Ethiopia - ዛሬ በጠለምት የሆነው (የበርካታ አውቶብሶች ጉዞ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 237

  • @hailekirosgebreselassie6590
    @hailekirosgebreselassie6590 День назад +4

    ሚዛናዊ ያልሆነ ዘገባ አታቅርብ ሁሉም እያወቅ የታወቀ ነገር የለም አትበል ዘልባዳ

  • @dawit7956
    @dawit7956 2 дня назад +14

    የአማራ ህዝብ እጅግ በጣም ያሳዝናል አማራን እያስተዳደሩ ያሉ የኦሆዴድ ተላላኪዎች ታሪክ ይቅር አይላቹሁም የአማራ ርስትና ሙብት አሳልፍቹ የሰጣቹ።

    • @yordanoskidane7897
      @yordanoskidane7897 2 дня назад +1

      Tigray Axum's

    • @user-ll2qk6en1f
      @user-ll2qk6en1f 12 часов назад

      😂😂😂😂 አይይይ ግዜ ማገላበጥ ትላንት እንዴት ግዜው አሁን ደግሞ 🙆🙆🙆 ብቻ tdf forever❤💪💪

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 День назад +3

    ተፈናቃይ ወደቤቱ መመለስ ግዴታ ነው ምክንያቱም ሀገሩ ስለሆነ፡፡ ተፈናቃይ መመለሡ ሊገርመን አይገባም፡፡
    አስተዳደሩ በማን ይሁን መሠረታዊ ችግር ነው፡፡ ተስማምተው ከአማራም ይሁን ከትግራይ ውጭ የሆነ አስተዳደር ቢኖራቸው ዘላቂ መፍትሄ ይመስለኛል፡፡ ዜጋ በሀገሩ መፈናቀል የለበትም፡፡

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 2 дня назад +3

    TESFAYE CANADA 🇨🇦 ❤NEW. KELDUEN. TEY. ALE ZAFAGN. YEMOT. SERET. GO. HADE. ERITREA 🇪🇷

  • @Habesha-Business
    @Habesha-Business 2 дня назад +2

    ብሮ ዜናህ ሚገርም ነው nice ቀጥልበት

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 День назад +3

    እልልልል

  • @ShapashapiDeldela
    @ShapashapiDeldela 2 дня назад +2

    ተው ተው ተው ተው ታሪከ ይፋረዱሀቹሀል ተው ❤❤❤❤

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 2 дня назад +33

    የአማራ ህዝብ እንጂ የሚወስነው የአማራ ክልል አመራር አይደለም ። ሁሉንም በቀጣይ የሚታይ ነው የሚሆ ነው

    • @uthman9979
      @uthman9979 День назад +2

      ወርሱት። ገና ከኦሮሚያ ያራግፍዌቹሃል። ታማኝ በየነ የት ጠፋ?

    • @MichaeleMulugeta
      @MichaeleMulugeta День назад

      እና የትግራይ ታጣቂ ሲመጣ ኡኡኡኡ መከላከያ ልትሉ ነው

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz День назад

      አይ ቀረሪቶ ከዘራቹ ነው😂😂

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 дня назад +1

    ቀልድን ተይ አለ አንድ የሀገሬ ድምፃዊ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 дня назад +2

    የጋላም ባለስልጣንም አረጋም ከበደልም ከጋላም መንግስትም አማራም ለማስገንጠልም ኢትዮጵያም ለማፍረስም ኢትዎጵያም ለነበተንም መብ6ም እስከመገንጣል ድራማዉ እየሰራም ይገኛልም መግደልን ነዉ አረጋም ከበደም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ከጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ጋርንም መግደልም ነዉ አረጋም ከበደም ተመስጊንም ጥሩነህም ጠላትም ስሚንም በየምድርንም እራያም ዋልዋይትም ፀለምትም ጠላታችንም ነዉም አረጋም ከበደም እስዉንም የተወለደበትም ህዝንንም እየተደፈም ነዉ ጥላቻንም ይዝዎ ከትግርየም ጋርንም አማራም እየወጋም። ያለም ይህንም ቆሻሻም የማንም ቆሻሻም ቢሄርንም ለማምጣትም ለመጨፍጨፍንም የስሚንም አማራም ህዝብንም ተነስ ስሚንም በየምድርንም ጠላትህም ግዷም ነዉ ምንለዉም እያደንክም እረሽናችሁንም የትግርየም ቆሻሻም አረጋም ከበደም ተመስጊንም ጥሩነህም በልዋቸዉ ነዉ ምንለዉም ለልጆችንም አማራም ፋኖችንም።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 дня назад +3

    ብኣዴን ማመን ቀብሮ ነው።

  • @user-ns1uj3fo1d
    @user-ns1uj3fo1d День назад +1

    ይህ እሚሆነው ፋኖ በህይወት ሳይኖር ነው ለማን ብይ.....!!

