የመኖሪያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ | 2015 | House Price in Addis Ababa,Ethiopia | Ethio Review 📞 ‭+251 902590809‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • የመኖሪያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ | 2015 | House Price in Addis Ababa,Ethiopia | Ethio Review 📞 ‭+251 902590809‬
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Комментарии • 110

  • @12M19G
    @12M19G 2 года назад +21

    ሚሊየነር የሆነ ሰው ቁጥሩ እጅግ በጣም ጥቂት ነው ። በዚህ አስፈሪ የኑሮ ውድነት አንድ የወር ደመወዝተኛ ሰው ይህን ያህል ገንዘብ ከየት ሊያመጣ ይችላል? የኔ ጥያቄ የሚሆነው " ዝቅተኛ የወር ገቢ ለሚያገኘው ብዙሀን የማህበረሰብ ክፍል የሚሆን ቤት አለ ወይስ የለም?" የሚል ነው ። አለ ካላችሁ እሱን በብዛት አቅርቡልን ።

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 года назад +1

      ምን አለፋሽ የለም

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 года назад +1

      You don't have to be milliner to own a house. Banks need to establish loan system and insurances need to secure the risks.

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 года назад

      ወይ ጉድ ኧረ የለም ነጋዴው ጨካኝ ሆኗል

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 года назад

      @@tigistgirma6941 tigsit if no one controls the system, brutality will continues. Goverment and financial institutions need to take action.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад

      @@dawitkassa3131 🙄 without financial regulations, it's a joke about 'securing' any financing. ደስ ካላነው፣ የላብህ ጠብ ያረከው፣ የሚመነተፍበት።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +18

    እረ እህቴ ተመልካቾችሽን ያማከለ ቤት አቅርቢ ምንድነው

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 года назад +1

    ይሄ እጅግ ጥቂት የማህበረሰቡ ክፍሎችን ብቻ ሊወክል የሚችል ነው ። ሚሊዮኖች ተጋነው ያለመሰቅጠጥ ከሚጠሩበት ወዲያ ሚሊዮኖችን ሊያሣትፍ የሚችል ብዙዎቻችንን ሊወክል ለሚችል ነገር ትኩረት ቢሰጥ መልካም ነው ።

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 2 года назад +5

    ቆይ ከ ኔነው ምድነንው አንዱም የቤት አሰራር አብሶ መታጠቢያው ቤት እና ኦፕን ኪችን ምናምን የሚሉት ምንሙ አይጥምም አይማርክም እረ ኢንጅነሮች ከተመሳሳይ ስራ ውጡ? እንዴ አንዳንዴም ከ ሀገር ወጣ ብላቹ የቤቶችን አሰራር ልምድ ውሰድ እንጂ

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ Год назад

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ምናቸውም ምናቸውም አይጥምም።

  • @habtamumanemeketotkifle3829
    @habtamumanemeketotkifle3829 Год назад

    ጎበዝ ፣ከባድ ጊዜ ላይ ነን ተጠንቀቁ ማንንም እንዳታምኑ በተለይ ከሀገር ውጭ ለሆናቹ ሸገር በአርቲስት እና ቂቤ ምላሶች ተጥለቅልቃለች

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +2

    አሜሪካ ሁለት ምን የመሳሰለ ቤት መግዛት እንችላለን!! ለዛውም አሪፍ ዞን ትምህርት ቤት ያለው. ኢትዮጵያ ማንም እየተነሳ የፈለገውን ገንዘብ ይጠይቃል. ማፈሪያዎች.

