ደላላ ያስፈልጋል ለምን ?
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- #ermi #ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses
የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን
ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ
+251 944 36 59 59
+251 904 04 60 50
Villa House for sale in Addis Ababa, Ethiopia ermitheethiopia.com
. Addis Ababa, Ethiopia.
Detailed Listing info:
See more Ethiopian houses for sale and rent on the Ethiopian Realestate Listing website, agent in Addis Ababa
website - www.ermitheethiopia.com
🔷 ራዕይ
የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው
ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /
አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው።
🔶ተልእኮ
ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ።
🔻 እሴቶች
o ታማኝነት /integrity
ትብብር /collaboration
መረጋጋት/Calmness
የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful
ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ።
Ermi The Ethiopia
P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia
Phone: - +251 944 36 59 59
#ermi the Ethiopia @ermitheethiopia
ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇
RUclips / ermiasfkade
Talgram--- t.me/ermitheethiopia
Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia
Instagram --- ermi_the_ethiopia ermitheethiopi...
Ethiopian
ermi
Ethiopian
Ethiopia
Amharic
#ermi
#ermitheethiopia
Houses for Sale in Ethiopia
ደላላ
የሚሸጥ
የሚከራይ
buying
selling
መኪና መሸጫ
@ermi the Ethiopia
home dealer
best hues in Addie Ababa
ኤርሚ ዘ ኢትዮጵያ
how to #ኤርሚ ዘ ኢትዮጵያ
houses for sale in Addis Ababa Ethiopia
villa for sale in Addis Ababa
agent in Addis Ababa Ethiopia
g+1 house elevation designs
broker in the stock market in Ethiopia
broker in Ethiopia
real estate in Ethiopia Addis Ababa
ቤት ሽያጭ
car price in Ethiopia 2021
Ethiopia car channel, Ethiopia car, Ethiopia car market, Ethiopia car race
interior design in Ethiopia
new in Ethiopia
lifestyle in Ethiopia
business in Ethiopia
Ethiopian interpreter
Ethiopian business portal
car dealer in Ethiopia
construction material price
kitchen cabinet price in Ethiopia
Mercato,
price range
real estate house for sale in Ethiopia
guest house in Addis Ababa Ethiopia
home appliance price in Ethiopia
building for sale in Ethiopia
hotel for sale in Ethiopia
apartments for sale in Addis Ababa Ethiopia
fully furniture apartment guest house in Addis Ababa Ethiopia
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ለደስታ ሆቴል ወይስ ማረፊያ ለምንድን ? @ErmitheEthiopia which makes you pleased hotel or guest house."
• ሆቴል ወይስ ማረፊያ ለምንድን ? ...
~-~~-~~~-~~-~
Broker are source of information. However, they have to be organized and regular.
በጣም ጥሩምክር እናመሠግናለን
ኤርሚ በጣም እያመሰገንኩኝ ደላላ በጣም አስፈላጊ ነው ደላላ ከሌለ ምንም ስራ መስራት አይቻልም ከደላላ ደላላ አለ ልክ እንደናንተ ጥሩ ደላላ ከተገኝ ከመዘረፍና ከመታለል ያድናል
ምክርህ በጣም ደስ ይላል በቅርቡ ባለሁበት ኣከባቢ የድለላ ስራ ልጀምር ኣሲቤለሁ እናም በኣከባቢው የተለመደው በወንድ ደላላ ነው እናም ምክርህ ያስፈልገኛል
09 04 04 60 50
ኤርሚ ለሀሳብህን በጣም እያመሰገንኩኝ
እኔ ያጋጠመኝ ደላላ በየሳምንቱ 50.000 እና 100.000 ሺ በየሳምንቱ ይጨምራል ለምን?
ኮሚሽን ማለትም ቤት ሲሸጥ በምን ያህል ፐርሰንት መሰራት ይቻላል እና የመንደር ውል እንዴት መፈፀም ይቻላል
ውጪ ሴልስ ኤጀንሲ ተብሎ ቢሮ ያለው አሻሻጭ አለ ግን የቤቱ ሽያጭ መንግሥት ራሱ የሚያውቀው fix price አለው የኛ አገር ደላላ እንኳን ተወው
ስላም
ደላላ መጥፎ ጎንም ጥሩ ጎንም አለው
Best
እባክህ እኔ ደላላ መሆን እፈልጋለው ምን ትመክረኛለህ ከቻልክ እረዳትክ ልታደርገኝ ትችላለህ እባክህ ህልሜን እንድኖር እርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔜🔜
09 44 36 59 59
Biniye bageta jimma yalakelet bet faligilign ine kajimma new megzat mifeligew higawi yehone Pliss
You want one ?
ሰላም እባክህ የሚሸጥ ቤት አለና የደላላ እንዴት አገኛለሁ?
Can you find a house for me around Hoolota(Holeta)
09 04 04 60 50
🙏🙏
የፍርድ ውሳኔ ያገኘ የሚሸጥ 224 ካሬ አለ ደላላ ፈልጌ ነው
Alen alen
ሀይ.እኔ.ባለ.አንድ.ኮንዶምንየም.እፈልጋለሁ
You want one ?