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 2 дня назад +3

    ምንምይሁንምንም ትግራየ የበለጠክህደትእየሠራችአትኖርም እናያለን አርጋ አይወስንም ህዝብእንጅ

    • @soud986
      @soud986 День назад +1

      ahya gena hisab yiweraredal kebt yeresabew meseleh

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 День назад +1

    No more for TPLF😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r 2 дня назад +2

    ጨረሻው ይህ ሊሆን አማራን እና ትግሬን ማጫረሱ ለምን አሰፈለገ አይ መግሰት😏

  • @user-qb8qq6bb9x
    @user-qb8qq6bb9x 2 дня назад +8

    ኣንድ ኣካባቢ ጥያቄ ሲነሳበት ነዋሪው ህዝብ ድምጽ ይሰጣል እንጂ በሃይል ተወሮ ህዝቡ ተፈጅቶ ተፈናቅሎ ኣይደለም:: ህወሓት የወልቃይት ስሜንና ራያን ህዝብ ኣፈናቅሏል የሚለው ቅጥፈት ብቻ ነው:: ህወሓት ደርግን እንጂ ኣማራን ኣላፈናቀለም:: ጭራሽ ከኣማራ ህዝብ ጋር ሆኖ ለዛውም ኢህዴን/ብኣዴን (ዛሬ ኣማራ ብልጽግና) በተሳተፈበት ጦርነት ነው ደርግ የተሸነፈው:: በማንነት ሳይሆን ለኣስተዳደር ኣመችነት በሚልና ለንጎሶቹ ቤተሰቦች ርስት በሚል ሰንካላ ምክንያት በተለያዩ ጊዜዎች ከትግራይ ተለይቶ በ1940ዎቹ ከበጌምድርና ወሎ ጋር የተጣበቀው ወልቃይት ስሜንና ራያ : ኣደለም ህዝቡ የያንዳንዱ መንደር ጥንታዊ ስም ራሱ ትግራዋይነቱን ይመሰክራል!!
    ማይ ጋባ ማይ ጥምቀት ሽሬላ (ማይ ቤት በላይ)
    ማይ ጨዓ እንዳ ኣቦ ብላምባ ሚኪኤል
    ማይ ጥምቀት ዓፍራታት ላምባ ኩሊታ
    ማይ ሑመር ላዕላይ ሞጉእ መጉእ
    ማይ ሑሞር ታሕታይ ዓዲ ወርቂ ቃሌማ
    ማይ ጸብሪ ዓፍራታት ዋልድባ
    ማይ ካድራ ሞጉእ መዘጋ
    ማይ ድንሽ (ማይ ቤት ፅምብላይ) ምድሪ ወይዘሮ ታቦር
    ዓዲ ረመጽ (ማይ ቤት ሕዱግ) ሰላሳ ዓይና ዓዲ ገምጢላ
    ዓዲ ፍልሖ ክሳድ ደለሳ ሶላ
    ዓዲ ጋባ (ማይ ቤት ሻኩር) ደለሳ ቆቋሕ ቃፍታ
    ዓዲ ኮኾብ (ማይ ቤት ኮኾብ) ሩባ ለሚን ሸሪፍ ሓመድ
    ዓዲ ሳግላ ቤት ሙሉ ደጀና (ማይ ቤት ለኣከማርያም)
    ዓዲ ሰላም ዕዳጋ ሰሉስ ፅልዕሎ (ማይ ቤት ባይሩ)
    ዓዲ ጃሞስ ዓዲ ወርቂ ኣውራ (ማይ ቤት ጋድ)
    ዓዲ ፍልሖ ብላምባ ቅርሺ

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc День назад

    Wonderfull

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s 2 дня назад +22

    የ ወልቃይት ነገር ኣብቅቷል ኣረጋ ከበደ የፕሪቶርያ ስምምነት እንድፈፀም እየሰራን ነዉ ብሏል ፕርቶር ያ ደግሞ ትግራይ ከጦርነቱ በፊት ከነበረበት ማለት ነዉ

  • @JonNati
    @JonNati День назад +1

    ይድረስ ለአማራና ለትግራይ ህዝብ አስተውላችሁ ስሙ በተለይም አማሮች ስሙ በመሬት ሰበብ የትግራይና የአማራ ህዝቦች ወደ ማያባራ ጦርነት አስገብተው የራሳቸውን አካባቢ እያለሙ እንዲኖሩ የሚሰሩ ሃይሎች አሉና ልብ ብለህ አስተዉል መሬቱ ለሁሉም የሚበቃ ነው አብረው ነው የኖሩት አብረ ሊኖሩ ይችላሉ ለአስተዳደር እንዲመች ተብሎ ወደ ትግራይ ቢካለልም ሁለቱም ህዝቦች በጋራ ኑረዋል አሁንም አብረው ይኖራሉ አለበልዚያ ግ ን እነዚህ ሁለቱ ህዝቦች በማባላት የራሳቸው እንጀራ የሚጋግሩ አውሬዎች አሉና ንቁ በተለይም የወሎና የጎንደር ህዝቦች አስተውሉ ፡፡

