Ethiopian food በርበሬ ድልህ አስራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 49

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад +2

    በወይን ሰርቼ አላቅም እሰራዋለው የኔ ጎበዝ 👌

  • @hirutdebissa1901
    @hirutdebissa1901 Год назад

    ይመችሽ ምርጥ ነው ❤

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +1

    ዋዉ ልዩ ነው: የሄ ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪ ዜድዬ ሼር አረገዋለሁ

  • @MekuriawTilahun
    @MekuriawTilahun 7 месяцев назад

    በርቺልን

  • @nigistimahasho8705
    @nigistimahasho8705 4 года назад

    በጣም አሪፍ ዘዴ እንደዚህ አዘጋጂቶ ማስቀመጥ እጂሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ🥰

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 4 года назад +3

    አዋዜ መስራት ፈልጌ እያየሁ ነበር ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው

  • @werkneshenateelsifeker9
    @werkneshenateelsifeker9 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ እርጋታሽን ደሞ በጣም ወድጄልሻለው በዚው ቀጥይ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ethiopia3899
    @ethiopia3899 3 года назад

    ፍቅር በርበሬውን ስታዘጋጅ የምትጠቀሚያቸውን ቅመሞች ልክ ብታሳይን 💚💛❤

  • @sinightkidane4902
    @sinightkidane4902 2 месяца назад

    ልጆች ወይም አልኮል የማይጠቀሙ የሚበሉ ከሆነ ወይን አስፈላጊ አይደለም ።

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 года назад +1

    ይሄንን ለኣመት በኣል እሰራዋለው ጎበዝ ነሽ

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 4 года назад

    ዜድየ ተባርኪልኝ ጥሩነገር ነው ያሳየሽኝ እኔም እንደዚህ ሰርቼ አስቀምጣለሁ ተባርኪልኝ😘

  • @kedusken8334
    @kedusken8334 4 года назад

    zedye wow leyu new enamesegnalen luli

  • @aynalemabnet-st1jz
    @aynalemabnet-st1jz 5 месяцев назад

    ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ተጨምሮ ሚሰራውስ?

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 7 месяцев назад

    ሲስሩ አይተሻል። መከለሻ እጨምራለሁ የምትይው መከለሻ እንዴት እንደሚስራ ገልጸሻል።

  • @sebelwerkabera9515
    @sebelwerkabera9515 4 года назад

    Wedy betam Tiru yune aserare new

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 года назад

    Thank you sister. May God bless you.

  • @meyou-qw8fi
    @meyou-qw8fi 2 года назад

    እቱዬ ገደልሽን እኮ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹

  • @serkeethio2288
    @serkeethio2288 4 года назад

    Betam konjo aserar new

  • @seli3266
    @seli3266 Год назад

    ወይን ለማንጠቀም በምን እንተካው

  • @enathager4733
    @enathager4733 4 года назад

    Balemuya nest enameseginalen

  • @ritahagos9278
    @ritahagos9278 4 года назад

    zedye berechilen gobez neshi luli

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 4 года назад

    እናመሰግናለን ዜዳችን በጣም ነው የምውደው እናቴ ዘንድ ይህን ነው የምንጠቀመው

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 3 года назад

    ወይን የሌለውስ

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 Год назад

    የወይኑ ስም ንገሪኝ ቆንጆ

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 4 года назад +1

    👌

  • @wegahitatube
    @wegahitatube 4 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሁሉንም ነገር አሟልቼ ቤተሰብ ሁኛለው ብርቺልኝ እህቴ በቅንነት እንዛመድ

  • @islamtube9540
    @islamtube9540 3 года назад +1

    Woyini minidinow

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 года назад

    Betam tiru delve new sayet gena yemarkale wedy

  • @endaleteshome5550
    @endaleteshome5550 4 года назад

    Zediye gobez

  • @wubetadesse7957
    @wubetadesse7957 3 года назад

    ሳውንድ ትራክ ያደረግሽው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል ሌላ ጊዜ ሙዚቃውን አትጠቀሚ ያንቺ ድምፅ እንዲሰማ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 4 года назад +1

    የት ይቀመጥ ? ማቀዝቀዣ ውስጥ ? ወይም

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ውዴ በደንብ ክድን አድርገሽ ውጪ አስቀምጭው ፍርጅ ውስጥ እንዳታስቀምጭው

  • @learnamharicforfree4966
    @learnamharicforfree4966 4 года назад +1

    amsegnalhu konjo new, yemikemetew fridge wust weys wuchi?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      ስላም ለርን አማህሪክ አመስግናለው እኔ ውጪ ነው የማስቀምጠው እስከ 2,3 ወር ይቀመጣል ግን ምን አልባት ውሃ, ፍሬሽ ነጭ ሽንኩርት ወ.ዘ.ተ ከገቡበት ፍርጂ ውስጭ ቢቀመጥ ተመራጭ ነው ምክንያቱም ቶሎ የመበላሽት እድሉ ስፌ ነዉ በድጋሚ ስለመጣሽ ወይም ስለመጣ ከልብ አመስግናለው🙏

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 4 года назад

    Weyn metekem lemanechil mn entekem?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ምንም ችግር የለም በዘይቱና በቅመሙ ብቻ ማሽት ትችያለሽ ብቻ ውሃ አትጨምርበት

  • @birhanmedia6799
    @birhanmedia6799 4 года назад

    Yasegomajijali wowo yen wed

  • @አገርዬክብሬ
    @አገርዬክብሬ 4 года назад

    Yen balimoya wowonw

  • @birtukanmulatu9080
    @birtukanmulatu9080 3 года назад

    ለ አዋዜ ዋይን ይደረጋል:: ለድልህ ግን መደረግ ያለበት አይመስለኝም ወጡን ልጆችም ስለሚበሉት

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      ወይኑን የምንጠቀመው ድልሁ ሳይበላሽብን ለርጅም ጊዜ እንዲቀመጥልን ነው ሌላው non-alcohol የሚለውን ወይን መጠቀም እንችላለን እንደምርጫችን🙏❤

    • @HiwotKora
      @HiwotKora Год назад

      ውሃ መሆን አይችልም

  • @zemahiwot9590
    @zemahiwot9590 4 года назад

    Betam new miyamrew lemiyakatil berbere endayakatil yadergewal ? 🙏❤❤❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      በትክክል ማቃጠሉን ይቀንስዋል😍👍

  • @mikizemed5014
    @mikizemed5014 4 года назад

    👏🏼👏🏼👌

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 4 года назад

    Deleh melew sem be sent amete semahut 🙆🏽‍♂️🤣🤣

  • @yemisida
    @yemisida 3 года назад

    ድልህ አሰራር ጠፍቶብኝ ስፈልግ አየውሽ ይሄ አዋዜ ነው እጀ ድልህ አይደለም እህት

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      ምን አልባት ወይን ስለገባበት አዋዜ መስሎሽ ከሆን እንጂ ድለህ ነው ወይኑን የጨመርኩት ለርጅም ጊዜ እንዲቆይ ነው, 👌👍