“አድንቁኝ” ጠ/ሚኒስትሩ፣ የፋኖ አመራሩ ስለዐቢይና ሰራዊቱ ቁመና፣ የሚኒስትሮች አነጋጋሪ ድርጊቶች፣ የኦሮሚያው ጅምላ እስር፣ ለብልፀግና ማስጠንቀቂያ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 309

  • @wwewwe1176
    @wwewwe1176 3 месяца назад +6

    እሻአላህ ድል ላይበገሬው ነበልባሉ ፋኖ ድል በግፍ ለሚታረደው አማራ ያረብ ለፋኖ ድልን አጎናፅፈው ያማራ ጥላት ከፋኖ ሥር ይውደቅ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 месяца назад +21

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 3 месяца назад +6

    ኢትዮ ፎረም እውነተኛ የጋዜጠኝነት ሞያ በእናንተ እጅግ በጣም ታምራለች። እንኳን ለወርቃማዋ ቀን ለሰኔ 21 የትግራ ህዝብ ከጀኖሳይዶሮች ነፃ የወጣበት ቀን አደረሳችሁ። የትግራይ ህዝብ የናንተን ውለታ መቸውም አይረሳውም።

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 3 месяца назад +16

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 3 месяца назад +12

    አይዞን አማራዬ በርቱ

  • @رتتورت
    @رتتورت 3 месяца назад +7

    ንፁኋንን ሥለጨፈጨፈ ነዉ እቶዮጲያን እያፈረሥል አይልም ይህ ከብት🐄🐄🐄👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 3 месяца назад +7

    ❤ድልለፋኖ ድልለአማራ

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase 3 месяца назад +4

    ለገዳይነታቸው በእርግጠኝነት አድናቆች ሊቸራቸው ይገባል።ከፋቱ ግን ገዳይን ማድነቅ ከገዳይነትም በላይ ገዳይ ያስብላል።

  • @TsegayeFiga
    @TsegayeFiga 3 месяца назад

    በርቱ

  • @lula2636
    @lula2636 3 месяца назад

    ፋኖ 💪🇨🇬

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 3 месяца назад +5

    ያረቢ. አብይ የስራህን ይስጥህ ኢንሻአአሏህ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 3 месяца назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ነን ባዮች ለትውልድ ትውልድ ያሰቀመጣቹት ግፉ በትግራይ ህዝብ የሰማይ አምላክ ይፍረድ

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 3 месяца назад +3

    እግዚአብሄር ሁይ ይህንን እብድ መንግስት በቃችሁ በለን ህዝብ በጦርነት በረሀብ በመፈናቀል አለቀ

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 3 месяца назад

    እንኳን ልናደንቅህ ብንገልህም አንረካም

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 3 месяца назад

    ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ መብራት ሳይጠፋበት 24ሳአት ከቆየ ለፈጣሪው ለመንግሰትም ምሰጋና የሚሰጥ ነው። ከተሠጡ 245ኮሜንት እንደ አየሁት ህዝብ ከመንግስት ጋ ተቃዋሚዎች ከመንግሥት ሠላም ሠላም ሆነን ኢትዮጵያዊ የምንሆንበት ቀን ናፈቀን።

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha2014 3 месяца назад +1

    I am happy to see the 1,000,000 followers of this media.
    Ethioforum is the only reliable media in Ethiopia.
    Thank you guys.

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 3 месяца назад +2

    ❤❤❤TDF ❤ TDF ❤TDF❤❤❤

  • @FlorindaTunga
    @FlorindaTunga 3 месяца назад

    መበጥረቅ የማይሰለቸው አሪዎስ ጠ / ሚ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 3 месяца назад +1

    TDF real heros

  • @FatumaFatuma-ml6vu
    @FatumaFatuma-ml6vu 3 месяца назад +1

    አንደኛ ዛሬ

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 3 месяца назад

    አስተያየት መስጠጥ ይቻላል ወይ?

  • @S1219M
    @S1219M 3 месяца назад

    ፈና ምናድርጎ ነው የሚታሰር?

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 3 месяца назад +1

    Bertu

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад

    How FANO managed to reach oromuma empire king Abiy? It looks like Abiy hospitalised injury not from FANO. internal conflict for Oromuma empire injured Abiy Ahmed.

