወራ አትሟዘዝ ወንድ አይደለህ እንዴ ቆፍጠን በል እንጅ
BTW the houses are pretty 😍
whenever you come up house or apartment for sale please if you don’t have a price, don’t add on RUclips since I know you you don’t you don’t mention the price so far the reason I don’t want to see your advertisement
ድርድር አለው ግን
ሰፈሩ ሰፈሩ ሰፈሪሩ የት ነው ?መርካቶ ጊሌ አዋሬ.......
Price please
እረ ለኛ አይሆንም. ወዳጄ
ትንሽ ካሬዋ አነሰች 500ወየንም 400ከሆነ እኔ እገዛለሁ
Call me for others
It's a joke!
ስልክ እታነሳም 😔
i was busy sorry call me again
Wagawu sint nw🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️