ልዩ የሆነ የበርበሬ ድልህ አሠራር - ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 10

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 года назад +2

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ሰላም ላች ይሁን እህቴ ጥሩ ትምህርት ቀስሜ አለሁ አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 2 года назад +3

    ቅኔ ዋው በጣም ደስ የሚልና ቀላል አሰራርነው
    የኔ ባለሞያ ውይ አች ሞያው አያልቅብሺ ከልብ እናመሰግን አለን ለኛ በውጭ ላለነው በጣም ጠቃሚ ስራ ነው ያሳየሺን ክብር በይልን ቀጣይም በሌላ ስራ እጠብቅሻለን ጀግናችን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 года назад

      ሀይሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እህቴ ክብር በይልኝ የኔ አበረታች

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ Год назад

      @@kinemedia4844 ምድነውጠጂ

  • @meymunatube
    @meymunatube 2 года назад

    ዋው ምርጥ አሰራር ነው በርች ቅኔየ 🍓👍👈

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት እንደት ነሽ እህት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ እህት

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube11 2 года назад

    Salem lechi yewn inken besalem meshi ulum selsm new indet neshi waww sileseyeshin inmseginelin berchi 🥰🥰🥰🥰

  • @helenhabteab6991
    @helenhabteab6991 9 месяцев назад

    Wawwwww

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    እርጥብ ቅመም ማለት ምንምን?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ እርጥብ ቅመም እዘገጃጀቱን ቪዲዎ ሰርቻለሁ ። ዝንጅብል ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ እርጥብ የጤናዳም ፍሬ እና የበሶብላ ፍሬ አንድ ላይ ተፈጭቶ ነው ነገር ግን ጤና አዳሙን ና በሶብላውን ሳይበዛ በትንሹ ነው የሚጨመረው ከሌለ ችግር የለም በነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ማዘጋጀት ይቻላል ::