እውነተኛው ነጻነት || The True Freedom - ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 70

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 Год назад +21

    Amazing person Ashe
    አሼን የምቶዱት እስኪ በላይክ👌👌👌

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +11

    የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር. ዘርህን እደ አሸዋ ያብዛው የኛ እቁ የማቱሱላንእድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 26 дней назад +1

    Impact seminar

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Год назад +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። ተባረክ

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад +7

    ወይኔ አሼ ምን አባቴ ልሁንልህ አንድ ቀን እርግጠኛ ነኝ በአንተ መድረክ ላይ ከአንተ በወሰድኩት ትምህርት ስለመለወጤ ምስክርነት እቆማለሁ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 9 месяцев назад +1

    Teacher, very good afternoon!!! Thank you for existing. I never got tired of listening to you. It gives me meaning in my life. God bless you and your family

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад +2

    Endet dargestellt lamesgnhe Asye❤❤❤❤❤❤

  • @ThomasshawelTommy
    @ThomasshawelTommy Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ashe keep it up

  • @MuniraKemal-kw7hu
    @MuniraKemal-kw7hu Год назад +2

    Thank you it's interesting class

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад +4

    አቶ አሸናፊ እግዝአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በርሱ በጣምም ለወጥ አቻለሁና የተረፈ ዘመኑት የተባረከ ይሁን እኛ ተማሪዎችህን ለራሳችን ተለዉጠን ለቡዙ ሰዉ እንደምተርፍ እና እንደምንለዉጥ እርግጠኛ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @semeregebrekidan5411
    @semeregebrekidan5411 Год назад +5

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Год назад +7

    "...ሰው ሆኖ የኢማጂነሽን ፀጋ ያልተሰጠው የለም"....ይህን ለብዙ ሳምንታት ጥያቄ የሆነብኝን መልስ ያገኘሁበት የአሼ ገለፃ ነው...ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል!
    ....i visited few mentors in ethiopia...but you?!..you are priceless...your words are so strong ,thanks!..መምህሬ ...የምኮራብህ beauriful human...thanks....ያሬዶ...thanks alot!

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Год назад +3

    እድሜ ጤና ይስጥህ መምህሪ በአካል እንደማገኝ ተሰፍ አለኝ

  • @tamkettk6449
    @tamkettk6449 Год назад +3

    Thanks!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ስላደረክልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን!

  • @HenokMoges-wc6wl
    @HenokMoges-wc6wl Год назад +3

    Ashu you are the ....................nothing to say
    ዝም ብለህ አስተምረን አለት ላይ ውሀ ተብ ተብ እያለ እንደሚያጎደጉድ እኛም እንዲሁ ነንና

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Год назад +1

    ዛሬ ልቤ ነው የተነካው የጽድቅ ትምህርት ነው።የነብስም የስጋም ፍስሀ ነው ።ድንቅ ነው አመሰግናለሁ!!

  • @eliastadesse7478
    @eliastadesse7478 Год назад +2

    በእውነት አንተ እንቁ ሰው ነህ ኢቭን መንፈሳዊ አስተማሪዎችም ካንተ ብዙ መማር እንደሚችሉ ግልጽ ነው ።
    ግን መንቃትና ትሁት መሆን ይጠይቃል ።

  • @yosefadnew
    @yosefadnew Год назад +3

    በድጋሚ ሰብስክራብ ባደርገው ደስ ይለኛል ! የእውነት የእውነት

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Год назад +6

    አሜሪካ ነው እምኖሮው የአሼ ትምህርቶች
    ማስታወሻ በመያዝ ነጥብ በነጥብ መዝግቤ በመያዝ ለሂወቴ ጥቅም አውያቸዋለሁ::

    • @tigista1977
      @tigista1977 Год назад

      betam des yilale kezim belayi telwstebet /chibet

    • @masreshow8137
      @masreshow8137 Год назад

      እኔ ኑሮ ደብሮኝ ስሰማዉ ነቃዉ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +2

    You are the most needed person who speaks reality I love you very much and I respect you Continue with this thank you so much for your time ❤❤❤

  • @tigistuadane-n8t
    @tigistuadane-n8t Год назад +1

    መልካም

  • @ghirmaytekle3423
    @ghirmaytekle3423 Год назад +2

    Thank you so much, I really appreciate the way explain different issue, for example Computation. We should create and imagine beyond the one we compute, perfect for me.

