ሙፍቲ እና መውሊድ || ኡስታዝ ሳዳት ከማል || Ethiopian Amharic dawa new || September 10, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 212

  • @AliYesuf
    @AliYesuf 3 месяца назад +8

    ሳዳትዬ አለህ ይጠብቅህ አለሀ ይጨምርልህ!!

  • @Rነብሯ
    @Rነብሯ 4 месяца назад +7

    ኡስታዝ የአህባሾች እራስ ምታት🎉

  • @user-mp5pb4gd4zራ
    @user-mp5pb4gd4zራ 3 месяца назад +4

    እሱተዝ እድሜህን አላሀ ይጠብቅህ❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @SeidUmer-y5e
    @SeidUmer-y5e 3 месяца назад +4

    አላህ ይጠብቅህ

  • @AbduAbduwass
    @AbduAbduwass 3 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ዑስታዝ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 4 месяца назад +35

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀግና ነዉ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عجيبهنصير
    @عجيبهنصير 3 месяца назад +1

    ውድ ወንድመችን አለሂ ይጨምሪልክ
    አለሀ ከነዝ ክቆሽሽ እምነት ይጠብቀን

  • @JamilaKondalel
    @JamilaKondalel 4 месяца назад +7

    ጀዛክአላሁ ኸይረን ኡስታዝ ሳዳቱና

  • @ToybaAssefa-n9q
    @ToybaAssefa-n9q 4 месяца назад +15

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ✅✅✅

  • @NaserHussen-r1c
    @NaserHussen-r1c 4 месяца назад +5

    አላህ ይጨምርልህ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @ABDI-g2t
    @ABDI-g2t 3 месяца назад

    ኡስተዜ አላህ እድሜውን የርዝመው ❤❤❤❤

  • @cabeyplc
    @cabeyplc 3 месяца назад +1

    Allah ytebkh

  • @fardiyebelaylj-p4x
    @fardiyebelaylj-p4x 4 месяца назад +7

    አረረም መረረም እውነታው ሳዳት እንደገለፀው ነው። ይሁንና ቀለል አድርገን ለማየት ብንሞክር ጥሩ ይመስለኛል። የአላህ መላክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተወለዱበትን ቀን በመፆም ፤ ሰደቃ በማውጣት ፤ ሰለዋት በማብዛት ፤ የሳቸውን ሲራ(ታሪክ) እርስ በእርስ በመማማር ቀኑን ብናስበውና ከዛም አለፍ ሲል አደቡን ጠብቀን ፤ ጫቷን አስቀርተን ፤ ጉሪያና ዝላዩን ቀንሰን ፤ የተውሂዱን ምሰሶ ጠብቀን በሙሀባ "ጠለዓል በድሩ አለይና" እያልን እንደ መዲና ሰውች ብንመድሃቸው የዚን ያህል አስከፊ ተግባር ነው ብዬ አላስብም። አላሁ አለም🤔

  • @fadiyaRak
    @fadiyaRak 4 месяца назад +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    አህለንን ኡስታዝዬ ጀዛከላህ ከይረ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 3 месяца назад +1

    ወላሂ ሁሉም ኡስታዞች አየሁ ሰማሁ ኡስታዝ ሳዳት ጎበዚ ነው እዲሜ ከጤት

  • @anaamm1444
    @anaamm1444 3 месяца назад +2

    ‏‪አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በርታ አይዞህ ወንድሜ

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 3 месяца назад

    አላህ ይጠቢቂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiftahMifta-k5i
    @MiftahMifta-k5i 3 месяца назад +2

    ሰ ዐ ወ

  • @AaaAaa-le9om
    @AaaAaa-le9om 3 месяца назад

    👏👏👏👏👏👏 አላሕ ይጠብቅሕ

  • @saadayoutube-td6kl
    @saadayoutube-td6kl 4 месяца назад +4

    አላህይጠብቀው ሳዳት ከማል አቡመሬም አቡ ኑህ

  • @علويه-ط5د
    @علويه-ط5د 16 дней назад

    Mashaallah.wstaz.sadat.jezaakumulahheyr.barekelahumfikum

  • @Rdff-e7x
    @Rdff-e7x 3 месяца назад +1

    Shukren ya ustaz Allah behaq lay yatsnah.allah ytebqh

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 3 месяца назад

    ስለላሑ አለይሒ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulaziizjibiriilDinsa
    @AbdulaziizjibiriilDinsa 3 месяца назад +3

