🛎️ሀይሚ ብሩክን ይዘከኝ ጥፋ አለቺው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube-  2 месяца назад +970

    youtube.com/@etisam22?si=cZdRdziwreAVs7-8 ሰብስክራይብ እናርጋት ቤተሰብ🙌🥰

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 2 месяца назад +336

    ወይ ብሩኬ ግን በጣም ነው እማደቅህ ይዘኸኝ ሄድ ስትለው ሴት ልጅ ነሽ ለክብርሽም ጥሩ አይደል ለቤተሰብሽም ጓደኞቻችንስ አለ የኔ አስተዋይ ትክክለኛ ወንድ ወላሂ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад +4

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @yasewchu
      @yasewchu 2 месяца назад +4

      በጣም ነው ያስደመመኘ እግዚአብሔርን አስተሳሰብ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 месяца назад +3

      በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ማሻ አላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +1

      ​@@yasewchuደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +1

      ​@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂደምረኛ

  • @tigistadino6358
    @tigistadino6358 2 месяца назад +425

    ማርያምን አልፎልኝ የመጀመርያ ነኝ ነይኩኝ💕💖😂😂😂

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 2 месяца назад +455

    እኔኮ ሀሰን ካሜራማን ሲሆን በጣም ነው ደስስስ የሚለኝ በቃ ይመቸኛል አትሉም🥰👍 😜🤣🤣 ማነው እንደኔ የሚመቼዉዉ

    • @AilfiaRadi
      @AilfiaRadi 2 месяца назад +2

      እኔም በጠምነው ምምቸኝ አስቂኝ ነው❤❤🎉🎉

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 2 месяца назад +4

      እኔምደሥይለኛልሢያሽቃብጥ❤❤❤❤

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 месяца назад +4

      እኔ ራሡ

    • @Yiyguc
      @Yiyguc 2 месяца назад +3

      ሢያሽቃብጥ ደስይለኛል😂😂❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +2

      ​@@AilfiaRadiደምረኛ

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 месяца назад +202

    ብሩክ እና ሀይሚ የተገነኙበትን ቀን የተባረክች ቀን ብሩክ ለስው ልጅ ያለው ክብር የሀይሚ ቅንንት መልካምነት ሲደመር የዓመቱ ምርጥ ጥንዶች ፍጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Brdaqandasalh
      @Brdaqandasalh 2 месяца назад

      𝔹😘ℍየኔ ዉዴ ኡፍፍፍ ቆንጆ ልዩ ዉዴ ❤❤❤❤❤😘😘😘ኑሪልኝ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @adnchkasa8555
      @adnchkasa8555 2 месяца назад +1

      እውነት የተባረከች ቀን ነች ❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 2 месяца назад +96

    ቡራዬ ለሴት ልጅ ለቤተሰብ ያለክ ክብር ይለያልኮ🥰ሀይሚቲዬ የኔ ቅመም❤የትንሽ ትልቆች ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹክ💖🙏

    • @Ewq33
      @Ewq33 2 месяца назад

      አስመሳይ አታፍሪም ሀይሚ ስትያት ለመሽቀል እጂ አይፍልጋትም ልሺው አይረሳም እሽ እዛው እሱውጋር ተላላጪ የሶንስም አታንሺ

    • @Etutube22
      @Etutube22 2 месяца назад

      @@Ewq33 ጉድ ተረጋጊ🤣🤣🤣

    • @Ewq33
      @Ewq33 2 месяца назад +2

      @@Etutube22 አያገባሺ. ስለኔ መረጋጋት ብቻ ልጅቱን ተፋቻት ፎቶዋንም አትልቀቂ. እዛው እሱውጋር በውስጥበቪደው ሳይቀርእኮነው እልቅስዝምእንበል እሶ ስረአት ያላትልጅናት

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 2 месяца назад

      @@Etutube22 ማስመሰል ስትችይበት😂😂😂😂

    • @Hanan-ቡታጅራ
      @Hanan-ቡታጅራ 2 месяца назад

      አንቺ ደግሞ ካማኑኤል አምልጠሽ ነው የወጣሺው😅😅​@@Ewq33

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ 2 месяца назад +894

    እዉነትኛ ቀልበት ይሰርላአት የሚል ሰዉ ካል እጅን ወደላአይ

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 2 месяца назад +1

      Eneaaaaaaaaaaaaaa

    • @LubabaL-o8f
      @LubabaL-o8f 2 месяца назад +8

      እኝኝኝኝኝኝኝኝኝአትበሉ እንግዲህ እናተበኮሜንትስጨቀጭቋቸዉ ተመካከርዉእንጅያረጉት ውነትመሰላችሁ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 месяца назад +3

      ኤጭ ምን ይመለከናል😂😂😂😂

    • @SebileDegene
      @SebileDegene 2 месяца назад +5

      ኮሞንቶች እረፉ በሰው ህይወት አትዘባርቁ

    • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
      @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት 2 месяца назад +1

      አንች ገብቶሻል 💪🤗😂😂​@@LubabaL-o8f

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 месяца назад +286

    ሀሰን ሲያሽቃብጥ ደሲ የሚለው😅

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su 2 месяца назад +375

    ቡራ ቃጣይ ሃይም ቤት አበባ ና አድስ ቃላባት ይዞ ይምጡልኝ ካታሳማማችሁ lik

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 2 месяца назад +1

      ምን አግባሽ ውርኛ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад +186

    😂😂😂😂4ቱ ልጆቼ ደናናቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ተመቸ ኝ ጨዋታቹ ሲመቸኝ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +4