  • @ጥላ-7የ
    @ጥላ-7የ 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤best teacher God bless you

  • @XahihAljabali
    @XahihAljabali Год назад +2

    Amezing my father

  • @henocktube
    @henocktube Год назад +1

    Wow, amazing life lesson. God bless you.

  • @alulaagidew79
    @alulaagidew79 Год назад +1

    Amesegnalegu nurilighni

  • @smustafa446
    @smustafa446 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 Год назад +1

    thanks Ashe❤❤❤❤

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад +2

    THANK YOU❤

  • @AbrehamMom-th4ir
    @AbrehamMom-th4ir Год назад +1

    Thanks ashe

  • @1Infinitelove
    @1Infinitelove Год назад +1

  • @JodaAssuko
    @JodaAssuko 4 месяца назад

    You are our diamond❤

  • @zerihunango4067
    @zerihunango4067 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏respect!

  • @serkalemyimam9647
    @serkalemyimam9647 Год назад +1

    💚💛❤️

  • @tigista1977
    @tigista1977 Год назад +1

    አዎን

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nickbiruk1279
    @nickbiruk1279 Год назад

    I hope u see this comments, you are changing our lives! Please Keep it up

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Год назад

    አላህይስጥልን አቶአሽናፊ ታዬ ከልብአመሰግናለው። የፖድካስቱም ፕሮግራም ቢቀጥል መልካምነው። ስሞኑን የፖድካስቱ program በቪዲዮ እየተለቀቀ ስላልሆነ ብዬነው።

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад +2

      እየመጣን ነው ጠብቁን፤ የተወሰኑ የፕሮግራም ክለሳዎችን እያደረግን ስለነበር ነው።

  • @naibs162
    @naibs162 Год назад +1

    Thanks

  • @MuniraKemal-kw7hu
    @MuniraKemal-kw7hu Год назад

    Thank you

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Год назад

    በጣም አምሰግናለሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amansmegnew
    @amansmegnew Год назад +1

    Enwedihele nurln

  • @MastewalTeferi-n4n
    @MastewalTeferi-n4n Год назад

    ❤❤❤ Tnx

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +3

    በሰፈሩት ቁና ይሰፈራል ይባላል እስኪ ስደት የመረራችሁ ደምሩኝ ተባብረን እንደግ❤

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 Год назад

    Thank you🎉

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ኣንደኛ

  • @shishigfasil
    @shishigfasil Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አቶ አሼ በውነት አመሰግነዋለሁ።

  • @Hailemariam9490
    @Hailemariam9490 Год назад

    Tirry mi.dnewu ebakachu astmrugn

  • @abelg335
    @abelg335 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 8 месяцев назад

    Mdemet Yemigebaw Sew

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fuadmamo5630
    @fuadmamo5630 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትንሽ ትቸር ከ ልቤ ነው ምውእህ

  • @wondew9
    @wondew9 Год назад

    ግን ሁሉም የሰው ልጅ አለምን impact የማድረግ ፀጋ አለው ወይ?

    • @wondew9
      @wondew9 Год назад

      ሁሉም ስጦታ አለው fantasy (day dteam) እንዳይሆን

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 Год назад +1

      አዎ አለዉ

    • @wondew9
      @wondew9 Год назад

      @@gantgant6451 የበፊቱን ትውልድ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ስንቱ ነው ሚሊዮንኖችን impact አድርጎ የከበረ? ማን አለ? ምናልባት 10 ሰዎች

  • @samuelticcue2865
    @samuelticcue2865 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂desta

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Год назад +1

    Ante be Amlak amsal yetefeterk setotachen neh. Nurelen .

  • @eyobegeberehana2956
    @eyobegeberehana2956 Год назад

    መፍረድ እና የሆነን ነገር ሆኗል ማለት ይለያያል ። ለምሳሌ የሰረቀን ሰው ሌባ ነው የሚሉ ፖሊስ እና ዳኞች እንደ እርስዎ ስብከት መፍትሄ አልባ ናቸው ማለት ነው ። ይቅርታ አድርጉልኝና የሀሳብ መጨረሻው እዚህ ጋር ነው አይባልም ።

  • @user-6688u
    @user-6688u Год назад

    ❤❤❤

  • @leltialemu
    @leltialemu Год назад +1

    ❤❤

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Год назад +1

    ❤❤❤❤