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 3 месяца назад

    ምን ዓይንት ልክፍት ነው.....ደሞ እኮ በአዲስ አበባ ህዝብ የተከበቡ ለማስመለስ ግን ቆሮ መሳይ ናቸው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 месяца назад

    Ethio Forum ❤

  • @byb9622
    @byb9622 3 месяца назад

    ሱሌማን ደደፎ እንኳ ለአንተና ለጁንታውና ለሌባ መድሀኒት ነው።

  • @masaretgebre9526
    @masaretgebre9526 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soud986
    @soud986 3 месяца назад +1

    ፋኖ ተገደለ መከላከያ ተገደለ ሁለቱም ጣፋጭ ዜናዎች ናቸው🎉🎉

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 3 месяца назад +2

      አንተ ቅማል ፋኖን ለቀቅ

    • @soliyan
      @soliyan 3 месяца назад

      አንተ አህያ ስታሽቃብጡ ኑራችሁ አሁን ጅራፉ መልሶ ራሳችሁን እየገረፈ ነው ደግሞ አታፍሩም አሁንም ትሳደባላችሁ ​@@aregahailu2487

    • @MohammedAdemadem
      @MohammedAdemadem 3 месяца назад +2

      ደደብከፋኖ ላይውረድ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 3 месяца назад

      አንተ ቆሻሻ ገገማ ፋኖ ቢሞት ታሪክ ሰርቶ ለአላማዉ ነዉ መከላከያ ደሞ ቆሻሻ የአብይ አህመድ ዳይፓር ናቸዉ አንድ ፋኖ ለ1000 መከላከያ በቂዉ ነዉ😂

  • @Abega24
    @Abega24 3 месяца назад

    Like adergu ebakchew bateseboch ???

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 месяца назад

    Birtukan Mideksa, shame on you

  • @naodtipsandtricks-m8v
    @naodtipsandtricks-m8v 3 месяца назад

    tiru

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 3 месяца назад

    ETv. ከ ፋና የገላገልከን ሚዲያ ኢቲዮ ፎረም የምንጊዜም ምርጫችን

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 месяца назад +27

    የኢትዮጵያን ሙሉ በጀት አዲስ አበባ ላይ እያጠፉ ሌላው ክልል በረሀብና በጦርነት እየታመሰ ይገኛል 😢😢😢

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 3 месяца назад +1

      ደግ አረገ ለዚ አይደል 1000 አመት ንገስ ያልከው።

    • @Amanu152
      @Amanu152 3 месяца назад

      ​@@Keeulee2305keAYZUSH GELETI KULKWALESHN BEYW

    • @tesfayedarsema415
      @tesfayedarsema415 3 месяца назад

      የኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያወሩት ነው። በተለይ የወያኔ ጅሎች።

    • @fikiresketsela
      @fikiresketsela 3 месяца назад

      አዲሥ ከተማ ሰርቶ ማሣየት እንጂ የተሠራን ማፈራረሥ ኪሣራ እንጂ ሥራ ሊባል አይችልም ።

  • @ShMs-wt7hf
    @ShMs-wt7hf 3 месяца назад +5

    ለምን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ወርዶ የአዲስ አበባ ከተማ ልማት ፕሬዝዳንት ተደርጎ አይሾምም? ኢትዮጵያን ችሎታ ያለው ይምራት። ያኔ አዲስ አበባ ላይ በሰራው ስራ እናደንቀዋለን።

  • @soliyan
    @soliyan 3 месяца назад +4

    አሁንም የትግራይን ህዝብ በየ ኮመንቱ የምትሳደቡ አማራወች አደብ ግዙ የአብይን እድሜ ያራዘማችሁት እናንተ ናችሁ ያኔ ባታቃጥሩ ይህኔ ሁሉ አልቆ ነበር