    • @berhanumolla6349
      @berhanumolla6349 День назад

      የሆነክ ሴረኛ ቆሻሻ ነህ መሬቱ ወይም ግዛቱ ጎንደር ውስጥ የሚገኝ የአማራ ክልል መሬት ነው።

  • @GarumaDada
    @GarumaDada 2 дня назад +1

    አቤይ እችን ካረገ ሌላው ቁጭ ብሎ መሽናት መጀመር አለበት

  • @user-sc7jq2uz9e
    @user-sc7jq2uz9e День назад +1

    ጠለምት እሚባል አገር የለም ጸለምት እንጂ የተመለሱት ወድ አገራቸው ነው አዎ ወልቃይትም ሁመራምወደ ቦታው ይመለሳል ታዝሎ መደነስ ቀረ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 дня назад +2

    TPLF Wolde not having Amhara Fano and Amhara Coloneal Demke Zewedu YeTewedros Kassa Lege❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TioumAmha
    @TioumAmha 2 дня назад +4

    የአረጋ አስተዳደርኮ አይደለም እሱ አሻንጉሊት ነው የዓቢይ አስተዳደር ነው ማለት ያለብህ

  • @ShapashapiDeldela
    @ShapashapiDeldela 2 дня назад +1

    እኔም ብዙ ጥያቄ አለኝ ጉራጌ ነኝ ኬኒያዊ አይደለሁም እሺ ጎጠኛም የለሁበትም ሀገር ያለመ
    ሪ እንዴት 🙏🙏🙏🙏

  • @teka1528
    @teka1528 2 дня назад +1

    FETA. WUSHETAM! YANTE YEWUSHET ZENA NEW! DENBARA!

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 2 дня назад +2

    Clearly Beltsegena gave the Amhara people’s property to Tigray for political gain.

  • @adisugebru892
    @adisugebru892 День назад +1

    ፋንድያ ሳይፈርስ እንዴት ይምልስል?

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 2 дня назад +2

    በውጪ ያለው አማራ ምን ይጠብቃል አያዋጣም መሰሪያ ገዝቶ አያስገባም ከሩሲያ አይደራደርም ከእስራኤል ያለውስ ጀዝባ አማራ መሪያ ለፋኖ ካረዳቹ አንዋጋም አይልም ለአህያነት እንደወሠዱት አያቅም

    • @uthman9979
      @uthman9979 День назад

      😂😂😂 ኣልተማርክም? ሩሲያ 😂😂😂😂

  • @mulubrhantsegaye2768
    @mulubrhantsegaye2768 2 дня назад +1

    ምርጥ ኣማራ

  • @solomon1331
    @solomon1331 2 дня назад +1

    I think amhara beating them self by not fighting strongly but only fano fighting good smart ,amhara leaders beat them self and amharan amhara do not put scary leader who work to abiy and tigra say no say go out ,that whay u are in trouble ,like general abebaw athore amhara leaders fighting with u instead abiy or tigra whay do not come togather for last because if u keeping this way all amharan could distroy by abiy and weyana tigra

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 дня назад +1

    ሴጀመረ ያአማራ አሰተዳረ የሜባል የለም ጭራሺ ቤኖረማ ኑሮ ህዘብን አሳልፎ አይሰጡም ነበረ

  • @user-vl8yl2in7m
    @user-vl8yl2in7m 2 дня назад +1

    ሰላም ስራችሁ ጥሩ ነው ግን ግን ዜናው ላይ ያለው የኢትዮጵያ ካርታ ላይ የአማራ ክልል ውስጥ የኢትዮጵያ ባንድራ አለ የትግራይ ጋር የለም why? Tigray ኢትዮጵያ አይደለችም አይነት ይመስላል ይደብራል ቸርነት ታረቀኝ ነኝ አድናቂያችሁ

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana 9 часов назад

    አስተካከል ተለምት አይባለም ትርጉሙስ ምንድነው የሰው ወርቅ አያደምቅ

  • @user-mr5eh2gh4l
    @user-mr5eh2gh4l 2 дня назад +1

    Sijemer fano yetebale shntam abiyh dese sigeba fano yetale TDF anbesa new yanketektal

  • @belachewkejela2759
    @belachewkejela2759 12 часов назад

    The EDF will return Humera, Welkait, Tselemt Tsegede, etc., to their original administration as per the constitution.

  • @zenashzerihun1451
    @zenashzerihun1451 День назад

    የአዳስ አበባ ጉዳይስ

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA 2 дня назад

    Why don't we make sense? Any Ethiopian has the natural right to live and work wherever in the country he or she prefers.Let stop all nonsense restrictions.