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 2 года назад +5

    ልጁ ሲደብር ልጅቷ እራስዋ ጠይቃ እራስዋ አሳይታ እጁን አጣጥፎ እሺ እሺ ይላል

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 года назад +4

    የኢትዮጵያ ቤቶችን እንደ ሙቪ እንየው 😳እንጂ መቼም 👉 😏

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 года назад +1

      እኔም እንደ ጊዜ ማሳለፌያ ነው የማየው።

    • @ስአድወለየዎ
      @ስአድወለየዎ 2 года назад

      ክክክክክይ

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ 2 года назад +7

    ምናልከኝ 45ሚሊወን አኬራ ነው እንድ ቁጥሩን እራሱ ስትናገር ነው ያወኩት አላሙህድን እና መሱር ይግዞችሁ ሆ

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 года назад

      😁😁😁

    • @meseretgglove8093
      @meseretgglove8093 2 года назад +2

      75 million or 1.5 million dollar , you can buy 2 villas near beaches , Marbella , Majorca , Ibiza , Tenerife in Spain ... What a JOKE

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 года назад +1

      @@meseretgglove8093 They don't know what they are talking about. They don't have real estate know how.

    • @andystevo7
      @andystevo7 2 года назад

      @@meseretgglove8093 first of all try to realize there is a difference between dollar and birr and second of all this is not ibiza this is Ethiopia! try to think before saying some dumb shit

    • @andystevo7
      @andystevo7 2 года назад

      @@ammanafaakko4133 THIS IS NOT DUBAI!

  • @ruthmulatu3433
    @ruthmulatu3433 2 года назад +2

    ኧረ ጂፓሰ እና እሰፒከር የሚሸጥበት ቦታ አስተዋውቋና እኝም እንወቅ pllis

  • @timirtcom
    @timirtcom 2 года назад +8

    የሚጠሩት ቁጥር በጣም ነው የሚያስፈራው፣ 75 ወይም 140ሚሊዮን ለቤት ትንሽ አይከብድም?!!

    • @12M19G
      @12M19G 2 года назад +1

      በጣም እንጂ ። ለማሰብም ከባድ ነው ።

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 2 года назад

      Ere eni abezit enji endezi wed adelem

    • @timirtcom
      @timirtcom 2 года назад

      @@ibrotofic4186 ምናልባት አብዛኛው ተመልካች ዲያስፖራ ስለሆነ ገንዘብ እንጫንበትም ይመስላል፣ ለማንኛውም ዋናው ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 года назад +8

    ሁለት ሳሎን እስር መኝታቤት ሆቴል ነው ወይስ መኖሪያ ቤት ቅጥ ያጣ የኑሮ ዘይቤ በዚች ዳቦ በሙዝ እንድትበላ በተፈርደባት አገር እስኪ የኢትዮጵያውያንን አቅም በሚፈቅድ አይነት የተሰራቤት ካለ አሳዩን

    • @birkiemihretie9682
      @birkiemihretie9682 2 года назад

      😂😂እውነት ነው

    • @michaelseuoyme234
      @michaelseuoyme234 2 года назад

      ታዲያ ሙዝሽን ማስቀመጫ ቅርጫት ግዢያ ዳቦ በሙዝ ተመጋቢ ከሆንሽ ቤት ከየት ይመጣል 😘

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 2 года назад +1

      @@michaelseuoyme234 ሙዙንም በልተህ እኮ ቤት ያስፈልጋል።

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад +1

      🤣🤣 👍 ውሰጡ ያለው፣ ደረጃ፣ ስ?? የመስራቤት፣ እንጂ የመኖርያ አይመስልም፣ who is designing these ??

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад

      እዚህ፣ የሚኖሩት፣ ከደሀው ጉሮሮ፣ የሰረቁትን፣ የትም ይዘው፣ መውጣት ስለማይችሉ፣ የመጡበትን የረሱ፣ አዲስ አበባን፣ የማያቋት፣ ብር፣ የባረቀባቸው። የመጡበትን፣ የማያውቁ ናቸው፣ አይግረምሽ፣ ከሆዳቸው፣ ከራሳው፣ ሌላ ምንም ሞራል የሌላነው። የሰው ሠረቀ ያዎች፣ አንድ የሚረባ፣ መድሀኒት፣ ህክምና የሌለበት ሀገረ ሆድ መሙያ ቦታ፣ እና የድንጋይ ቁልል!