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 месяца назад +1

      ብትክክል

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 месяца назад

      @@GenetMehari-su8uy አንተ ራስህ አማራ አደለህም

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 месяца назад

      @@GenetMehari-su8uy ችግርየውም ቀጥልበት አብይ አሕመድም እንደዛ ነው ሚፈልግ ወይም የሱ ቡቹላ ትሆናለህ

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 3 месяца назад

      ​@@GenetMehari-su8uyአንቺ እንጨጨ ባዶ ጭንቅላት ክስሽን በማስረጃ አሳይን ያለ ማስረጃ የአማራ ቂጥ ላሽ ከመሆን

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 месяца назад +11

    አቢቹ መመስገን አለበት አገራችን ከኢትዮጵያ ስለፈናቀለን እርስ በርሳችን ደም ስ ላቃባን ምእማናትን ስላስገደለ የገዛ ህዝቡን በድሮን በከባድ መሳሪያ ስለጨፈጨፈ ከጎረቤት ሀገራት ስላናከሰን ከአለም ዲፕሎማሲዋች ፊት ስላዋረደን ወዘተ እረ ምኑ እሱን ካላመሰገን ማንን እናመስግን ???💔💔💔

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 3 месяца назад

      አንድን ክልል ከመላው ክልል ፊደራል ልዩ ሀይል ፉኖ ኤርትራ ጦር የሡማሌ የዩክሬን ሩሢያ ህንድ ቻይና ኢራን ዱባይ ከተር ቱርክ የሣውዝ አፍሪካ ልዩ ሀይል ይህሥ የተረሣ ይመሥላል ነዉ አይን ጎልግሎ ያወጣ የደፈረ ከተራራ ላይ የከሠከሠው ቤንዚል ቢኖር ማቃጠል ነበር ቅርሥ መሥረቅ ኦንደፍየል ጠብሦ መብላት ወያኔ ከሚገዛን ሤጣን ይግዛን ያላችሁት የረሣችሁ ይመሤላል ድሀውን ልጅ ከነብሡ ያቃጠላችሁ ይህ አቢች ብቻውኔ አይደለም ኦና የራሣችሁን ቁሥል አትከኩ

  • @Raspberrypi-n9s
    @Raspberrypi-n9s 3 месяца назад +7

    ድል ለተገፋው ተጋሩ 🟨🟥 ሕዝብ TDF TDF TDF

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 месяца назад +17

    መደነቅ በመልካም ስራ ቢሆን ማመሰገን ባልከፋ፣ግን እንዴት ነፍስ በላዎችን እናድንቅ???

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 3 месяца назад +3

    ውሸት አብሮት ያደገ ጠቅላይ ሀገር እያፈረሰ ህዝብ እያዘነ ባለበት ሰአት አድንቁኝ 😮ሁሉም ጠልቶሀል

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 3 месяца назад +4

    ሰኔ 21 TDF King

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 месяца назад +13

    #ከአዲስአበባ መውጣት ስለማይችል #ኢትዮጵያ 4ኪሎ ነው ምትመስለው።#መንቀሳቀስ የማይችል መሪ የ4ኪሎ እስረኛ መሪ።👎👎👎#አማራ✊

    • @LetaAdugna
      @LetaAdugna 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 месяца назад +70

    Selam selam selam my family
    እንካን አደረሳችሁ ለ ሰነ 21 ነፃ የወጣንበት ቀን ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ሰመዓታትና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KidsanGideye
      @KidsanGideye 3 месяца назад +9

      ክብርን ሞጎስን ነቶም እንኳ ሂወቶም ዝገበሩልና አሕዋትና ደቂ ህዝቢ❤❤❤❤❤❤

    • @Ermiasabrham
      @Ermiasabrham 3 месяца назад +3

      ወዴት ነው ነጻ የወጣችሁት

    • @bethelworku6612
      @bethelworku6612 3 месяца назад +2

      ከማነው ነፃ የወጣችሁት

    • @goytomtesfay9088
      @goytomtesfay9088 3 месяца назад

      @@bethelworku6612 ከአጎትህ ከደፉሬው

    • @KidsanGideye
      @KidsanGideye 3 месяца назад

      ከናንተ አስተሳሰብ 😂😂😂😂​@@Ermiasabrham

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 месяца назад +4

    አቦ ሰረሰርህ ይውለቅ አብይ አህመድ 😡😡 ሰው እየጨፈጨፍክ አዲስ አበባን አፍርሰህ ትሰራለህ አቦ እግዚአብሔር ድፍት ያድርግህ!!!!