  • @kibklwy
    @kibklwy 13 часов назад

    አማራዎች የራሳቸውን ያልሆነ መሬት በሀይል ይዘን እንቆያለን ባላችሁ አታስቡ መሬቱ ባለቤት አለው የአማራ መሬት ለ አማራ ከ በቂ በላይ ነው ከትግራይ ወንድም ጋር አትጣሉ ስላም ፍጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው ይመለሱ ካዛ ወደ ድሮ ሁኔታ ይመለስ ስራ አንስራ ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለም

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 2 дня назад

    Kkkkkk 😂🎉😢😮😊 Telemet 😅 I love duketu

  • @user-yr2ds8vb5j
    @user-yr2ds8vb5j День назад

    የምን ጠለምት ነው በደንብ ስሙን ጥራው ፀለምት በለው

  • @mollalegneatnafu3371
    @mollalegneatnafu3371 2 дня назад +1

    59 gezie akabavwe .tastellalhe

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv День назад +1

      😂😂 በቃ ኣካባብዉ ኣካባብዉ ይላል ስደብር😂😂

  • @GarumaDada
    @GarumaDada 2 дня назад +3

    ዘዴው ኤርትራን ለመውረር የአቢይ ቅድመ ዝግጅት ነው ፖርት ወስዶ ኢሬቻን ቀይ ባህር ላይ?

  • @YaredTadesse-n8n
    @YaredTadesse-n8n День назад

    እንዴት ነው ህወሀት የአማራን ክልል መዋቅር አፈረሰ የሚባለው የአማራ ክልል እኮ መጀመርያም እንዳልነበረ ሕገ መንግስቱ ይናገራል።

  • @titi1401
    @titi1401 2 дня назад

    Yemanabateh telemet. There is no telemetry:: tselemeti aheya werari tazeleh gebeteh mofoker yamerehal::: aheya::

  • @ShawulMati
    @ShawulMati 2 дня назад

    ኬኒያ የሚመለሱ አታስመስሉ ወደ ሰፈሩ ወደ ወገኑ ወደ ወንድሙ ነው የሚመለሱት በፍቅር ወንድምህን እቀፍ 100 አመት አትኖርም ።

  • @jesusisLORD-bo7hv
    @jesusisLORD-bo7hv 2 дня назад

    ዘንድሮ የአማራ ሕዝብ ሕልውና በአስጊ ሁኔታ ነው ያለው አማራ የመኖር እና ያለመኖር ውስጥ ወድቋል

  • @KbromGerense
    @KbromGerense 2 дня назад +1

    are ante wishetam zena akrabii

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 дня назад +2

    የሚገርም የአማራ ክልል

  • @uthman9979
    @uthman9979 День назад

    ኣትንከባለይ
    ኣትንከባለይ
    ኣትንከባለይ
    😂😂😂

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv День назад +1

      ቻለዉ ወይኔ ናቴ ኣለ ኣማራ ኣህያ😂😂

  • @wediweyinking
    @wediweyinking 2 дня назад +10

    አፄ ሃይለስላሴ ነው ወልቃይት ወደ በጌ ምድር ያካለለው እንጂ ልክ እንደ ስሙ ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ማይካድራ ማይ ፀብሪ ዓዲ ጎሹ ባዕከር ዓዲ ዓርቃይ ሑመራ ዳንሻ ሙሉ የወልቃይት ሑመራ የቦታዎች ስሞች ትግርኛ ናቸው የትግራይ ስለነበረ

  • @QemerMedia-lt6fd
    @QemerMedia-lt6fd 18 часов назад

    ወንድሜ ኣወዛጋቢ የሚባል የለም.

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 День назад

    ዝብርቅርቁ የወጣ ዜና

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 дня назад

    ምንድነው ሽብር የምትነዛው ?የሁለት ሀገር ጉዳይ አደረጋችሁት። መጀመሪያ ሰው ወደነበረበት ይመለስ። ከዚያ ህዝ ወደ መረጠበት ይተዳደር ። የአንድ ወረዳ ህዝብም ከ ወደዚህኛው ዞን ወደ ዚያኛው ዞን እንተዳደር ማለት አይችልም? ወደ ታሪክ ቢኬድም ነባር ህዝቦች እነማን እንደሆኑ ይታወቃል። በሰው በረንዳ አትጣሉ!!

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw День назад

    ኣትጠራጠር ፈታ ተጠራርገው የወጣሉ የተስፋፊው ቡድኖች።

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x 2 дня назад +5

    ግቡ ለግዜዉ ከአብይጋር እሥክጨርሥ መጨርሻግን አቶጡም ትግሬወቹ እመኑኚ

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 2 дня назад +1

      አንወጣም አዎ ወዴት እንወጣለን ከክልላችን😅😅

    • @user-np3os9te9x
      @user-np3os9te9x 2 дня назад

      @@tsehayebarya1964 ለግዜዉ ብቻ ከዛ አክሡምንም ታጣላችዉ እመኑን ድሮ እምታቁት አማራ አሁን የለም ለግዜዉ ነዉ አራጁን እሥከምናሦግድ ግቡ እሺ ከዛበሆላ እምከፍሉት እዳ ከባድነዉ ምክናቱም ወያኔ የጨፈጨፈዉ አማራ ብቻ አይደለም እምክፉሉት ካፄይሆኔሥ ጀምሮ የጨፈጨፋችዉትን አማራ ጭምርነዉ እምትከፍሉት ማራምን ብየነዉ እምነግራችዉ፣፣