    أحسنت يا أخي الكريم حفظك الله

  • @HalimathAdam
    @HalimathAdam 3 месяца назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @AhmedinSyide
    @AhmedinSyide 4 месяца назад +7

    ኡስ፣ታዝ፣ሳዳት፣አላህይውደድክ

  • @safSad-z8g
    @safSad-z8g 3 месяца назад +1

    አቡመርየም አላህ ይጠብቅህ

  • @DelilBedru
    @DelilBedru 3 месяца назад +1

    ለእውነት የማይፈራ ጀግና ሁሉም እንዳንተ ቢሆን

    • @DelilBedru
      @DelilBedru 3 месяца назад

      የዲን ጀግና ሳዳት

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 4 месяца назад +3

    አንዲህ ዕውነትን ይዘው ደአዋ የሚያደርጉና በሰው ሳይሆን በ ኣላህና(ሱወ) በረሱል(ሰአወ)መንገድ ብቻ ተግባሪ የሚያደርጉትን እናበረተተ!

  • @Muslim_selef
    @Muslim_selef 3 месяца назад +1

    Allah sadtn ytebkln

  • @FatahEb
    @FatahEb 4 месяца назад +6

    ወንድማችን አላህ ይገዝህ

  • @AliAli-bo3nv
    @AliAli-bo3nv 4 месяца назад +6

    በራከላሁ ፊክ

  • @ahmedabubakar3218
    @ahmedabubakar3218 4 месяца назад +2

    MA SHA ALLAH WENDEM SADAT ALLAH YICHEMIRILLEH,BARAKA ALLAHU FEEK.MASALOCHIHIN YABZALLEN.

  • @mejediyousuf211
    @mejediyousuf211 4 месяца назад +3

    አላህ ይጨምርልህ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @ABDULSHAKURGOOD-be6yf
    @ABDULSHAKURGOOD-be6yf 3 месяца назад

    ❤❤🎉ALAAH YITEBIK
    MAWLIID NAWEDAALEN NABIY MAHAMED NAWEDALEN CSW

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 4 месяца назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @debret6767
    @debret6767 3 месяца назад +2

    አትእበድ ጃሂሊ ዋሃብያ ምስማ የለም ኣጀጃል ይዝኩም ሃይማኑት የብር ሃይማኑት ኑው ዋሃብያ

  • @yesufahmed4527
    @yesufahmed4527 4 месяца назад +3

    حزام الله خير نعم هاتو برهنكم إنكنتم صادقىن .

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 3 месяца назад +1

    ምነዜም ሀቅመራራነዉ አላህሀያትህን ያቆይልን ኡስታዛችን ሳዳትከማል

  • @DawudMohammed-cg7bc
    @DawudMohammed-cg7bc 4 месяца назад +3

    Jezaiekhelah ustaz welahi alah ewuket ychemrilih alah yitebikh

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 3 месяца назад +1

    ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @SultanSurur-q2u
    @SultanSurur-q2u 3 месяца назад +1

    Mashalah alah yichemrleh leloch wendmochenm Allah ketetegnawen managed yimran

  • @mohammedAli-hf9ov
    @mohammedAli-hf9ov 4 месяца назад +1

    جزا ك الله الخير

  • @JemalHusen-c7h
    @JemalHusen-c7h 4 месяца назад +3

    Ustas Rabbiin jannataan isiin haagamachisu osoo isiin jiraachuu baatan jaahiloon feedhii ofiisaan hoordofan nu jalliisu turan

  • @HawaHabeshi
    @HawaHabeshi 4 месяца назад +1

    جزاك الله خيرا استاذ
    على نصحتك

  • @sofiamohd3848
    @sofiamohd3848 3 месяца назад +2

    እንደ አህያ ድምፅ የሚያስጠላኝ ድምፅ ቢኖር የ ሳዳት ከማል ድምፅ

  • @SeSe-g5j
    @SeSe-g5j 4 месяца назад +7

    ሳዳቴአላህእድሜጤናአላህይሥጥህአላህይጠብቅህ

  • @MohammedEndris-rw9mj
    @MohammedEndris-rw9mj 4 месяца назад +4

    ሀቅ ነው ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @MohammedRedi-es2ng
    @MohammedRedi-es2ng 3 месяца назад