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 3 месяца назад +4

    አክሱም ዩኒቨርስቲ ባለውለታ ዬ ነው እህቴ ተምራ ተመርቃ ስራ ይዛለች አመሰግናቸዋለሁ

  • @siymergn
    @siymergn 3 месяца назад +4

    አንድም የአዲስ አበባ ልጅ ባልተገኘበት የጠቅላዩ የመንገድ ምርቃት ከቸርች በተጠሩ የደቡብ ልጆች አድንቁኝ ማለት ለምን አሰፈለገ እውነተኛ ከሆንክ የአዲስ አበባ ልጅ ለምን ፈራህ

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 3 месяца назад +4

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፒያሳ ነው እንዴ የሚኖረው

  • @AmenAsfaw-ni8ny
    @AmenAsfaw-ni8ny 3 месяца назад +10

    ንፁኋንን በመጨፍጨፉ ነው አድንቁኝ አይ አለማፈር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад +1

      ሰውዬው እብድ ነው እኮ!!

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 3 месяца назад +37

    ኢትዮ ፎርም የሁሉ ግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙
    ሰኔ 21 TDF ክብር ለናንተ

    • @KidsanGideye
      @KidsanGideye 3 месяца назад +3

      እሞይረሳ ቀን ነው ሰኔ 21ክብር ለTDF

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 3 месяца назад +4

    ህዝብን ስለገደልከው ሳይሆን ስላገለገልከው ነው የሚያመሰግንህ አንተን ምን ስለሰራህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያመሰገንህ ስለገደልከው ስላፈናቀልከው በማንነቱ ስላፈናቀልከው ጤናህ ያጠራጥራል

  • @BereketgoremsGorems-lp4kj
    @BereketgoremsGorems-lp4kj 3 месяца назад +42

    ድል ለተገፈው የህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @bayeashebir742
    @bayeashebir742 3 месяца назад +5

    In a country where hunger is prevalent, where the death toll rises because of civil war, how do we tend to appreciate the cosmetic growth of our country? Millions need food to eat, and peace to live in their own country.

  • @hope8216
    @hope8216 3 месяца назад +1

    አማራዎች አብይ ያስገባቸውን በሙሉ ወደአገራቸው መመለስ ግድ ነው:: የአብይ አላማ እነዚህን ሰዎች ወደአማራ ሀገር አስገብቶ ወደፊት በአማራ ምድር ተዋልደው አማራ ሀገራችን ነው ብለው እንዲነሱ ይሆናልና አሁኑኑ ወደመጡበት ሀገር ይመለሱ::

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 3 месяца назад +1

    🎉የባሻሻ ቆሻሻ ሀገር አፊራርሽ በኦሮሞ ቤት የደገ ዲቃላ የጫቅላው ሥራ መከታተል ግድ ይላል📡📡📡📡👂👂👂

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 3 месяца назад +3

    ድል ለአናብስቶቹ ፋኖወች፣

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +5

    እኔ የሚገርመኝ እያለቁ ነው ሌላ አዲስ የሚያስገቡት ወይ ወገኔ በጣም ያሳዝናል

    • @YasabZeleke
      @YasabZeleke 3 месяца назад +1

      እኮ 1አመት በሙሉ ይልካሉ የተመለሠ የለም ኦፍፍፍፍ

    • @abushhaftu1638
      @abushhaftu1638 3 месяца назад

      Yes እያለቁ ነው

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 3 месяца назад +31

    ድል ለፋኖ ።

  • @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ
    @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ 3 месяца назад +2

    የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ከምድረገፅ እያጠፋህ አድንቁኝ ይባላል የእብድ ንግግር ነው ።

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 3 месяца назад +1

    መሪችን ኢትዮጲያ አ አ ብቻ ናት ጉድ ጉድ😢😢😢 ሌለው በጦርነት በርሃብ ይለቅ አረ ጌታ ሆይ የባለስልጣኖችን አይን አብራ

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 3 месяца назад +1

    ለተከበራችሁ ወንድም እህት ኢትዮዽያውያን በሙሉ ስለ የኣመሪካን የኣይሁድ እና የሉተራን ጥምር ማታለያ ወራሪ ገዢዎች በሚቃኙት የዓለማችን ወራሪ ባንታለል ይመረጣል
    ዲሞክራት የኣይሁድ
    ሪፓብሊካን ደግሞ የሉተራን ጥምር ሲሆኒ ኣንታለል
    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @አነ.የ
    @አነ.የ 3 месяца назад +5