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 2 дня назад +1

      ወንድ ኮሆናቹ??? ካለመታዘል ኑ ምድረ ፎካሪ።

    • @user-np3os9te9x
      @user-np3os9te9x 2 дня назад +1

      @@semharkahsay1946 ሥንመጣ ግን ይችቃላት እድደግሞት እሺ የዛግዜ ወያኔ የሠራብንን ብቻ አይደለም እምናሥከፈላችዉ ጠብቁ የቀድሞ አያቶቻችዉ ያደረሡብነንም ጭምርነዉ እናተ የቁላላ ቀቃይ የባዳ ልጆች

    • @soud986
      @soud986 День назад

      ahya addisaba sitigebu? jilanfo 😂😂😂😂😂

  • @Yonasgermay-wj1ey
    @Yonasgermay-wj1ey День назад

    ጠለምት እምባለው ቃል ብቻ ይዛቹ ውጡ ምድረ አህያ

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 2 дня назад +2

    ክክክ 100% ወልቃይቲ ናብ ትግራይ ኽእቱ እዩ ኣማራ ኽማኹም ዝፈርሕን ዝፍክርን የለን ዓቂሚ የብልኩምን ይውሰደዎ ብፍላይ ኣማራ ዝባሃል ኽልል ቁመነገር የብሉን 50 ሚልዮን ህዝቢ ናብ መንግስቲ እንተ ጠሪዑ ሕማቅ ህዝቢ እዩ እሞ ተጋሩ ኽወስድዎ ኣለዎም እሱ ድማ ብስሪኦም እዮም።

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 дня назад

    አይ አረጋ!!!!

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r 2 дня назад +1

    የአማራ ህዚብ ነው መወሰን ያለበት አመራር ምን ያቃል

  • @ogbazionbeidu1657
    @ogbazionbeidu1657 2 дня назад +1

    አማራ እጃችሁ ሰጥታችሁ በቃ አበቃላችሁ ራስ ወዳድ ለወደ ፊት ማሰብ የማይችል ወሬ ብቻ

  • @user-fl1xo3ut7f
    @user-fl1xo3ut7f 2 дня назад

    Eiwunetun mewat tifeligaleh ? Botaw yetigiray new .yemitedaderewum betegaru new .

  • @dsegtjioojgvvfv
    @dsegtjioojgvvfv День назад

    ኣካባብዉ ኣካባብዉ😂😂

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 2 дня назад

    የአማራህዝብፋኖተቀላቀልታገልብአደንአህያእያላወልቃይትምእራያምጥያቄአይመለስምመጀመርያብአደንወገድአላበትአሁንፋኖንያስቸገረዉየበአደንሚኒሻአድማበታኝፖሊስናችዉህዝቡእነዝህንመታገልአለብት

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul 2 дня назад +14

    እኛም እንዲገቡ ነዉ የምንፈልገዉ አሁን ይግቡ ያኔ የዛሬ 3አመት ከታጣቂ እስከ ንፁሃን ጨፍጭፈን እንመልሰዋል አሁን ከአብይ ጋ እንጨርስ ብቻ

    • @user-ne8oz8mc9z
      @user-ne8oz8mc9z 2 дня назад +2

      Ma endemimeles tayalesh esun hule yedew ager mewurer

    • @uthman9979
      @uthman9979 День назад +1

      😂😂😂 እንዴ ሰሜን ኣንድ ነው ብላቹ እንዳማለሏችሁን።
      ማን ሊያዝላቹ?

    • @uthman9979
      @uthman9979 День назад +1

      😂😂

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv День назад +3

      ተለጥፈህ ገብተ ትፎክራለህ😂😂😂

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul День назад +2

      @@dsegtjioojgvvfv አሁን እናንተም እኮ ተለጥፍችሁ በመከላከያ ታዝላችሁ ለአብይ ሰግዳችሁ ነዉ ህዝባችሁን የመለሳችሁት ስለዚህ ትግሬም አማራም አይኖርባትም እኛም ከአብይ ጋ እንደ እናንተ ተፈራርመን ጨፍጭፈን ማባረር እኮ ነዉ ሰላሙን ካልፈለጋችሁት

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb День назад +1

    የትግራይ መሬት በስማቸው የታወቁ
    ናቸው ማጭበርበር አይቻልም!!!