    ኡስታዝ ሣዳት ማሻአሏህ የተናገረው ሐቅ ነው አሏህ እንደዚህ ለአሏህ ብለው ሐቅ የሚናገሩትን ያብዛልን በርግጥሐሚድ ሙሣ በጣም ያሳዝናል ያመነበት ያክብር ያላመነበት ይተው ማለቱ ከሱ አይጠበቅም በድሩ ሁሴንም እንዲሁ ብሏል አቡበከር ካሚል ሸምሱ ያሲን ኑሩ አህመድን ጀበል ዝምታን መርጠዋል ባለፈው ሁኔታዎች ማን እንደሆኑ ሙስሊሙ ተገንዝቧቸዋል አሁን ሙስሊሙ ወጣት ዲኑን ከማን መማር እንዳለበት አውቋል እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ተጠንቀቋቸው ሼኽ መሐመድ ሐሚዲን ሌሎችም በርቱ በማለት ቢድዓንና መውሊድን በማስተማር በማጋለጥ ላይ ናቸው አሏህ በቀጥተኛው መስመር ያፅናን አሚን !

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 4 месяца назад +1

    MashAllha bayee nattii tollitaa

  • @SadikMustafa-it9qf
    @SadikMustafa-it9qf 3 месяца назад

    Salam alaikum rahmatullah Molly's best lemonade Italian indicator

  • @abdulkadirjuhar8348
    @abdulkadirjuhar8348 3 месяца назад +1

    ሙፍቲ የሚባል ግለሰብ ማለት ብለህ የየተናገረከው መጀመሪያ አራስ ሰረአት የለለህ እራስህን ከፍ የምታደርግ የመሰለህን የምትለፈልፍ ለቃቃሚ

  • @سعيدالحبش-ظ7ظ
    @سعيدالحبش-ظ7ظ 4 месяца назад +1

    ኣላህለሳትይበልህ

  • @YYu-h5f
    @YYu-h5f 3 месяца назад

    አቦ ይመችህ

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 3 месяца назад

    በገዛ ስልኬ ልቃጠል ያተ ተረት ተረት ሰለቸኝ ሳአዳት ቅማል ያህያ ድሞፅ

  • @Jkk-q8u
    @Jkk-q8u 4 месяца назад +4

    መወለድ ደረሠልን ኢሻአላህ

  • @جمالحمزة-د6ف
    @جمالحمزة-د6ف 4 месяца назад +1

    አላህይጠብቅው❤❤❤❤❤

  • @muhase6806
    @muhase6806 4 месяца назад +4

    አንተ ሙፍቲህን ለመናገር ኢልሙም የለህም አንተ የፌሰቡክና የዩቲዩብ ጀግና ለመሆን ትሳደባሐህ

  • @aminjemal8090
    @aminjemal8090 4 месяца назад +3

    አለሀ ይቃበልህ

  • @امنةباعقيل
    @امنةباعقيل 3 месяца назад

    አላህ
    ሙስሌስይድና
    ሙሀመድ ሰለላአላ
    መሀመድ
    ስሎአሌ
    ወስለም
    ውዴታ ነው ስውንእዲህ
    እሚያረገው
    ፊዳከ
    አቡዬ
    ወኡሚ
    ያረሱለላህ

  • @saadayoutube-td6kl
    @saadayoutube-td6kl 4 месяца назад +2

    ሳዳትከሜልእናተዝቅብታደርጉት አላህደሞአላደረገውም ሰቱንከሽርክ ከኒፈቅ ከወጣው እሱንየምጠሉትአደኛመዙማብላችሁተወጣችሁትመርዛችሁ እየመነጠረ ነገራችሁ ስሙትአትጎዲም

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 3 месяца назад

    አይ ሙፍቲ!!!