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 2 года назад +4

    አዲስ አበባ ውስጥ የመኖሪያ ቤቶች ገበያ ዋጋና የግዥና የመሸጫ ሁኔታ ጤናማ እንዳልሆነ እሙን ነው። የመንግሥት ቢሮዎች ኃላፊ የሆኑ ሰዎች ችግሩን መፍታት ያስፈልጋቸዋል ። የመኖሪያ ቤት ገበያ ወይም ንግድ የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት ነው ። ስለዚህ፣ ባንኮችና የኢንሹራንስ ድርጅቶች የቤት ገዢዎች ሕልም እውን እንዲሆን ለመርዳት የብድር ሥርዓት ንድፍ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋቸዋል ። ይህም ማለት ፍላጎት ያላቸው ገዢዎች ወርሃዊ የባንክ ብድር፣ ኢንሹራንስ፣ ግብር፣ ወዘተ ለመክፈል ጥሩ የገቢ ምንጭ ሊኖራቸው ይገባል። ለምሳሌ በአሜሪካ ውስጥ የባንክ ስርዓት ሁልጊዜ ቤት ለመግዛት እንደ ገቢዎ የብድር ስርዓት ያቀርባል. በአዲስ አበባ የባንክ ብድር ያላቸው ባንኮች ያሉ ይመስለኛል። ከእነሱ ጋር ለመደራደር መሞከር የተሻለ ነው። ቤት በብድር መግዛት የቁጠባ መንገድ ነው። ከኪራይ ይሻላል ::የመኖሪያ ቤቶች ገበያ ካልተስተካከለና እንዲህ ያለ ሁኔታ ማለፉን ከቀጥል በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ መጥፎ ተጽዕኖ ያሳድራል ። ኢኮኖሚው መሻሻል ሳያሳይ የመኖሪያ ቤቶች ገበያ በከፍተኛ ፍጥነት እያሻቀበ ያለው እንዴት ነው?እነዚህ ሁሉ የኢኮኖሚው ወደ ውድቀት እያመራ መሆኑን የሚጠቁሙ ምልክቶች ናቸው ።

  • @genetayele9059
    @genetayele9059 2 года назад +2

    የማይመለከተኝን ምን ሆኜ ነው የማየው

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад +4

    Thank you for this video. But I really am trying to understand who their "target buyers" are. foreigners or Ethiopians? I don't think foreigners would even be interested in these kind of houses looking at what they can buy in other countries. Alemaferachew demo yehenin price seteru. Ech!

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ Год назад

      ማን እደሚገዛቸው አላቅም እኔ ለነገሩ የሙስና ገንዘብ ከህዝብ የተሰረቀ ገንዘብ ስለሆነ ሻጮቹ ግድ የላቸውም ስለቤቱ ማማር ስለ እቃ አመረጣጣቸው ብቻ እነሱ ግድ አይሰጣቸውም መሬት ገዝተው ቤት እደ ነገሩ ሰርተው ቀባብትው ይሸጡልናል። የሚገዛቸውን ሰው ነው ማወቅ የፈለኩት።

  • @gt1697
    @gt1697 2 года назад +6

    Why they keep saying betam quality expensive material . You need to tell us exactly what kind of material you used ? It looks like they don’t even know what material used to build these houses

    • @mitikebekato6147
      @mitikebekato6147 2 года назад +2

      በጣም እኮ ነው የገረመኝ ዉሀ ማሞቂያዉ እራሱ እዛው መታጠቢያ ቤት ውስጥ ነው ያለው ደግሞ የፊት መታጠቢያና በአጠቃላይ እቃዎች የድሮ እስታይል ናቸው

    • @gt1697
      @gt1697 2 года назад +1

      @@mitikebekato6147 exactly, It’s old style too . But I just get so frustrated when they keep saying “ betam quality”, “betam arif,”. If they are selling house they need to know more than the size or price of the house. Like, If they use real wood, the type of wood, If they use real marble etc … we are not just gonna believe it’s quality material when you don’t specifically tell us what you used

    • @henoktesfa2030
      @henoktesfa2030 2 года назад +1

      They are bad sales person, is it that hard to know the materials and do more info on the house? looks like they only know the sq.ft and price of the house.