      😂😂ክርሰትናእሰጥሸአለን❤❤🎉

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 месяца назад

      @@mhsenailmhsenail2098 😁😁

    • @Cerqawu.famele
      @Cerqawu.famele 2 месяца назад +2

      😂😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад

      ​@@hshjsjhshsjja7490😂😂ኡፍፍፍ እሺ 🥰👏👏ደስ ይለኛል 🥰🥰

    • @WhaZh
      @WhaZh 2 месяца назад +1

      😂😂😂

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 2 месяца назад +53

    ብሩክ ከስምክ ጀምሮ የተባረክ ነህ ምርጥ ወንደም ምርጥ ጓደኛ ምርጥ የሀይሚ 👑😉 የሚመልስላት ሀሳብ እጅግ በጣም ደስ የሚል የተማረሰው ሀሳብ ነው። ሀይሚ ዕድለኛ ነሽ በዚህ ምንአገባኝ ዘመን ብሩኬ ከጎንሽ ስላለልሽ ለቤተሰብ ለጓደኞቹ ያለው ክብር በጣም ገራሚ ነው!❤🎉

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 2 месяца назад +750

    የቡራ ወዳጆች 200k አስገቡኝ

    • @hayte4896
      @hayte4896 2 месяца назад +11

      በሃይሚ ስም አትነግጂ😢

    • @youtubeፍይዛ
      @youtubeፍይዛ 2 месяца назад

      ❤❤

    • @sadisdi3340
      @sadisdi3340 2 месяца назад

      እሺ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 2 месяца назад +9

      😂😂😂😂 እስኪ 10ግቢ መጀመሪያ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +10

      4 ሽሕ ኮ ነው ያለሽ ሰገጤ በስም ሰው መንገድ ኣይድብርም

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +366

    ኮሜንቴ ለምን ጠፍ😮 የኔ ጨረቃዎች ❤❤ ቡራዬ አሥተዎይ ሀይሚዬ ቅመሜ የምር የሁለታቸውም አሥተዎይነት ትልቅነት ያሥገርመኛል

    • @halenLove
      @halenLove 2 месяца назад

      የምን ኮሜት የወሬ ሰሱስ🙈😂❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 2 месяца назад +1

      ❤❤❤🎉🎉😊

    • @jdurur6628
      @jdurur6628 2 месяца назад

      የምን ኮሜንት አልሚ😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 месяца назад +1

      የትኛው.ኮመንት.አልምዬ❤❤❤😢

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 2 месяца назад

      እኔም አምቢ ብለን ተናደደክ ክክክክክ😂😂😂

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 месяца назад +321

    ቡራ እና ሀይምየ ቀለበት በማሰራቸዉ ደስታ የተሰማዉ ብቻ እስኪ አሳዩኝ

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 2 месяца назад +11

      ጅል ቀርቀቦወ እሱመሰለሽያረገላት። ደስአላለኝም ምንትሆኝይ

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 месяца назад

      ኸረዉዴ አይሠዴብም ምናልባት አሣልፋ አይታዉ ይሆናል ሥጦታመሆኑንሣሠማቀርታይሆናል​@@رمانهاقماسو

    • @appsapp5325
      @appsapp5325 2 месяца назад +20

      እሱ አልገዛው ታዳ በጎቹ ናቸውየገዙት😂😂😂

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 2 месяца назад +1

      ❤❤.❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaNaser-v3y
    @SadaNaser-v3y 2 месяца назад +113

    ቡራ ለሀይሚ አበባ ስጠት ደሞ ለይኩኝ❤❤❤

  • @loasre8297
    @loasre8297 2 месяца назад +27

    ሀይሚየ የምታመጭው አድያኮ ይለያል ለሚጫጩ ሰዎች በቂ መልስ ነው የኔ አስተዋይ ትመችኛለሽኮ የቡራ ንግስት👌ቡራየ ፀባየ ሰናይ አስተዋይ የወንዶች በላይ ከልቤ ነው ምወዳቹ❤❤❤❤

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 2 месяца назад +4

      አስመሳይነው ብሩክ እያሉ ለሚሳደቡት መልስነው 👌👌👌👌👌

    • @loasre8297
      @loasre8297 2 месяца назад +2

      ​@@BeleTUAmare-i7hእኮ ልክ ልካቸው ነገራቸው ከማንም በላይ እደማስብላት እንደ ምሳሳላት የኛ ጆግና👌ሀይሚየም እሱ ሲናካ አትወድም እኛም እንደዛው🙏💙💙

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      ​@@loasre8297እነሱ እኮ ሁሌ ይናገራሉ አስመሳዮች መስሚያቸው ተደፍኖ እጅ ወይ ዝም አይሉ ወይ መልካም ነገር አይፈልቅ ከጭቅላታቸው ይገርሙኛል እግዚአብሔርን ዛሬ ደሞ የሚሉት ቢያጡ አበባ ለምን አይሰጣትም እያሉ ግማሹ የአበባን ትርጉም የት ያቃል ግማሹ ቡራ ፋራ ነው ኧረ እንዳንድ ሰዎች የተሸከሙት ክፋት በጣም ያሳዝናሉ በአሁን ሰአት ቡራ የተማረው ቀርቶ ያልተማረውም ብዙ ያቃል ምክንያቱም ሁሉም ከሚዲያ ይማራሉ ግን እሱ ወንድሞቻን ፈርቶ ይሆን ገና ተማሪ ስለሆነሽ በውስጥ ምን እዴሚበባሉ እኛ እናውቃለን ዝም ብለን መከታተል እያለ መሳደብን ምናመጣው😥😥😥😥😥