  • @cgf8399
    @cgf8399 4 месяца назад +1

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አይ አህባሹች ያሳዝናሎ!?በስሜታችዉየሚጓዙ አሏህሂዳይስጣችዉ ጀዛከሏሁኸይር አቡመሬም ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉

  • @enayayesuf2620
    @enayayesuf2620 4 месяца назад +2

    መልስ የሰጠው የፍቶ ሙፍቲነው የለጠፍከው የሁኑነው

  • @BeenDeen-p2y
    @BeenDeen-p2y 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Doctor.zakir_dawah13
    @Doctor.zakir_dawah13 4 месяца назад

    tikikl sadat m.allha

  • @aymutube4321
    @aymutube4321 4 месяца назад

    ሃያሲ ሳዳት ማል

  • @suleymanahmed8467
    @suleymanahmed8467 3 месяца назад

    ደህና ተናግረህ ሰው መዘለፍ ችግር አለብህ የጠቀስካቸው ኡለሞች ካንተ የተሻለ ፈትዋ ሰጥተውበታል ኡለማወች የነብያት ወራሽ ናቸው ለምን ትዘልፋለህ? የቱ ሀድስ ነው የፈቀደልህ? አላህን ፍራ!!

    • @safSad-z8g
      @safSad-z8g 3 месяца назад

      መጀመሪያ እወቅ ሳዳትን አትደርስበትም እሱ አልተሳደበም ማስረጃነው የሰጣቸው ስሥተህ ፍረዲ

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 4 месяца назад +1

    ሳዳትአላህረጅምእድሜንይስጥህአውቆጠሞከማጥመምበአላህእንጠበቃለን

  • @alfaruqmosque4073
    @alfaruqmosque4073 4 месяца назад +1

    ሽማግሌው ሁለተኛው አብደላ ሀረሪ ናቸው ቢባል አያስነውርም

  • @Aነኝየራዪማልጅ
    @Aነኝየራዪማልጅ 4 месяца назад +1

    እኔ ምለው. ወሀብየች ስንት ቡድን ናቹህ😂😂😂አልሀምዱሊላህ ወሀብያ ያላደረገን❤❤❤

  • @SewdaAwel
    @SewdaAwel 4 месяца назад +1

    አላህ የሙስሊሙ ኡማ ሙፍቲ ያርግህ ግን አስታዝ እነዚ ፎቶአቸው የለጠፍከው የሁኑ ሙፍቲነ እኮ ንግግ ሩ ግን የድሮው ነውእኮ በርግጥየሁኑም ከዛው የሚሻል አይደለም ስልጣን ላይ ሲወጡ ተውሂዳቸው ምን አነደሚወስድባቸው አለውቅም አላሁ ሙስታን ያረብ እደነሱከመሆን አንተውጠብቀን

  • @AbduarabAbdu
    @AbduarabAbdu 4 месяца назад

    የኔ አስተያየት አንድ ሊያደርገን የሚል አስተሳሰብ ነው ያምንድነው መሰላችሁ ሳአዳት ከማል በዲኑ ላይ ትልቅ የሆነ እውቀት ያለው ሰው ነው በርግጥ ነገር ግን በአደባባይ ኡለሞችንና ሙፍቲዎችን ከመቃውምና ከመተቸት ይልቅ ቀርቦ በመነጋገር መፍታት እየቻለ በትችትና በወቀሳ ስህተት ያላቸውን ሰዎች ከስህተት ማረም አይቻልም ዲናችን የሰውን አይብ በአደባባይ አውጡ አይልም ደግሞም ዲኑን በትክክል ይወዳል ወይም ያከብራል ብሎ ለማለት አይቻልም አንድ ሙስሊም ከሆነ ሰው የማይጠበቅ ንግግር ነው ሳዳት ከማል እያለና እያደረገ ያለው የእውነት ለዲነል እስላም ውዴታና ፍቅር ካለው ትክክለኛ አማኝ ከሆነ እናንተ ትክክል አይደላችሁም ብሎ የሚያስብ ከሆነ ደግሞ እዚሁ ኢትዮጵያ ከሆነ ያለው ሳዳት ከማል ሙፍቲዎቻችን ጋር ቀርቦ በመነጋገር የሉ ችግሮችን መፍታት ከነሱ የተሻለ ከሆነ እውቀቱን ማካፈል ነው ያለበት የሚል እምነት አለኝ አለበለዚያ ግን ኡለሞችና ሙፍቲዎችን መተቸትና መውቀስ መዋረድ የእስልምና እምነትን እሚወከል ስርዓትና ተግባር አይደለም ለማለት እወዳለሁ❤👌👏 ሙስሊሞች ችራችንን በመነጋገር መፍታት እንጂ ችግራችንን በአደባባይ አውጥተን ለሌላ አካላቶች ራሳችንን አሰልፈን አንስጥ✊☝️
    ✍️ዲነል እስላም የላቀና በላጭ የሆነ እምነት ነውና በመረዳዳት ችግሮችንን እንፍታ ባይ ነኝ as wr wb❤👌👏