    ሓየት tdf 🐅🐅🐅ሽሻ አድጊ ወድ አድጊ ዕሱብ ሻዕብያ በርዕኑ ወርቃዊ ታሪኸ ዘመዝገበላ ሰነ 21🎉❤
    ትግራዋይነት ዝነገሰላ ክብሪ ንዓኹም

  • @البيلالبييل
    @البيلالبييل 3 месяца назад +12

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 3 месяца назад +24

    አይዞን አማራ ኢሻአላህ ዴሉ የኛነወ❤😢

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 3 месяца назад

      ኢንሻላህ ድሉ የባለማተቡ ነው።
      😂😂😂

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 3 месяца назад

      @@goiteomgezaei9066 🐍

    • @noraDire
      @noraDire 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @Amanu152
      @Amanu152 3 месяца назад +1

      ​@@goiteomgezaei9066አዎ ምን ታመጣለህ ተስፋፊ

    • @bekureadera7578
      @bekureadera7578 3 месяца назад

      ​@@goiteomgezaei9066 Tilam telalaki TDF eyanekese ahunim yefokeral 😂. Ayzoh Amhara be beretu yenegesal

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 3 месяца назад +5

    ተጋሩዋኒ ኣለናዶ እንኳን ለሰኔ. 21 ኣደረሰን ቲዲኤፈይ

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 3 месяца назад +1

    ያኔ 2010 ዓ.ም. ይህ ለውጥ ተብዬው ሲመጣ ኢትዮጲያን ከደረሰችበት እጅግ አጣብቂኝ ሁኔታ ወደ ተሻለ ዲሞክራሳዊ ስርዓት ለመሻገር ደህና ደህናውን በመመኘት ነበር፡፡ ነገር ግን አሁን አስፋልት በማደስ፤ ሣር በመትከል ውሀ በማቦጫረቅ አድንቁኝ ማለት ምን ማለት ይሆን???

  • @tekaassefa182
    @tekaassefa182 3 месяца назад +2

    እውነት ነው ማድነቅ ነው እንጂ ጦርነቱን መከራውን ችግሩን ስቃዮን መፈናቀሉን
    እረ ስንቱን አስካል

  • @BekeleDode
    @BekeleDode 3 месяца назад +1

    መግላም መደዴ ከተማችንን ስላፈረሰ ነው የምናመሰግነው :ምስጋና ለሱ እናት ትበዳ ያቺ ከጠንቆይ የወለደችው የጠንቆይ ልጅ

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 3 месяца назад

    ፋንዶ 👈
    ፀረ ኢቶቢያ ነዉ 😡😡😡
    ከብለፀገና የበለጠ የሠላም ጠላት ፋንዶ ነዉ 👈
    ትረምፕ ያሸነፋል 😡😡😡
    ጆርጅ ሶሮ 👈 .......

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ህዝብ እየተገደለ ህንጻ ይብለጭለጭ ይላል ክፋ