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +2

      ​@@BeleTUAmare-i7hበጣም አስመሳይስ እነሱ ከአንድበቱ የሚወጣው ቃል የሰው ልጅ የሚያስደስት ነው እንኳን ሊያስመስል ስለሚቀኑበት እኮ ነው እህታለም❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +1

      ሁሌ ነበር እኮ የሚነግራቸው ስለማይሰሙ እጅ የሚሰድቡት እሱን መሆን ስለማይችሉ እኮ ነው

  • @Bruketube
    @Bruketube 2 месяца назад +470

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስታኖች በግዛብሔር ሳደምሩ አንዳታልፉ 🙏🙏🙏🙏

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد 2 месяца назад +5

      ይድፉሽ በአላህ አትበይ ከቱ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 месяца назад +5

      ግን ለምድነዉ በሀይማኖታችሁ ብቻ አጠይቁም😢😢😢

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 2 месяца назад +2

      እረ በህግ እንዼዚህ አትበይ ሆ

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 2 месяца назад +1

      ❤❤❤😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤😂😂

  • @Hebiba55
    @Hebiba55 2 месяца назад +143

    አራት ልጆቼ ደህናናቸዉ አላለም ምኞታችሁን ያሳካላችሁ😂😂😂😂😂

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 2 месяца назад +39

    ብሩኬ ሌላ ቀለበት ይሰርላት የምትሉ

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 2 месяца назад +52

    ኧረ ቡሩኬ፧ የኔ አስተዋይ አስተሳሰብህ አነጋገርህ ፣ለሴት ልጅ ና ለቤተሰብ ለጓደኞችህ ያለህ ክብር ይለያል አድናቅህ ነኝ ፈጣሪ ይባርክህ።በእምነቴ ጰንጤ ነኝ በጣም እወዳችኋለሁ ሃይሚና ብሩኬ በጣም አስተዋዮችና የአላማ ልጆች ናችሁ እግዝ/ር ከክፉና ከሰው አይን እንዲጠብቃችሁ እፀልያለሁ በርቱ❤❤❤

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod 2 месяца назад +109

    1እባካችሁ ኮመንት ግዴታ አይደለም አዘባርቁ አታሰጨንቁብን ልጅ እኮ ናት ትሰራበት😡ሰለማንም አፃፍ ገብቶቺዋ ል
    2 በ ፍቅር ዙር ያ አልንገረ ቻ ቹ አዘባርቁ ፈጣሪ ሲል ይሆናል አለቺ ታገሱ ተዋት አባካችሁ
    3 እየጎረጎራቹ ያላቹ ሰውች የራሳችሁ ህይወት ኑሩ ::ሰለ ሀይሚ ክፉ መሰማት አንፈልግም::እንወዳታለን እዳትነኩብን ስነስርአት 😡😡😡የኔ 💎💎💎💎ከፈጣሪ ጋር ወደፊት💪💪💪💪💪💪never give up my love hayemiyeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @natan_1614
    @natan_1614 2 месяца назад +233

    Haymiye🥰

    • @hayte4896
      @hayte4896 2 месяца назад +7

      አማቻችን የሃይሚ ንጉስ❤

    • @Ohouda1412
      @Ohouda1412 2 месяца назад

      ​@hayte😂😂😂😂😂በግ አትግመም4896

    • @shitatarekegn3878
      @shitatarekegn3878 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @MazaaMazaa-bo3uq
      @MazaaMazaa-bo3uq 2 месяца назад

      Natiye​@@hayte4896

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 2 месяца назад

      ​@@hayte4896ክክክክ

  • @MntamrMntamr
    @MntamrMntamr 2 месяца назад +147

    በውስጥ ፍቅር ጀምረዋል ምትሉ😂😂ግጩኝ ማርያምን😂😂😂

    • @RahmaGaeu
      @RahmaGaeu 2 месяца назад +3

      አወ 4ቱ ልጆቸ አለኮ 😂😂😂😂😂

    • @HrPl-m8c
      @HrPl-m8c 2 месяца назад +2

      ኣዎ እዴት ደስ ይላል😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Layla-bl8tn
      @Layla-bl8tn 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад +1

      Ine sijemiri aqaleu😂

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 2 месяца назад +152

    ግን ብሩኬ ለሃይሚ ለምን አበባ አይሰጣትም ተው ተው የኢትዮጵያ ወንዶች አበባ መስጠት ልመዱ በተረፈ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን ስግደት የሚኖሩ እህቶቼ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ጉሉ አሜን❤

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 2 месяца назад +1

      ይህ ጥያቄ የእኔም ነው❤❤❤❤😅😅😅😅😅

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @mesiyeemareyembareya-db2rm
      @mesiyeemareyembareya-db2rm 2 месяца назад

      Yet yekalu fekerachu semte bechnew sel ababa ayeradum enem hule 😅

    • @newid5082
      @newid5082 2 месяца назад

      ለድራማ😂 አበ ባ አይነፋም

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 месяца назад +1

      ሴቲዮ ስራቸውን ይስሩ ስለሚን አበበ ነው የሚተወሪው🙄🙄😂😂

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 2 месяца назад +33

    እውነት ትለያለክ ብሩኪ ሀይሚየ ፍግግ ብለሽ ስላየሁሽ ድስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁኛን ❤❤❤❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ ማር❤🎉