    • @IkramSadik-k1x
      @IkramSadik-k1x 3 месяца назад +1

      የቱጋ ነው ያዋረደው እነሱም በአደባባይ ነው አክብሩ ያሉት እሱም ትክክል እንዳልሆነ ተናገረ ሀቅ መራር ቢሆንም መቀበል አለብን አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @MoahammedHussen
    @MoahammedHussen 3 месяца назад +1

    እናንተ ሰዎች ግን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ችግር አለባችሁ ወሐብያን መውሊድን አክብሩ ያላችሁ የለም በእስልምና ተከታዮች ላይ ብጥብጥ ለመፍጠር የምትሞኩሩ ከሆነ በህግ ትጠየቃላችሁ የራስህን ያዝ የደረሰብህ የለም

    • @MoahammedHussen
      @MoahammedHussen 3 месяца назад

      ባንተ አፍ የሚተቹ አሊሞች ፍፁም የሚሳሳቱ ሐይማኖትን የሚያዛቡ አይደሉም እውነተኞ ቢሆኑ እንጅ እንፋረደሃለን በህግ ያስጠይቀሃል አንተ ሶሃባ please ተጠንቀቅ በሃይማኖት ቅልድ የለም ዝም ብለህ ተከተል ከዚህ ውጭ ተለይ

  • @hayuahmed863
    @hayuahmed863 4 месяца назад +1

    የሳዳት ተከታዮች ጃሒል እንደሆኑ ለማወቅ አማርኛ ሲፅፉ እንኳን እስፔስ ማድረግ የማይችሉ ደደቦች ናቸው። ይህ ግን የመሪያቸው ውጤት መሆኑን ልብ በሉት።

  • @HussenEshetu-d9v
    @HussenEshetu-d9v 3 месяца назад +1

    Mufti lmhon tasbalh mhon atchlm

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 3 месяца назад +1

    አህባሽ ሀቅስለለዉ ተነጋግሮመፍታት አይፈልጉም 😅😅😅

  • @YusraHamudi
    @YusraHamudi 4 месяца назад

    ሥለሚሣደብ የተማረሠው አይሣደብም

  • @HussienUmer
    @HussienUmer 4 месяца назад

    Ustaz sadat yepoletica actvist bthon yishalhal

  • @amaryohannes3704
    @amaryohannes3704 4 месяца назад +1

    73 ቦታ የተባለዉ ቃሉ ባንተ እየተፈጸመ መሆኑ ያመላክታል

  • @ZulfaKedre
    @ZulfaKedre 4 месяца назад +2

    ከኋላ የመጣ አይን አወጣ
    አንተ ቀፎ
    የ ሀጂ ሙፍቲ 1/3 እዉቀት የለህም

  • @kamilzeynu1049
    @kamilzeynu1049 4 месяца назад

    Why is this Birthday celebrated throughout the world but in Saudi?What is the reason?