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 дня назад

    This is it Amharra back bone is only thief tongue

  • @user-lu6uc7zq8m
    @user-lu6uc7zq8m 2 дня назад

    Hwehat adelem endezh yesera yalew yetgray mengst engi hwhat aydelem eyemera yalew

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 дня назад +1

    ጭንቅሎ እንኳንወልቃይትን እናቱን የሚሸጥ ሆዳደር ገረድ ነው

  • @TeweldeTemesgen-hi3jg
    @TeweldeTemesgen-hi3jg 2 дня назад

    የት ነዉ ጠለምት ፀለምቲ በል

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y 2 дня назад +1

      ተከዜ ተሻግሮ ጠለምት እንጂ ፀፀፀፀ የለም የአውድማ ጠራጊ ልጅ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 дня назад

      ​@@user-zv2qb7xu4yቅማላሙ ፎጢ እወቅ
      አፄ ሃይለስላሴ ነው ወልቃይት ወደ በጌ ምድር ያካለለው እንጂ ልክ እንደ ስሙ ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ማይካድራ ማይ ፀብሪ ዓዲ ጎሹ ባዕከር ዓዲ ዓርቃይ ሑመራ ዳንሻ ሙሉ የወልቃይት ሑመራ የቦታዎች ስሞች ትግርኛ ናቸው የትግራይ ስለነበረ

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y День назад

      @@wediweyinking ሀይለ ስላሴን ተይውና አፄ የሆንስ ተከዜን ተሻግሮ አላስተዳደረም 💯‼️የሌብነት ታሪክ የውሸትት የውብድና ስራችሁን ለራሳችሁ አውሬዎች የበጌ ምድር ማንነት ሊጠቅም ሊለወጥም አይችልም

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 2 дня назад +2

    እርቅ የሚባል ነገር አይታሰብም ወደፌት ነው

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 2 дня назад +5

    አማራ የያዘውን ጦርነት ሲጨርስ ያኔ ያአማራ መሬትን ማአንም አይጫወትበትም ልኩን ያአሳየዋአል አማራው

    • @gebremedhinhadera4652
      @gebremedhinhadera4652 2 дня назад

      ጉራ

    • @BikaFish
      @BikaFish День назад

      😅😅😅😅

    • @soud986
      @soud986 День назад

      😂

    • @Zghnbn
      @Zghnbn День назад

      😂😂😂
      ጥይቱ እምቢ ስላቹ በድግምት ልትሞኮሩ ይሆን

    • @danielsintayehu2203
      @danielsintayehu2203 День назад

      ​@@Zghnbnበድግምት ሳይሆን እናንተ ከኦሮሞ እንዳበራችሁ እኛም ከህግደፍ ጋር ተስማምተን አፅመርስታችንን እናስከብራለን ፤ ከዚያ ሀገረ ትግራይን እንድትመሰርቱ እንገፋችዃለን፥ ልክ ኤርትራን እንደገፋችሁት።

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 2 дня назад

    ጠለመ?

  • @user-jz3bb6bj5c
    @user-jz3bb6bj5c 2 дня назад

    ጠለምት የት ነው?

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 2 дня назад

      ጸለምቲ ነው ትከከለኛ ስሙ የትግራይ መሬት ነው።የኣማራ ለማለት ነው ስሙ የጠመዘዙት😅😅😅

    • @user-jz3bb6bj5c
      @user-jz3bb6bj5c День назад

      @@semharkahsay1946 እውቃለሁ ፀለምቲ የት እንዳለ። የጠፋኝ እኮ ጠለምት የት እንደሆነ ነው? ማርስ ላይ ይሆናል።

  • @user-ed5it7fp9q
    @user-ed5it7fp9q 2 дня назад +9

    ይግቡ አይወጡም እንደ አበደ ውሻ ሁነዋል የአማራን መሬት መውሰድ አይቻል ዋ

    • @estifonegash1239
      @estifonegash1239 2 дня назад +1

      Kezen

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii 2 дня назад +2

      ዘንድሮም ትፎክራላቹ የትኛ ጀብዱ ሰርታቹ ታቃላቹ ከመፎከር ከመሳደብ ውጪ😅

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 2 дня назад +2

      አዎ አንወጣም 😂😂

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 дня назад +1

      አፄ ሃይለስላሴ ነው ወልቃይት ወደ በጌ ምድር ያካለለው እንጂ ልክ እንደ ስሙ ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ማይካድራ ማይ ፀብሪ ዓዲ ጎሹ ባዕከር ዓዲ ዓርቃይ ሑመራ ዳንሻ ሙሉ የወልቃይት ሑመራ የቦታዎች ስሞች ትግርኛ ናቸው የትግራይ ስለነበረ

    • @qaxaniyarde1380
      @qaxaniyarde1380 2 дня назад +1

      ቀረርቶና ፈክራ ብቻ ኣይ ኣማራ ክክክክ

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb День назад +1

    አማራ የሚባል ክልል አልነበረም
    ስለዚ አማራ ያሉ የተለያዩ ብሄረሰብ
    አገው ቅማንት ኦሮሞ ክልልነት ይሰጣቸው

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l День назад

      ኦሮሚያ ክልል አል ነበረው 28ቢሄር ጨፍልቆል።
      ትግራይ የሚባል ክልል የለም ተንቤን ኩናማ ኢሮብ ሳሆ 70እንደርታ ክልል ይሆናል