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 2 месяца назад +3

    የምር ቡራ ይመችህ አስታዋይነትህ ይለያል ለሴትልጅ ክብር አለው የምትሉ ብቻ ❤

  • @astubtube
    @astubtube 2 месяца назад +72

    እውነት ነው ሀይሚዬ የማያልፍ ነገር የለም ሁሌም ጠንካራ ሁኚ ❤

  • @muluken-q5d
    @muluken-q5d 2 месяца назад +169

    ብሩኬ ሌላ ቀለበት ያደርግልሻል አትጨነቂ ሃይሚዬ የምትሉት ላይክ ሆኝ ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደርዳረ,እያልሽ,ነው
      ደምሪኝ🎉

    • @muluken-q5d
      @muluken-q5d 2 месяца назад

      @@maryamdawood5052 awo

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +271

    ብሩክ ለሀይሚ አባበ ለምድነው ማይሰጣት ግን 😮😢😂😂😂😂😂😂

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 2 месяца назад +2

      የኔም ሀሳብነው😂😂

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 2 месяца назад

      ❤❤❤😂😂😂😂

    • @SmeraAlhoh
      @SmeraAlhoh 2 месяца назад +7

      😂😂😂😂😂😂ቀስበሉ ይሰጣታል

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 2 месяца назад +1

      ​@@SmeraAlhoh😂😂😂😂በጣም አሳስቦናል

    • @BrutukaLove
      @BrutukaLove 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 2 месяца назад +33

    ሀሰን ሁሌም ካሜራማን ሁን ከካሜራ ጀርባ ሁነህ ስታሽቃብጥ ደስ ትለኛለህ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 2 месяца назад +3

    የብሩክ እና የሀይሚ ጎደኝነታችሁ በጣም ነው የሚያስቀነው ብረክ ለሀይሚ ያለ ቦታ ክብር በጣም ነው የሚሳሳላት መጨረሻችሁን ያሳምረ እንወዳችሁዋለን ❤❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 месяца назад +93

    አሁን እሄ ሁሉሠዉ እደት ይቅደመኝ ስጠብቅ ዉየ 😂😂😂በሉ አሁን የሀይሚየ ና የቡራ ወዳጆች ላይክ 👍👍👍👍👍

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 2 месяца назад +226

    ሃሰን ካሜራ ማን ሰለ ሆነ ደሰ ያላቹ ሰለሚያሸቃብጥ ደሰ ይለኛል😂😂

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 2 месяца назад +186

    ግን የኔኮመት አይታያችሁም ላይክአረጉኝ ምድረቅቅናም ሁላ ደምሩኝ የመላጣመአት 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Anrr-m7y
      @Anrr-m7y 2 месяца назад

      😊😂😂😂😂😂

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 2 месяца назад +1

      ድመርኩሺ 😂😂😂😂😂

    • @IberashIberash
      @IberashIberash 2 месяца назад

      እንዴ 😢😂😂👍

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 2 месяца назад +1

      እሽ ያኔ ውድ ክክክክክ

    • @rahma4484-g8f
      @rahma4484-g8f 2 месяца назад +1

      😳😳😳😂😂👍

  • @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue
    @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue 2 месяца назад +22

    ዋዉ የዛሬ ፕርንክ ይ ለያል ቡዙ የሚ አስታምሩ ረጋር አለው ብሩክ ቲላይለክ ሃድርክን ሃይምይን ተብክልን በጣም ነው የሚ ዎዳችሁ አግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይትብቃቹ ❤❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 2 месяца назад +7

    በኡነት እንደ ብሩኬ ዓይነት አስተዋይ ሰው በምድር ላይ አይቼ አላውቅም መቼም ብሆን ተፈትኖ አያውቅም የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሳዲግህ❤❤❤😢😢😢

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 месяца назад +77

    ምርጦቹ መተዋል ግን ሀይም እና ቡራን የምቶዱ የት ናችሁ👍💞

  • @Haymi_24
    @Haymi_24 2 месяца назад +89

    ተይ ቅመምዬ አታናጂው ይልቅስ 4ቱን ልጆች ውለጂለት❤😂😂😂

    • @uaeZ-dg8xh
      @uaeZ-dg8xh 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @HananAhmedin-l2k
      @HananAhmedin-l2k 2 месяца назад

      Eko😂😂😂😂​@@uaeZ-dg8xh

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +1

      ክረሰትናዉላች😂😂❤❤❤❤❤

    • @Haymi_24
      @Haymi_24 2 месяца назад

      @@hshjsjhshsjja7490 yess እውነት ነው👌🤗🤗

    • @Haymi_24
      @Haymi_24 2 месяца назад

      ንገሩልኝ ቀድሜያለሁ ክርስትና ለኔ።🤷‍♀️

  • @ጦይባ-ገ5ቐ
    @ጦይባ-ገ5ቐ 2 месяца назад +143

    ለምድነው ላይክ እማታደርጉት🙄🙄🙄🤓🤓

  • @Meron374
    @Meron374 2 месяца назад +34

    በጣም አስተማሪ ነው ጎበዞች ናችው ቤተክርስቲያን አብራችው ነው መሂድ ያለባችው ከሁሉም በላይ መፈሳዊ ላይ አተኩሩ ስስቶቼ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 2 месяца назад +40