    • @gt1697
      @gt1697 2 года назад

      @@henoktesfa2030real bad or maybe they just don’t care. Who knows …

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 2 года назад

    It is nice to see this , Ethiopia is one of the poorest country in the world from food to property the most expensive country, I don’t understand

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад +1

    engaging information!
    💪

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 2 года назад +1

    ሁለተኛው 24 ሚሊዮን የተባለው በደንብ ቀረፃ አልተደረገለትም! ስንት ክፍሎች እንዳሉት! ግራውንድ ፕላስ ስንት እንደሆ እና ...... አልተጠቀሰም!! እና ቢቻል ራቅ ብላችሁ አካባቢውን ጭምር ምን እንደሚመስል ብታስቃኙን! ባንገዛም ቢያንስ ብናየው ለማለት ነው!!!!

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 2 года назад +6

    ይች ምስጊን ሀገር ወደት እየሄደች ነው

  • @muzemuza8843
    @muzemuza8843 2 года назад +8

    45 ሚሊየን ያለው ሰው ይህንን መኖሪያ ቤት ተከራይቶ በተረፈው እየሰራበት ለ40 አመታት ይኖርበታል።

    • @abrhame3111
      @abrhame3111 2 года назад

      This good idea

    • @m.s.f2591
      @m.s.f2591 Год назад

      ክክክክክክክክክክክክክ በጣም ለልጅ ልጅ ልጅ ይጡራል ብሩ

  • @samsonhailu5133
    @samsonhailu5133 2 года назад

    ይገርማል የሚሉት ገንዘብ ኢቲዮ እንደዚህ ገንዘብ የሚገኝ ከሆነ ደሞ ወደ ኢትዮ እንሰደዳለን ኪኪኪኪኪ

  • @pace2443
    @pace2443 2 года назад

    አንደኛ ወጣቶቹ ደላሎቹ ቆመው የሚያንቀለፋ ነቃ በሉ ሁለተኛ የቤቱ ውድነት ሚሊዮኖቹ በኢሮኘ ። በዚህ ዋጋ ምርጥ ቤቶች አሳምረህ ትገዛለህ ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ በየቤቱ ፆም አዳሪው ቤቱ ይቁጠረው የመንግሰት ያለህ በቶቹ ደግሞ 6 ወር በኋላ መፈራረሰ ይጀምራሉ ገንዘብ ኢትዮጵያ ውሰጥ ዋጋ አቷል ወረቀቱ በዝቶአል 🤔🤔🤔

  • @darickabera9573
    @darickabera9573 2 года назад +1

    Sira yelem weys follower lemekenes asebesh new? ebaksh edezi waga yelelew neger atesri

  • @Ethio595
    @Ethio595 2 года назад +10

    75millions 😂😂? U guys so funny ! with this price I can buy 2 house in US! QELDEGNA hula!!

    • @meseretgglove8093
      @meseretgglove8093 2 года назад +1

      75 million or 1.5 million dollar , you can buy 2 villas near beaches , Marbella , Majorca , Ibiza , Tenerife in Spain ... What a JOKE

    • @Habesha_Media_network
      @Habesha_Media_network 2 года назад +1

      I can buy 3 houses in Texas with this price tag 😂😂😂 ayyyyyy Ethiopia

    • @Dena.E
      @Dena.E 2 года назад +3

      I leave near Washington DC maryland house very expensive. But I still bought my house $500,000. How in the world Ethiopia housing prices higher than Dc and new York 😳

    • @meseretgglove8093
      @meseretgglove8093 2 года назад +2

      @@Dena.E Because there is no law in the country and sadly Addis is a playground for DELALAS smh