  • @user-uj7pq1qk5i
    @user-uj7pq1qk5i 2 дня назад

    🤐

  • @semagnebirhan214
    @semagnebirhan214 День назад

    ሆድ አደሮች ባሉበት አገርን ማጽናት ከባድ ያደርገዋል፡

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 День назад

    ጃዊሳው ሄዶ ከጁንታው ጋር ይዋጋ የወያኔን የጦር ወንጀለኞች ከእስር ቤት የለቀቀው እራሱ ጃዊሳው ኑው።

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 День назад

    ብራቮ ብአዴኖች በነካ እጃችሁ ጎንደርንም ጭምር አስረክቡ 😂😂😂

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu День назад

    የት ነህ ጨዋታው ፈረሰ ዳቦው ተቆረሰ አውቀህ ተኝተሃል ሰኔ 30 ሁሉንም ይያዛል ያም ሆነ ይህ ወደሰፈሩ እየገባ ነው

  • @NAHOAsefa
    @NAHOAsefa 2 дня назад +5

    የትግራይ መሬት ነው የሰው መሬት የዞ የምን ድርድር ነው ሲጀመር ወልቃይት ፀገዴዬ ፀለምት እንጂ ጠለምት ጠገዴ አደለም ሚባሎ

  • @mareabe419
    @mareabe419 2 дня назад

    Y laba aynadarak tigra! Degame makirat amarachaw!!!

  • @militigraweyti6418
    @militigraweyti6418 День назад

    ፀለምቲ ✅ ጠለምት ❌ ኣማራ የሚባል ህዝብ ጆኖሳይደር ነው ብኣለም ህግ ተጠያቂ ነው

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car День назад +2

    የትግራይ ህዝብ አብይን ተደግፈህ የአማራን መሬት መውርር ዋጋ ትከፈላላችሁ እመኑኝ

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv День назад +1

      ልጥፎች ማናባት ታዝለህ ግባ ኣለህ ቆምጨ😂😂😂

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car День назад

      @@dsegtjioojgvvfv ጠብቅ መሬታችን ወራችሁ አተኙም ጠብቁ

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car 15 часов назад

      የትግራይ ህዝብ አብይን ተመርኩዘህ የአማራን መሬት መውርር ነገ ዋጋ ትከፈላላችሁ እመኑኝ☝️☝️

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 День назад

    አሸባሪው ፋኖ ኢትዮጵያን ከሚወጋ ከወያኔ ጋር ለምን አይዋጋም ? ልብ ያለው አይመስለኝም

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j День назад

      @@ethiodire8953 ወያኔስ ኢትዮ ኣይደለም 😁 ሱዳን የወረረችው ኣልፋሽጋ እሱጋ ቢዋጋስ ኣይሻልም

  • @user-ik6du4fq3e
    @user-ik6du4fq3e 2 дня назад

    ቁርጥህን እወቅ ወልቃይትም ይቀጥላል ይህ ተስፋፊ ታዝሎ የወረረከው መሬታችን ታዝለህም ተደግፍህም ቢሆን ባአስቸዃይ ሩጠህ ትወጣለህ

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 2 дня назад

    ራሱ መንግስት እያለ ሴንትራል ስታስቲክስ ኤጀንሲ ሕዝቡ ስንት እንደነበረ መዘገብ ነበረብህ።

  • @user-wz9me5qs2j
    @user-wz9me5qs2j 2 дня назад

    ባፍንጫችሁ ፀገዴ ዳንሻ ወልቃይት ሑሞራ ወደ ባለቤቱ ይመለሳል። ትንሽ ኣታፍሩም ህዝባችን ወደ ሱዳን ኣባራቹ በሚልዮን በየ መጠልያ ዝናብም ብርዱም መንከራው እየበላ መሬቱን ዘርፋቹ ልትኖሩ እ ?

    • @user-gz5fs3xo3z
      @user-gz5fs3xo3z 2 дня назад +1

      ከፈለጋቸዉት,እኩልህዝብአልቆ,ቦታዉ,ለማንም,ሳይሆን,ባደዉንይቀራ,አሁን,አማራ,ስለታጠቀ,ችገርየለዉም,ዝምብሎ,ወሬአደለም

  • @ShawulMati
    @ShawulMati 2 дня назад

    የተፈናቀሉ ወደ ቤታቸው መመለስ ኢፍትሃዊ ነው።❤

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb День назад

    የትግራይ መሬት ለድርድር አይቀርብም!!!!!!!