    ብርኬ እመቤት ድረሺ ብከፋህ ቀን ትድረስልህ ወንድሜ

  • @ፀሐይዘማችዩቱብ
    @ፀሐይዘማችዩቱብ 2 месяца назад +95

    ሙስልሞች በአለ ክርስታኖች በእግዚአብሔር ዳምርኝ❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 месяца назад +34

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 месяца назад +96

    የቡራኬ ና ሀይሚዬ ወዳጆች ላይክ አርጉኝ👍👍❤❤❤❤

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 2 месяца назад +6

    ሀይሜ ቆንጆ ብሩኬ ቆንጆ ደስ ብሎናል ሀይሚ ከሌላ ብሩኬ ከሌላ ብትሰሩ የሚከታተል ያለ አይመስለኝም ለምን ምንም ብትሰሩ የናንተ ይስባል ይሄ የሁለታችው ትልቅ ስጦታ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +1

      በጣም የሚዲያ ድምቀቶች ናቸው እኮ የትንሽ ትልቅ ናቸው እንደበተ ጣፋጭ ናቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeeSaa-h8v
    @SeeSaa-h8v 2 месяца назад +15

    ወይኔ ስሮጥ ተደፍቸ ነበረ የኔ ውዶች የኔ ፍቅሮች የኔ ፋድሻዎች እዞም ናተይ ሸገታት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yebabo
    @yebabo 2 месяца назад +140

    ጉድ እኮ ነው ተው ግን ደምሩኝ የነ ሀይሚ ወዳጆች እህታችሁ ነኝ ከስደቱ አለም

    • @Haya-q9j5x
      @Haya-q9j5x 2 месяца назад +1

      ደመሩኩሽ እህቴዋየ የኔ ከርታታ ምስለይ ❤❤❤

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 месяца назад

      ደመርኩሽደምሪኝአቺም❤❤❤

  • @AlSaudia-v4t
    @AlSaudia-v4t 2 месяца назад +124

    ሱበሀን አሏህ
    አልሀም ዱሊላ
    ወላኢላ ሀኢለላ
    አላህ አክበር
    🌹🌹🌹🌹

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v 2 месяца назад +70

    ሀይምየ ስመጡ እኮ ደስ ይለኛል የኔ ውዶች

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад

      ደምሪኝ ማር❤❤

    • @AaAa-m6j9i
      @AaAa-m6j9i 2 месяца назад

      እኔም አለሁ❤❤❤❤

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 2 месяца назад +9

    እኔ የቡራ አሰተሳሰብ በጣም እምወድለት ለቤተሰብ እናም ለሴት ልጅ ያለዉን ከብር በጣም እምወድለት ብቻ ሀይሚየ ወደዚህ ሰራሸ ሰለተመለሸ ደሰብሎኛል ቅመሟየ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 месяца назад +14

    እሲ ሙስሊሞች በዱአ ክሪስቲያኖች በፀሎት እሠቡኝ ይሄን ስፀፍ እባየን እየጠርኩ ነዉ የዉስጤን ፍጣሪ ያቀዋል ልቤ ተሠበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад +2

      አይዞሽ😢😢🎉🎉

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +2

      ኦረምነዉ😢😢አይዞሸ😢ዉድ

    • @Bemnu-rd8bw
      @Bemnu-rd8bw 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር የልብሽን ጭቀት ያጥፋልሽ😢 የኔ እናት😢😢😢

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 2 месяца назад +1

      @@Bemnu-rd8bw አሜን የኔዉድ😭😭😭😭😭

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 2 месяца назад

      @@hshjsjhshsjja7490 እሽ😭😭😭

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 месяца назад +141

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን 😢😢😢አሁንስ ደከመኝ 😢😢😢

    • @Fbb-n3t
      @Fbb-n3t 2 месяца назад +2

      አሜን😢😢

    • @hannanhannes2666
      @hannanhannes2666 2 месяца назад +1

      Ayizosh hulum yalfal

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 2 месяца назад +1

      አሚን አይዞሽ ውዴያልፋል

    • @SamriiSam-w3f
      @SamriiSam-w3f 2 месяца назад +1

      አሜን ውደ እኔም ደክሞኛል

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 2 месяца назад +1

      aminnn yarebe

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 месяца назад +81

    ሀሠነዉ ካሜራ ማን ማነዉ እንደኔ ሀሠን ካሜራማን ሢሆን የሚመቸዉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 2 месяца назад +2

      እኔ ሀሰን ሓቢቢ😂😂😂

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 2 месяца назад +1

      @@LETEBRHANTube አረ ሀቢቢሽ ደስ ይላል ክክኪ

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 2 месяца назад +1

      @@Fato-oi1no እኮ የኔ ጣፋጭ🤣🤣

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 2 месяца назад +2

      @@LETEBRHANTube የኔዉዲ

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ እኔ

  • @محمدالداغري
    @محمدالداغري 2 месяца назад +217

    ወለሂ ፍቅር ይዘቾወል አይነቸው የስተዊቀል የምትሉ 😂😂😂😂

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod 2 месяца назад +1

      Ezi gare neshi wede 💃🕺

    • @ሀየትቱዪብ
      @ሀየትቱዪብ 2 месяца назад

      በትክክል❤👍👍👍

    • @Qweasd-x9k
      @Qweasd-x9k 2 месяца назад +27

      ወላሂ አትበሉ አላህን ፍሩ

    • @Nasr-t8h
      @Nasr-t8h 2 месяца назад +13

      ወላሂአትበሉ እኛምንአገባን እራሳቸዉያቃሉ

  • @ThiruWork
    @ThiruWork 2 месяца назад +8

    ወይ ብሩኬ ምርጥ ሰው እውነት እግዚአብሔር አስተሳሰብህን አይቀይርብህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @mesiburta8465
    @mesiburta8465 2 месяца назад +35