    • @Dena.E
      @Dena.E 2 года назад

      @@meseretgglove8093 its very sad unless things change we don’t have hope in Addis to buy. I was egger to buy in Ethiopia but I can’t afford more that 5 or 6 millions of birr. It looks like we all going to stuck wherever we are😌

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 года назад +12

    🤣🤣 Do you know with this price what we can buy in other countries. These look ugly desert ላይ የሚሰሩ የአረብ የድንጋይ ቁልል፣ without any space....ግቢው በረንዳ፣ ውስጥ፣ በረንዳ፣ ። ይሄ፣ ሌቦች፣ የሰበሰቡትን፣ የኢትዮጵያ ብር፣ ሌላ ቦታ ይዘው መሄድ፣ ስለማይችሉ፣ እዛው፣ አዲስ አበባ፣ ታጭቀው፣ (የተወለዱበት መንደር ትዝም የማይላቸው) Believe me they feel good having these in Addis ፈረንጅ፣ New money ይላቸዋል፣ የባረቀባቸው። I love the old classic houses with ግቢ፣ ድሮ የተሰሩ፣ ይሄ የኩታራ መፈንጫ፣ የደሀ የተ ሰረቀ ብር፣ መበተኛ፣ ነው!!!

    • @meseretgglove8093
      @meseretgglove8093 2 года назад +7

      75 million or 1.5 million dollar , you can buy 2 villas near beaches , Marbella , Majorca , Ibiza , Tenerife in Spain ... What a JOKE

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад +2

      @@meseretgglove8093 Exactly 💯

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 2 года назад

      Betam tikikil yemigerm neger Eli new yemiyawerut

    • @edenm.6985
      @edenm.6985 2 года назад

      @@ETBeMore Thank you dear!!!

    • @chicago9458
      @chicago9458 Год назад +2

      I used to think 🤔 hey Addis is a city like any other city so being expensive is expected but now 🤔 I'm with you. The market is so out of touch with reality. With 1.5M dollars not far from here, in Dubai I can buy three 1 bedroom apartment premium services that could net 10k a month tax free!

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 2 года назад +2

    ኡኡ! ቁመቱ ልክ እንደሚጠራው ቁጥር ........ ነው!!!

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +2

    ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው የሚጠራው ቁጥር ግን
    አይገርምም⁉ ማን ይሆን መኖርያ ቤት 140 ሚልዮን እሚገዛው የገቢ ምንጩስ ምን ይሆን⁉

  • @ro7601
    @ro7601 Год назад +1

    lol the second one spends 300 thousand birr on paint but has to many untouched areas shiiiish

  • @nathankidist7794
    @nathankidist7794 2 года назад +1

    ቤቱ ያረፈበትን ካሬ ማዕከል አድርገህ ዋጋ ማውጣት ሲገባህ ስግብግብ ደላላ ገና ያልተካተተውን መሬት ጠይቀናል ራስህ ጨምረህ 24 milon ደፋሮች

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад

    ይህን ማስታወቂያና የቤቱን ዋጋ የሚመለከታቸዉ ደም መጣጩ የጁንታ ቡችላወች ነን ሕዝቡማ እንክዋን ይሔን ቤት መግዛት ቀርቶ በቀን አንድ ጊዜ መብላት አቅቶታል

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 2 года назад

    ይቅርታ ያለቦታየ ነው የገባሁት ወርቁ አይተነው,መንሱር ጀማል,ሼኩ ..እዚህ እየጠሩዋችሁ ነው ደላላዋ እኔ መሆኔን ግን እንዳትረሱ።

  • @meseretgglove8093
    @meseretgglove8093 2 года назад +10

    75 million or 1.5 million dollar , you can buy 2 villas near beaches , Marbella , Majorca , Ibiza , Tenerife in Spain ... What a JOKE

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 2 года назад

    Yemgeemew men asayetachu new yhe new yemetelut menem eko atsayum men yetekemal bedenb eko atsayum YEGERMAL MEN AYENET CAMERA MAN NEW ???