  • @SisayHailu-tj9mq
    @SisayHailu-tj9mq 2 дня назад +5

    ከ33 ዓመታት በፊት ያለ :በትክክል ማንበብ የሚችል ከሆነ ቦታው የጎንደር ክፍለ ሀገር እንጂ በትግሬ ክ/ሀገር አልነበረም!! ሸፍታዎቹ ሀገርን መንደር ከማድረጋቸው በፊት!!..... አስገንጣዮቹ!...

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 дня назад +1

      አፄ ሃይለስላሴ ነው ወልቃይት ወደ በጌ ምድር ያካለለው እንጂ ልክ እንደ ስሙ ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ማይካድራ ማይ ፀብሪ ዓዲ ጎሹ ባዕከር ዓዲ ዓርቃይ ሑመራ ዳንሻ ሙሉ የወልቃይት ሑመራ የቦታዎች ስሞች ትግርኛ ናቸው የትግራይ ስለነበረ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 2 дня назад +1

    መሪያችን ያለበት አትናገርም ሆዳደር ለፅንፈኛ መንጋህ ንገራቸው ለነገሩ አንተንም ይነካል ሰላም ከመጣ ስራ ትፈታለህ ጥቅምህ ይነካል የመንጋ ዲያስፑራዎች ይብቃቹ ብራቹ ለውሽት አትክፈሉ

  • @endris5178
    @endris5178 День назад

    ቱቱቱቱ እቺ አገር ገማችኝ አሁነስ 🤮🤮🤮🤮

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l 2 дня назад +2

    በወረራ የገባ በኤሬትራ ታዝሎ የገባ ከነረል ባይ ይፈረሳል የተፋናቀለ በለ ቤቱ ወደ ቤቱ ይመለሳል መድበስበሰ አያስፈልግም

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 2 дня назад +1

      የቀረው እግርህ ይቆረጣል ጠብቅ የአማራ ርስት ላይ ማንም አይኖርም አማራ ገና ትግሉን ጀመረ እንጂ አልጨረሰም ብዙ አታዘብዝብ

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii 2 дня назад +1

      ​@@user-ww2ph8fp7u መፎከር መሳደብ መዝፈን ልምዳቹ ነው መጀመሪያ ከብልጽግና መወቀጥ ትረፉ
      ፎክራቹ ወደ ጫካ መፈርጠጥ ሆነ ስራቹ😅

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 2 дня назад

      ​@@tesfaytadiiእናንተም ለታቀደላችሁ ጦርነት ትረፉ አሁን መግባት ትችላላችዉ ያኔ ልክ የዛሬ ሶስት አመቱ ይደገማል ያኔ ጆንባኢደን ትላላችሁ ትግራይን ለማጥፍት ከአብይ ጋ ተደራዲረንም ቢሆን የሄደዉን እናስመልሰዋል እናንተ የገባችሁት በመከላከያ ታዝላችሁ አይደል እንደ ስለዚህ ለህዝብ ሲባል ከአብይ ጋ እንደራደርና ያኔ መጨረሻዉን እናያል

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii 2 дня назад

      @@tube-yn2ul አይ ቅዘናም የትኛው ጀብዱ ሰርታቹ ቷውቁና ወሬ እናንተ አደለም ወጠጤዎች ፋኖ ጃዊሳው ራያን ስንዝ አንድም ቃል ትንፍሽ አላለም ያቀዋል የTDF ዱላን
      እና አትፈራገጡ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 дня назад

      ​@@user-ww2ph8fp7uአፄ ሃይለስላሴ ነው ወልቃይት ወደ በጌ ምድር ያካለለው እንጂ ልክ እንደ ስሙ ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ማይካድራ ማይ ፀብሪ ዓዲ ጎሹ ባዕከር ዓዲ ዓርቃይ ሑመራ ዳንሻ ሙሉ የወልቃይት ሑመራ የቦታዎች ስሞች ትግርኛ ናቸው የትግራይ ስለነበረ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 2 дня назад +2

    የትግራይርሀብተኛአማራንሊበላ፡በብአደኑምስለኔአስተባባሪነትየአማራንህዝብያፈናቅላል

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g 2 дня назад +1

    እስከ ዓብደረፍዕ ድረስ የትግራይ ነዉ እከ አልውሃ ምላሽ ወልድያ ድረስ

  • @soud986
    @soud986 День назад

    so the displaced should my return to their home ? lol Biaden is your enemy , why are you mad that amara pp admin is getting dismantled?

  • @ewinettruth6592
    @ewinettruth6592 2 дня назад

    Get ride of this disturbing flag motion as two countries. If u don’t know what I mean, feta daily is dumb.

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 День назад

    እናንተ ወያኔ ስለ ወልቃይት ካላወራ የትግራይን ህዝብ ጆሮ ማግኘት ስለማይችል ዝም ብሎ ነው የሚያወራው !

  • @MichaeleMulugeta
    @MichaeleMulugeta День назад

    ወዳችሁ ጠላችሁ ወደ ባለቤቱ የትግራይ ህዝብ ሊመለስ ነው