    እባካችሁ በጌታ በኢየሱስን ሳታምኑ እንዳትሞቱ
    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
    ዮሐንስ 11፥25

    • @naaaemaalln1191
      @naaaemaalln1191 2 месяца назад

      😮🤔🤔🤔

    • @allall8995
      @allall8995 2 месяца назад +3

      በእየሱስ እናምናለን መልእክተኛ እና ፍጡር የመርየም ልጅ በመሆኑ የአሏህ ሰላምና እዝነት በልጇም በእሷምላይ ይዉረድ ጌታችን ግን እነሱን የፈጠራቸው ጌታ አሏህ በመባል ሚታወቀው ነው አልሀምዱሊላህ

    • @Dhrh-g4f
      @Dhrh-g4f 2 месяца назад

      😮😮😮😂😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @tube-gu8zd
      @tube-gu8zd 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +46

    ይህን ኮሜት የምተነቡ በሙሉ የልበቹሁን መሸት አለህ ይሙለለቹሁ ሀገረችንን ሰለም የርግልን አምን በሉበዱአ በፀሎት አስቡኝ 10k አስገቡኝ በቅንናት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 2 месяца назад

      ደምሪኝአቺም ደምሬሻለሁ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 месяца назад +43

    እኒህን ልጆች አደራከን ፈጣሪየ አጣምርልኝ😂❤❤❤❤

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 2 месяца назад +23

    ሀይሚ የኔ ቅመም የፕራክ ሠይጣንሽ ተነሳብሽ 😂😂😂 ግን ሀይሚየ በጣም ከሣሽ አይኖችሽ እራሱ ድክም ብለዋል😢😢ቡራየ ተግኝተሀል😂😂😂

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 месяца назад +3

    ወይ ብሩኬ በጣም አሰተዋይ ጨዋነትህን አስመሰከርክ ሃይሚዬ ጎበዝ በሽ በተለያየ መንገድ ትፈትኝዋለሽ በጣም አስተዋይ ጓደኛ ስላለሽ ፈጣረን አመስግኝ በዝህ ዘመን እንደ ብሩኬ ያለ ለማግኘት ባልሳሳት ቀላል አይደለም
    በተረፈ እግዝአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +2

      ኧረ አልተሳሳሽም እህታለም በአሁን ሰአት የእናትም ልጅ የለ እደ ቡርኬ ያሊ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀው❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 месяца назад +9

    ፍቅር ፍቅር እኮ ይሼታል ሰፈሩ ጋይሰ 😂😂😂😂😂 በልጂ አመሀኚቶ ይበላል አጎቶ አሉ

  • @endalya4080
    @endalya4080 2 месяца назад +62

    የፕራንቅ አለቃ ማናት አሰታዉሱ የኔ በረሮ😁😁😁😁😁😘😘

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 2 месяца назад +1

      😂😂😂

  • @Tigisthabeshawit
    @Tigisthabeshawit 2 месяца назад +82

    የሃሰንን ካሜራማንነት ስወደው
    ማሽቃበጥ ይችልበታል

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 2 месяца назад +15

    ብሩክኮ ለሰው ያለው ክብር ይለያል አስታዋይነው ማሻአሏህ❤❤

  • @RauwdaSualih
    @RauwdaSualih 2 месяца назад +2

    ቡራ ሁሌም ፀባይህን አይቀይርብህ አስተዋይ ነህ ሀሚየ ክፉን ያርቅላችሁ እንዳትናፍቁን ቶሎ ነዉልን ግን በፈገግታ አደራ

  • @AmaenኣሜንyouTube
    @AmaenኣሜንyouTube 2 месяца назад +3

    ሃይምየ የኔ ኣስተዋይ ባለፈው ለሙቢ ተናገርከው ብላቹ ኝኝኝ ያላቹ ሰዎች ለናንተ መልስ ይመስለኛል የሰራቹው ቡሬክ ለነሱ ምን ያህል ቦታ እንዳለው ለማሳወቅ ነው. በዛ ላይ ቡሩክ በጣም ኣስተዋይ ልጅ ነው ከምር ማነኛው ሰው ላንተ(ቺ) ክብር ካለው ቤተሰብህን ያከብርለሃል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 2 месяца назад +47

    ይመችሽ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 2 месяца назад +53

    ቁጨ ብላችሁ ነዉ እደ ስጠብቁ የነበርዉ አይ ቅመሞች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад +58

    በእውነት ሐይሚ ኮመንቴን አንብበሻል ማለት ነው አመሰግናለው
    ዛሬ እግዚአብሔር የመስገን ብለሽ ነው የጀመርሽው ሰላምታሽ ደስ ይላል ዛሬ❤❤❤❤
    ከሱሪዎች ደግሞ ቀሚሶችሽ ያምሩብሻል❤❤❤
    ብሩኬ ሐይሚ እውነት ነው ያለችሁ ቢያንስ ሰንበትን አስቀድሱ ቤተክርስቲያን ሒዱ ስራችሁም ሒወታችሁም ይባረካል❤❤❤በተረፈ ውድድድ

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 2 месяца назад +24

    ሀይሚ+ብሩክ=ጥምረት!!!ብሩኬ ሀይሚ ከዉስጥዋ የምትስቀዉፊትዋ አላየሁም ከቻልክ ፈታ አድርጋት ከጎንዋ ሁኑ!