  • @Hana408
    @Hana408 2 года назад +1

    👍👍

  • @gojechagni2395
    @gojechagni2395 2 года назад +1

    የሚያስደነግጥ ዋጋ አልሸጥም አይሻልም

  • @lionking5779
    @lionking5779 2 года назад +1

    አይ ጁንታ!! የኢትዮጵያ ህዝብን ሀብት ሰርቆ የራሱን አለም ገንብቷል!!
    ይኸንን የአፓርታይድ ስርአት መንግስት ማስተካከል አለበት

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 года назад +2

    ሁለቱም ታይት ለብሰዋል። ማን ላይ ያምራል?

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 2 года назад +1

    This redicules price for what? Only the leba who steal the money from poor will buy this Redicules looking house. The house doesn't even much the price. Are you guys looking around the market when you determine your price? How is this possible? You can buy the best house on the beach in California with this price or mansion in my town.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 года назад

    እኔ ኢትዬጵያ ውስጥ መንግስት ያልደረሰበት የብር እትመት ሳይኖር አይቀርም ግን የቱ መንግስት እንዳትሉኝ እንጂ በጤና ሚሊየንን ሲጠሩ የማይሸማቀቁት እንዴት ነው?

  • @kiyaf6534
    @kiyaf6534 2 года назад

    Ortodoxoch hoy temelketut bagno or shawer betachewn temelketut meretun bemsekel new yeteseraw asetewlut
    yelalochin hayimanote bihon yenakut yemigabachewn yawukalu
    vidio 4 dekika lay

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 2 года назад

    delala aymeslim siyawera, shach new yemimeslew

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 года назад +2

    ምን 24 ሚሊዮን እረ በህግ 😳

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 года назад

    Why do they put the shower so close to the toilets like that? That's the dumbest design ever. I don't know how and why that should be accepted as a norm?

  • @teg22345
    @teg22345 2 года назад +3

    No green area at all 🙄🤔

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 2 года назад

      እኔንም ያስገረመኝ እሱ ነው

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 2 года назад +1

    Dedeb youtuber

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 2 года назад

    ዝቅተኛ ገቢ አታስቡት ኮንዶሚኒየም አታገኙም

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 года назад +1

    The guy is fantastically unprofessional plus can't even speak coherently in Amharic meanwhile he has never stepped out of Ethiopia.
    Bahilawi not traditional , you don't cross your hands when talking to people.

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 года назад

    Hello yaserake enji yasera

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +2

    ልጅ ሲያወራ ዘጋኝ!! 😅

  • @sophiefredkin
    @sophiefredkin Год назад +1

    Terrible design and finish,just look at the smallest details such as the smudged wall paint on the doors/floors. With 1.5 mil dollar you can literally buy 2-3 HOUSES abroad in luxurious cities (or 10 apartments in Europe) 😂

  • @ammanafaakko4133
    @ammanafaakko4133 2 года назад +2

    What a joke which is keeping Ethiopians away from home! 75m birr 1.5m$??? Kkkk! In 1.5m usd$ We can buy two luxury villas in USA 🇺🇸 and we can rent it 15k usd/month each and more. Even in Dubai you can buy 7 apartment for 1.5m$ and you can earn 2500$/month from each by renting. If so why would we pay unnecessary payments for house?!

    • @edenm.6985
      @edenm.6985 2 года назад

      Exactly!!! A joke!!!

  • @ayishaferejaabido1595
    @ayishaferejaabido1595 2 года назад

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እኛ አንድ ሚልየን አጥተናል

  • @bakk4054
    @bakk4054 2 года назад

    Aski te shemiz ana suf waga demo amchilin ye ahun waga mawek nifeligalen

  • @ibrotofic4186
    @ibrotofic4186 2 года назад

    75 million yalkew 6 mekina bezich metakl gebi atafrm😂😂😂😂

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux 2 года назад

    እሄ ለሽቃሊት አይሆንም

  • @samsonbeyen2246
    @samsonbeyen2246 2 года назад

    Are you joking?

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 2 года назад

    the camera person is a toy

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