  • @HabtamuArega-p5k
    @HabtamuArega-p5k 3 месяца назад

    ሐገራችን ኢትዮጵያ ከየት ወደየት እየሔድች ነው ?
    * ሰሞኑን በመከላከያ ውስጥ ላሉ የኦሮሚያ ተወላጅ ሰራዊት አባላት አድስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ አካባቢዎች ተደረጅተው ቦታ እንድወስዱ ከኦሮሚያ ክልልና አድስ አበባ ከተማ በተፃፈላቼው ደብዳቤ መሰረት ምንም አይነት የአገልግሎት ዘመን ሳይጠየቁ ሁሉም ተደረጅተው ለአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳነች አበቤና ሸገር ብለው ገንጥለው ለወሰዱት አስተዳደር ለኦሮሚያ ክልል እንድሁም እንዳውቁት ለጠቅላ ሚኒስተሩ ተብሎ ከሁሉም እዞች ደብዳቤ ተፅፎ አስገብተዋል ። ነገር ግን የሌላ ብሔር ተወላጆች አድስ አበባ ቦታ የሚሰጥ ከሆነ ለምን የአንድ ብሔር ብቻ ተለይቶ እንድሰጥ ተደረገ አድስ አበባ የሁሉም የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መቀመጫ አይደለችሞይ እኛ ከ20 አመት በላይ የአገልግሎት ዘመን እያለን እኛ ተትተን እንደት አድስ አበባ አንድ አመት ላላገለገለ ሰራዊት ብሔር ተመርጦ ይሰጣል የሚል ጥያ ተነስቶ ነበር ይህ ጥያቄ ሲነሳ ያልጠበቁት ስለነበረ የኦሮሞ ተወላጅ ሰራዊቶችን ሰብስበው የኦሮሞ ጥላቱ ብዙ ነው አያችሁ ለማንኛውም አድስ አበባና በዙሪያዋ ቦታ እንድሰጠን የተወሰነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የኦሮሚያ መንግስት በሰፊው ተወያይተው ነው ወደዚህ ስምምነት እንድመጡ ያደረጋቼው
    1,ይህ ሐይል የሰለጠነ ሐይል ፖለቲካውም ወታደራዊ እውቀቱም የዳበረ ስለሆነ አድስ አበባ ላይ ታርጌት ላደረጉ የታሪክ ጥላቶቻችንን በሚመጡበት መልኩ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል
    2, አድስ አበባን ቀጣይ በብዙ መልኩ ልንሰራ ያቀድናቼው እቅዶች አሉ እነዚህን ስራ ስንሰራ ጠንካራ የፀጥታ ሐይል ያስፈልገናል ይህን ደግሞ እኛላይ እምነት ተጥሎብን ነው ።
    3, አሁን እና መገንዘብ ያለባችሁ ይኸ መንግስት የማነው የሚለውን ነው ይኸ መንግስት ክቡር አቶ ሽመለስ እንደሚለው የኦሮሚያ መንግስት ነው ለምን ብላችሁ ለምጠይቁ ሰዎች አድስ አበባ የማን ብሔር ነበር የሚበዛው ታውቃላችሁ አይደል እነሱን ህገወጥ ቤት ሰርተዋል ተብሎ ቤት ባያስፈርሱ እኛ ይህን ቦታ እናገኝ ነበር እስቲ አስቡት ሸገርን ከአድስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ባይጠቃለል እና እዛ ያሉ የኦሮሞ ጥላቶች ቤት ባይፈርስ አይደለም ቦታ ማለፊያስ እናገኝ ነበር እንደ ስለዚህ አስቡ በየትኛውም መልኩ መንግስታችንን እንጠብቅ ጥላቶቻችን ለምን መሰላችሁ እየተዋጉ ያሉት ይሔ መንግስት ከፈረስ የኦሮሞ ህልውና አብሮ ይፈርሳል ስለዚህ መንኛውንም ዋጋ ከፍለን እንጠብቀው በተለይ የአማራና ትግሬ ብሔሮችን በአየነ ቂራኛ ተከታተሏቼው ታችኛውን ማለቴ ነው በአመራር ደረጃ ያለው አድርግ አስፈፅም የተባለውን ነው የሚያስደርገው የሚያስፈፅመው ልክ እንደ አማራ ብልፅግና ለምሳሌ የአማራ ብልፅግና ከለውጡ ጀምሮ ስንት ጊዜ ርዕሰ መስተዳድር ተቀየረ ለምን መሰላችሁ ታውቃላችሁ? ማነውስ እንድቀየሩ የሚያደርጋቼው ? ለምን የኦሮሚያ አልተቀየረም ? አያችሁ ስራው ሁሉ በእኛ ነው የሚሰራው የአማራ አመራሮች እቅድ እንዳይኖራቼው ተረጋግተው እንዳይሰሩ የእኛ ታዛዥ እንድሆኑ ተደርገው ነው ያሉት የኦሮሞ ብልፅግና ቁጥጥር ውጪ የሆኑት ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ታውቃላችሁ ስለዚህ እንበርታ አድስ አበባ ቦታ ለእኛም ይገባናል ብለው የጠየቁት የሌላ ብሔር የሰራዊት አባል እንከታተላቼው በሚል ስብሰባቼውን ጨርሰዋል ነገር ግን ይህን ጥያቄ ባነሱት ላይ ምን አይነት ውሳኔ እንደሚወሰን አልታወቅም ብሎኛል የመረጃ ምንጨ