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 2 месяца назад +2

    በዛሬ ጊዜ ስጦታ አትቀበሉ እባካችው የኢትዮጵያ ነገር አይታመንም መተተኛ ሰዎች አሉ አትመኑ እባካችው

  • @SaraSara-h8d
    @SaraSara-h8d 2 месяца назад +100

    Warii hayimii fii burk jalatan like godhaa

    • @Zemzemkelil
      @Zemzemkelil 2 месяца назад +1

      ❤️❤️❤️❤️🥹najaldha ani😘

    • @BhadriyaQufaa
      @BhadriyaQufaa 2 месяца назад +1

      ❤❤❤

    • @ZaytonaJaja
      @ZaytonaJaja 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Silaasee
      @Silaasee 2 месяца назад +1

      ​@@Zemzemkelildhugaa yoroo hundaa sin argaa bayee jaltaa akumaa koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaraSara-h8d
      @SaraSara-h8d 2 месяца назад +1

      ​@@Silaasee dhugaa rabii bayyee isan jaladham❤❤❤❤❤

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 месяца назад +27

    ሀይማኖት ምን ሆነሽብኝ ነው አይኖችሽ ደከመ 😢😢😢 የኔ እናት

  • @wsf7216
    @wsf7216 2 месяца назад +9

    የኔ ስስቶች እንካን በሰላም መጣቹህልኚ የኔ ጣፋጭ ሀይሚ B H ወደፊት ከስመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኮሞቶች መልካም ፀፉ

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 2 месяца назад +2

    ሀይሚዬ የኔጠካራ የኔአሥተዋይ ሥቀሺ ሥለመጣሺ ደሥብሎኛል ቡራዬ የኔአሥተዋይ አቤትአነጋገር አላህ ይሄን ልቦናህን አይቀይርብ መልካሙነገር ይጨምርልህ ሁለታችሁንም አላህይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ኤልሳ
    @ኤልሳ 2 месяца назад +5

    የፕሮሚስ ቀለበት ያርግላት በልኳ የምትሉ የታላቹ የሃይሚ ወገኖች እስኪ እንያቹ አንድ ላይ❤

  • @YounusKhan-x8y
    @YounusKhan-x8y 2 месяца назад +40

    ብሩክ አተ ግን ምን አይነት ነህ አድ ቀን አበባ ስጥተሀት አታቅም ❤❤❤

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 месяца назад

      ሆሆ😂😂

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 2 месяца назад

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔ሆሆሆሆሆሆሆ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад

      ሆሆሆሆአበባ😂😂ጉድናቹ🌹

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 2 месяца назад

      ተዉ😊

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +62

    ሀይሚነቴ የፕራክ አባሳደር የትንሽ ትልቅ ስስት ብዬ የምወድሽ ጠንካራ ሁንሽ በርችልኝ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሚ ዝም ብለሽ ስራሽ ስሪ ትልቅ ደረጃ ደርስሽ ያሳዬኝ 💚😔አቤት አንድ አንድ ኮሜንቶች ግን ሴት ልጅ ዝቅ ማድረግ ስትወዱ ምድረ ሰገጤ ለማኝ ሁላ ፍቅር ፍቅር ስትሉ ስታዝኑ ኮ ማርያምን 😤

    • @BirhaneMigisto
      @BirhaneMigisto 2 месяца назад +2

      Amen yen wd

    • @SameerhOmar
      @SameerhOmar 2 месяца назад +2

      አቺልጅ ስትመቺኝኮ❤❤❤❤

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 2 месяца назад +2

      አችልጅበጣምነዉየምወድሽበሀይሚ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 месяца назад +1

      ,ኡፍ አቺ ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @derarnegasi
      @derarnegasi 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 2 месяца назад +14

    ሀይሚየ የኔቆጆ ለሚሳደቡሰዉች ቦታ እዳሰጫችዉ ስለሚቀኑብሽ እኮነዉ አደኛ የሰዉመዉድ አለሽ ሁለተኛ ብሩኬን ያሽባችዉ እና ለዛነዉ የኔቀበጥ ቅብጥ እያልሽነይ እዳሰሚአችዉ እሽማሬ😂 🥰🥰🥰❤❤🥰

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 27 дней назад

    ብሩኬ ፡ ትግስትህን ፡ ሳላደንቅልህ ፡ አላልፍም ፡ አዬሚ ፡ ተባረክ ፡ ኑርልን ፡ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 2 месяца назад +9

    ቀጣይ ሙቤንና ሀሰንን በፕራክ አጨልሊልን ሀይሚየ😂😂😂😂😂

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 2 месяца назад +21

    ተፋፋራችሁ እንጂ ተፍቃቅራችሁዋል😂😂❤❤❤

  • @SaraSara-h8d
    @SaraSara-h8d 2 месяца назад +54

    Ijoleeen tunii walii barbaduu hin sobuu malee warii siin galee like godhaa ❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 2 месяца назад +48