  • @MuluAbera-jc4ny
    @MuluAbera-jc4ny 4 месяца назад

    s a w

  • @hayuahmed863
    @hayuahmed863 4 месяца назад

    በጃሒሎች መንደር ጃሒሎች ሙፍቲህ ናቸው። ምሳሌ ሳዳት። ከመጅሊስ ቦታ እስኪሰጥህ ድረስ ተቃርኖህን በርታበት።

  • @NajibGidi-we9dm
    @NajibGidi-we9dm 3 месяца назад +1

    እንቴ አታውራ ሳዳት ሙፊቲ ኢያልክ ሁሸታም ትላሌ ስድ አትሁን አዳብን ጠብቅ ፎጋሪ ድን በፉገራ አይሰራም

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 4 месяца назад +3

    ያም ያውራ ይህ መውሊድ ተገቢም ሆነ አልሆነ ዘመናዊ መኪና ይዞ ለደሀ ሳይረዳ ከሚኖር ነጋደ ኡስታዝ መውሊድ ያወጣ ሰው ብዙ የተራቡ የስጋ መረቅ ያማራቸውን ያበላል በዚህ ዙሪያ ጥቅም አይቸበታለሁ የተራበን ማብላት ትልቅ ሰደቃ ነው በሀይማኖታችን ዙሪያማ ከገባን ሁላችንም ወንጀለኛ ነን ይልቁን ለሀገራችን ሰላም ዱአ እናድርግ በወያኔ ጦርነት ኡስታዞቻችን መስጅዱን ሳይዘጉት የፈረጠጡት ሰላም ባይኖር ነው ሰላም ለሀገሬና ለህዝቤ

  • @NejibAkilNejibAkil-f2h
    @NejibAkilNejibAkil-f2h 4 месяца назад

    Bemn

  • @Emranmubhier
    @Emranmubhier 3 месяца назад +1

    ሳዳት የመጨረሻ ጃሒል ነህ አንተ ምንም ሼህ ጋር አልቀራህም

  • @IBRAHIMAHMEDIBRAHIM-e3j
    @IBRAHIMAHMEDIBRAHIM-e3j 4 месяца назад

    Betam ygermal enkwan yemuftin manresa aydelem lante jibril wehy biyameta atamnm mkniyatum hak mekebeyah tezegtwal ena drb mehaym slehonk newko

    • @NuredinAwelu
      @NuredinAwelu 4 месяца назад

      ኢብራሂም በረካ ሁን እሱ ሳዳት ከማል ሳዳት ቅማል ነው እሱና ለሱ የኮሜንት ድጋፍ የሚፅፉ ደደብ መሀይማንን ሒዳያ ይስጣችሁ ግን ደደብ ሳይገባው ይሞታል አንተ መሃይም አትልፋ ብሔራዊ በዐል ነው በአለም ደረጃ የሚከበር በዐል ነው

  • @rgahrgah
    @rgahrgah 4 месяца назад +1

    ሳዳት ትቅጠልህ እንድ ተሞት😅😅😅

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 4 месяца назад

    አይ ሳዳት 😂😂😂😂😂😂

  • @Salemabdusemed
    @Salemabdusemed 3 месяца назад

    Nebi alalzunm telalh mesadeb gen betamnw metsadebw

  • @saadayoutube-td6kl
    @saadayoutube-td6kl 4 месяца назад

    ሞኝሲመከርየቀኑበትይመስለዋል አላህየስራችሁንይስጣችሁ

  • @Manama123-gt5vt
    @Manama123-gt5vt 4 месяца назад

    Janata kumulah wakar

  • @almezidalamin
    @almezidalamin 4 месяца назад

    Wehabyaaa almhon allah kwalachew tilku nimma andu new

    • @IkramSadik-k1x
      @IkramSadik-k1x 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohamedkedir1442
    @mohamedkedir1442 4 месяца назад +1

    አንተን ብሎ እውነተኛ ቱሪናፋ እራስህ ላይ እየመሰከርክ ነው ብልግናን ትተህ እውቀት ብታስተምር ጥሩ ነበር ሸምድደህ ማነብነብ እንጂ መሠረታዊ እውቀት እንደሌለህ የራስህ ቪዲዮዎች ይመሰክራሉ ድልብ ባለጌ።

  • @seidyimam-b3u
    @seidyimam-b3u 4 месяца назад

    ሺሜው ግን የእልህ የሚሰራ ይመስላል ማነው የሚሰማው ኢተቁሏህ ሀጅ ሙፍቲ

  • @husseinamin9762
    @husseinamin9762 4 месяца назад

    ሳዳት መሳደብ ሰለህያን አያስገኝም ሰለተውሂድ ዳዋ ብታደርግ ሰለህያ ይገኝበታል።

  • @MekiaRedi
    @MekiaRedi 4 месяца назад

    yeallah nebyu saw sewochen siyastemru betibeb neber allah tikikelegnawen yemran mechereshachen yeh hone sem terteh tefat yatefan sew memker nw

  • @SefinetLerasnew
    @SefinetLerasnew 3 месяца назад

    Bida mitilu tehajudinim bida belu
    Quran lay yalewunim netiboch benebium besahabam gize alneberem bida new bilachu tenageru