  • @jmalhassen8639
    @jmalhassen8639 3 месяца назад +1

    ጃፖኖች የአሜሪካንን ወታደር በተኛበት መቱት ከዚያ ጃፖኖች በኑክሌር ቢመቱ ከዚያ፣ወዲህ እርቅ በትውልድ መሐከል ያወረዱት እኛ በተኙበት የአሜሪካን ወታደር ባንመታ ኖር እኛን አሜሪካኖች ተባብረው አይመቱንም ነበር ብለው አምነው ነው ።ይሄ ለአንተም ለትውልድም እንደምሳሌ ይረዳል ።ለሰላም ማመኑን ።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад

    በነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማራዎች የሚገጥማቸው ነገር ቢኖር የብርሃና የአብይ ጫማ መጥረግ ወይም በየቦታው እየሄዱ በማይመለከታቸው ውግያ እየሄዱ መሞት።የከንያው ወጣቶች ትዝ አይሉቹሁም?

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 3 месяца назад

    የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ!
    አዲስ አበባን ለመሥራት የጥንት ጥበበኞቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን ከመቶ ሃያ ምናምን አመት በላይ ወሰደባቸው የዛሬዎቹ "ምጡቆቹ" ደግሞ አፍርሰውም ለመሥራትም ሦሥት ወር ብቻ ወሰደባቸው።

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 3 месяца назад

    ሰርተህ ሞተሀል እያፈረስክ ሰው እየገደልክ እያፈናቀልክ እያስራብክ የተማረው ህብረተሰብ የቀን ስራ እየሰራ መኖር በማይችልበት ሁኔታ እያለ አንተ እንደ ዱባይ አገር የተብረቀረቀ እያደረግክ አንተ እና የአንተ ቢጤዎች ስለጠገቡ ነው የምናመሰግነው ይገርማል እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад

    ሁሉም ልስራ የሚል ሞኝ ጥሩ ነገር አየሰራ እየመሰለው የሚያፈርሰውን መብዛቱን ሳያውቅ መንቀሳቀሻ ሲያጣ ሁሉን ነገር ትቶ ሽሽት ይጀምራል።አብይንም የሚጠበቀው ይህ ነው።

  • @GetachewMekonen-v6p
    @GetachewMekonen-v6p 3 месяца назад

    አብይ አህመድ የሰውን ልሰጅ መልክ እያጠቆረ የአሸዋ እና የድንጋይ ቁልል አብለጭልጫለሁ አድንቁኝ እያለን ነው የእኛ ደደብ መሪ ቅድሚያ ለሰው ልጅ ለውጥ ስራ አሰራ አትጩህ እንደ ቁራ😛😛😛😛😛

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 3 месяца назад

    አብይ ሽርካታ የኦሮሚያ ምንግስት ነን እእያለ እትዮጵያ እየስራን ሲል ለማነው የሚስራ እትዮጵያ ተርባለች ግንብ ሳይሆን ምግብ ያስፈልጋታል

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 3 месяца назад

    ኧረ ይሄ ሰዉ የአእምሮ በሽተኛ ነዉ ሌላዉ ዘለንስኪ የዩጎዝላቩ ሚሌሶዲን ሚሎሶቪች ህዝብ ሲተላለቅ እሱ ከተማ ይገነባ ነበር ንቅል

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 3 месяца назад

    ፍሪ ፈርስኪ ጅራፍ አራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሆል ይባላል እና ቢሸነፋም ቢያሸንፉም የእርስ በእርስ የጦርነት ተርፉ ድህነት መሰሎኝ