    ሀይሚየ የሴት ጎደኛ አትመኝ በጣም ጥንቃቄ አድሪግ የኔ እህት ብልህ ሁኝ በፍፁም በፍፁም እኔ ላንችስለምጨነቅ ነው

  • @Baba-uq1ei
    @Baba-uq1ei 2 месяца назад +1

    ደስ ስትሉ ቡሩኬና ሀይሚ አንድ ሳአት ቢረዝም ስልችት አይም ስናየዉ ደስ እያለን ነዉ የሚያልቀዉ በርቱልን ቡራየ ለቤተሰብ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ይጨምርልህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 2 месяца назад +2

    ❤❤ሀይሚዬ በናትሽ ትንሽ ይረጋጋ እረ የምር የሚለው ጠፋው እኮ ማመንም አቃተው ደግሞ እንዳያበሳጭሽ እራሱን አረጋጋ ❤❤❤ወዮዮዮዮ አለ ሀሰን

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 2 месяца назад +14

    ሀይምየ ስሙጡ እኮ ደስ ይለኛል የኔውዶች ❤❤❤❤

  • @zidlove920
    @zidlove920 2 месяца назад +10

    የኔ እንቁወች በርቱልን ሀይምየ እደዚህ ፈግ ብለሺ ስለመጣሺ ደሥ ብሎኛ ❤❤❤❤

  • @MekiTubeመኪቱዩብ-u4d
    @MekiTubeመኪቱዩብ-u4d 2 месяца назад +1

    ብሩኬ አስተዋይ ነህ የምትሉ ለይኩኝ❤

  • @ShegaShega-t6m
    @ShegaShega-t6m 2 месяца назад +34

    ፈጣር ሆይ የዘውትር ፀሎቴ እና ምኞቴ ሁለቱም እንድጣመሩ ነው😅😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад

      Ameneeeee 😂❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад

      ደምሪኝ ማር

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 2 месяца назад

      Faxari kafaqada yihonali

  • @birqisaatube7500
    @birqisaatube7500 2 месяца назад +25

    Subaahan Allah Allahmdulillah Allahuakbaar 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 2 месяца назад +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @kuzeeTube-e9d
      @kuzeeTube-e9d 2 месяца назад

      kotu mati naf tahii

    • @kuzeeTube-e9d
      @kuzeeTube-e9d 2 месяца назад

      ​@@gidgghgd1676kotu mati naf tahi salalahu alleyi wosalam

    • @Zemzemkelil
      @Zemzemkelil 2 месяца назад

      Saw❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +31

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 2 месяца назад +2

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤

    • @ferutube-e6k
      @ferutube-e6k 2 месяца назад

      SAW ❤❤❤❤❤❤ yaa habiiba allah❤❤❤ fidaka❤

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 месяца назад +1

      ሡለላህአለሂወሰለም

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 месяца назад +25

    እኳንፈገግታሺተመለሰ የኔስስትሀይሚነቴ🎉🎉🎉🎉

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 месяца назад +3

    ሀይሚቲ የኔ ቅመምዎ ቡሩዬ የኔ ሰዉ አክብር ሀሰንዬ የኔ ሳቅታ የኔ ሳቅ ምንጭ አጨዎች ነህ የእንኳን በሰላም መጣችሁ ደግሞ ሰሀሰንዬ ጋር ስትመጡ በጣም የበለጠ ደሰለሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 месяца назад +10

    ሐሰንዬ የሐይሚዬ መከታ ወንድም❤እሰይ የኔ ቆንጆዎች መጣችሁ እግዚአብሔር ከምቀኛ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እመብርሃን ሁሌም ትጠብቃችሁ ሐይሚቲዬ የኔ ጓበዝ ልጅ ጠንካራ ሁኚ ውሻዎች መጮሃቸውን አያቆሙም 🐪ግመሎቹ መሔዳቸውን አያቆሙም ሁሌም ወደፊት ወደኃላ መጓተት የለም እሺ ውዶችዬ እወዳችኋለሁ 😘😍😘😍😘😘😘😘😘😘❤😘😘😘

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 месяца назад +25

    ሀይምዬ የዛሬ ፕራክ በጣም ቆም ብሎ ላስተዋለው በጣም ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ በወጣትነታችን ወቅት አደዚህ አይነት ነገሮች ይገጥሙናል አይዲያ እኮ ትለያለሽ ቅመምዬ. ❤❤❤❤
    ቡራዬ የኔ መልካም ወድም በእውነት ይሄን አስተሳሰብክን አይለውጠው ጎበዝ ልጅ ከምንም በላይ ቤተሰብ ይቀድማል ቤተሰብ የወደደልን የመረቀን ነገር ፍፃሜውም ያማረ ይሆናል ፌሬውም መልካም ይሆናል በርቱልኝ ጨረቃዎቼ ❤❤❤❤❤
    ውይ እረስቼው የቅዳሴዋን ነገር ጥሩ መልእክትን ናት ሀይምዬ የማታው ጉባኤም አብራችሁ ተማሩ የኔ አስተዋዮች ❤❤❤❤❤

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 2 месяца назад +43

    ቡራ ለሀይም መቼ ይሁን አበባ የምትሰጣት🙄🙄😂😂🤔🤔

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 2 месяца назад +4

    ሀይምዬ ግዴለሽም እራስሽን አሽንፊ ምክሬ ገብቶሻል በኮሜንት አትመሪ አንች ጎበዝ ነሽ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 месяца назад +1

    ለሴት ልጅ የሚያስብ ወድ ዴስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @RomanOkelok
    @RomanOkelok 2 месяца назад +1

    አው ቤተሰብ በጣቷልክ የፕሮሚስ ቀለበት ቅይ አበባ ይስጣት ብሩኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