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 3 месяца назад +1

    ሀገሪቱን ስሟን ማስጠራቱ ዪቅርና ከነስሟ እንዳታጠፋት አለም እየፈራነው

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 3 месяца назад

    ለምን ተረት ታወራለህ?
    ምርጫ ቦርድ ይሄንአለ ያን አለ የብልፅግና ሌላኛው ቅርንጫፍ መሆኑ ጠፍቶህ ነው?😂

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 3 месяца назад

    ረሀቡ አጠውልጎት አሰጎንብሶት የሚቀምሰውን ምን በልቼ ልደር ነው እንጂ ቢሊጭሊጭ ቀና ብሎ የሚያይበት አንጀት የለውም

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 3 месяца назад

    አዎ ዲሞግራፊ እየቀየርክ ነው አዎ የአፖርታይድ ስረአት እየፈጠርክ ነው! ዞሮ ዞሮ ግን እንጭጭ ነህ!

  • @fithanegesaraya
    @fithanegesaraya 3 месяца назад

    እብድ ሆነህ አገር መምራትህ አንተን ሳይሆን ማድነቅ ያለብኝ የኢትዮጵያነ🎉 ወኋላ ቀር አስተሳሰብ ነው።

  • @Addistube778
    @Addistube778 3 месяца назад

    በከተማዋ ኤቲኤም፣የጠበቃ ቤቶች፣ላይት ቦክሶች እንዲነሱ አዞ ባንኮች ስቃይ ውስጥ ናቸው😂😂

  • @AbebeMuza
    @AbebeMuza 3 месяца назад

    ጠ/ሚ አብይ በንስር ክንፍ ከስኬት ማማ ላይ እየበረረ ነው‼
    አንተና መሰሎችክ በበሬ ወለደ ወሬ ደጋፊዎቻቹን ፎግሩ።

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 3 месяца назад

    የማዛጋጃ ቤት ስራ እና የጠቅላይ ሚኒስተር ስራና ቦታ የተደበላለቀበት እንጭጭ የማያድግ ልጅ

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 3 месяца назад

    ሰው እየተራበና እየሞተ አገር በጦርነ ተውጣ አድንቁኝ የሚለው እብድ አብይ አኽመድ ያሳዝናል::

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 месяца назад

    አብይ አህመድ
    Child dish🧐አድናቆት ህዝብና! አገሪቱን ስላወደምክ🥱ችችችች

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 3 месяца назад +6

    አይ እሄ መንግስ በጣም ያስቀኛ የፈላበት የሰፈር ጎረምሳ ፈጣሪ ከኢትዮጲያ ምድር ያጥፋህ😤😤😤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 месяца назад

    ዩኒቨርሲቲ የራሱ ዩኒቨርሲቲ ለማውደም ገንዘብ ያዋጣ ኢትዮጵያ ብቻ ነው የታየው

  • @abimeba5320
    @abimeba5320 3 месяца назад

    ምን ብለን እናድንቅ እየራበን መች እየሰራን እንኳ እንብላ እንጂ??ከተማው ቢብለጨለጭ ምንስ ሊበጀን??

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 3 месяца назад +3

    ወታደር ተብየው አያልቅም እንደ

  • @amanuelghedai7622
    @amanuelghedai7622 3 месяца назад

    ሻዕቢያ ያወደማቸው አክሱም አዲ ግራት ዮኒቪርስቲዎች

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 3 месяца назад

    ም ን አይነት ላህጫም የሆነ መንግስት ነው
    ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ ብቻ ነው እንዴ ⁉️⁉️⁉️

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 месяца назад

    ይግባመውጣትግንአይቻልምፋኖይችላልድልለፋኖአብይዝምይውደም።

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 месяца назад

    የመብራት ናዳ ሀገሬን እያሳደጋት ነው የብልጽግና ስጦታ

  • @aidawaldamlak7530
    @aidawaldamlak7530 3 месяца назад

    Be shabey sezref setle tensh efret yembale ngere yelem !!Eritrean be seran sera enj belabentena bewshet atawekwem esh asregch new yemngreh 🤔🤫🤭❤🇪🇷♥️

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 месяца назад +6

    ድል ለፍኖኖኖ ሞት ለእረኛዉ አብይ

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 3 месяца назад +1

    Abyot Ahmed Ali the beshasha boy who was claims as Muse by Daniel kibret debebe eshetu etc not by gala oromo 😊😊😊