Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ለአንቺ ይሁን ጉናዬ የኔ ውድ እህት በርቺልኝ ሁሌም እንደምለሁ ጨርሳሽሁ አዳምጡ በሩን እንዳትሰብሩ ከሰበራቹሁ ማፊ ፋይዴ ክምር
አናፍሲዬ ክበሪልኝ የእኔ ውድ እህት
ስላም ጉናዬ ውዴ 🥰 በርችልኝ ፅናትዬ አረገዘች 😂ከኪራ ውጭ 😮 በሌላ ስራ ያምራል 👍👍 በርች ውዴ
ሰላም ጉናለሜ እንኳን ደናመጣሽልን እጅግ ጥሩና ማራኪ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ ጊዜ እስክንገናኝ መልካም ጊዜ ቆንጆ ስራ ነው በርችልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ጽናት ሌላ ስራ ይዛ መጣለች አይቼዋለሁ አሪፍ ስራ ነው እህታለም በርቺ የኔ እናት
ሰላምሽ ይብዛ ጉናዬ እኅታለም በጣም ደስስ የሚል አቀራረብ ነው ጎበዝ በርች አንደኛ ነሽ👌👍
ጉናየ 🎉🎉የኔ ውድ ❤❤❤ ጉበዝ በርችልኝ ትችያለሽ የኔ ውድ እህት
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣሽ ጉናየ በጣም አፍ ነው በርች❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኘ ጉናዬ የኔ ጀግና ዋዉዉዉ አቀራረብ ተምኔሉ ብቻ በቂ ነዉ በጣም ጎበዝ በርችልኘ
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ እህት🎉🎉🎉🎉❤
ሰላምሽ ይብዛ ጉናዬ ውድዳው ጥሩ ድራም እጅግ ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ደስ ይላል አንችም አቀራረብሽ እጅግ ጎበዝ ነሽ ብዙ ያስተምራል እናም ከልብ እናመሰናለን ❤# ህይወት እውነትም ህይወት ያስተምራል እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእነዚአይነት ነገር በጣም ይገርማል 😢 ጠላት ከሩቅ አይመጣምና የሁላችንም ህይወት ነው ያስተምራል ብቻ ከባድ ነው ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን በርችልኝ እህቴ
ቅመሜ👌👌እንደ ሁሌው👌👌👌👌👌👍👍👍
ሰላም ሰላም ጉናዬ እንኳን ደህና መጣሸ ማር በርችልኝ ደስ ይላል
ሰለም ሰለምሽ ይብዛ እንኳን ሰለም መጣሽ ሳሩን መልካም ሰወወ
ስላም ስላም እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣሽ ማሬ ገራሚ ነው በእውነት አንቺም በረቺልኝ ማሬ
አመሰግናለሁ ውድ እህት
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ጉናዬ ዋው ጥሩ ድራማ ነው
ሰላም ጉናዬ ደስ የሚል ዲራማ ነው
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቤተሰብ ጉናዬ እግዚአብሔርይመስገን❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሠግን ጉናየ እንኳ ደና መጣሽ አረገዘች አልወለደችም
አህለን ጉናየ እንኳን ደህናመጣሺ እርፍ ቆይታነዉ በርች
ሰላም ሰላም ጉና እንኳን ደህና መጣሽ ፅናት ታሳዝናለች😢
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ🎉
ሰላም ላንቺ ይሁን ጉናዬ ጎበዝ ይህ ድራማ በስረአት የምትሰሪው አንቺነሽ ❤በርቺልኝ
ጉናዬ በርች😊😊😊
በር በርርርርርርርር😅 በርች
በርቺልኝ ዉድ❤❤
Selam Selam yenawed enkan denametash berchling❤❤❤❤
ይህ ድራማ በጣም ተወዳጅ ነው ሰሟ ይናገርን ከዚኸኛው ድራማ 😅 እረጉዝ ሴት ማንገላታት ምን ይሉታል ሚሰቲቱ ግን አሰተዎይ ነት እውነቱን ስታውቅ ምን ይሰማት ደሞ ማንን ታምን ይሆንስ ባልዎን ወይስ ውሸማ የሆንችውን ብቻ በጣም ከባድ ነው በርች ጥሩ አቀራርብ ነው
አንዱን ሳይጨረሡ ሌላመጀረ😅😅😅😅😅
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar
ሰላም ውዴ እካን መጣሽ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
በርርር
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እህት እዴት ነሽ አይዞሽ በርች ደመርኩሽ መልሽልኝ
እሽ ወንድሜ እመልሳለው
በላይክ
ጽናት ከቀን ቀን እያማረበት እያጓጓና እተናፈቀ ሂዷል በዚህ ቤት ደግሞ አቀራረቡ ልዩ ሁኗል፡፡
ጽናት ጥሩ ክርስቲያኖች እንድንሆን በመቅረጽ ረገድ አስፈላጊ የሆነ ሥራ ይፈጽማል፤ በመሆኑም የሚደርሱብንን ፈተናዎች ለማስቆም ስንል ቅዱስ ጽሑፋዊ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ከመጣስ ልንቆጠብ ይገባል። ለምሳሌ ያህል፣ ርኩስ የሆኑ ሐሳቦች ወደ አእምሮህ እየመጡ ቢያስቸግሩህ ምን ታደርጋለህ? በፈተናው ከመሸነፍ ይልቅ እነዚህን ምኞቶች ለማስወገድ እንዲረዳህ ወደ ይሖዋ ጸልይ። እንዲህ በማድረግ፣ ራስን የመግዛት ባሕርይ ታዳብራለህ። ከማያምን የቤተሰብህ አባል ተቃውሞ እየደረሰብህ ነው? በተጽዕኖው ከመሸነፍ ይልቅ በሙሉ ልብህ ይሖዋን ማምለክህን ለመቀጠል ቁርጥ ውሳኔ አድርግ። ይህም በይሖዋ ላይ ይበልጥ እንድትተማመን ይረዳሃል። የአምላክን ሞገስ ለማግኘት፣ መጽናት እንዳለብን አስታውስ።-ሮም 5:3-5፤ ያዕ. 1:1217, 18. (ሀ) እስከ መጨረሻው መጽናት አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳይ ምሳሌ ተናገር። (ለ) መጨረሻው ይበልጥ እየቀረበ ሲሄድ ስለ ምን ነገር እርግጠኞች መሆን እንችላለን?መጽናት የሚያስፈልገን ለጊዜው ብቻ ሳይሆን እስከ መጨረሻው ነው። ይህን በምሳሌ ለማስረዳት፣ አደጋ የደረሰባትን መርከብ እንውሰድ። ተሳፋሪዎቹ በሕይወት ለመትረፍ ከፈለጉ እየዋኙ ወደ ዳርቻው መሄድ አለባቸው። ወደ ዳርቻው ለመድረስ ጥቂት ሲቀረውም ሆነ ገና መሃል ላይ እያለ ተስፋ የቆረጠ ተሳፋሪ የሚያጋጥማቸው ነገር ተመሳሳይ ነው። እኛም ብንሆን ወደ አዲሱ ዓለም እስክንገባ ድረስ ለመጽናት ቆርጠናል። ሕይወት ማግኘታችን የተመካው በመጽናታችን ላይ ነው። “ተስፋ አንቆርጥም” በማለት ሁለት ጊዜ እንደተናገረው እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ ዓይነት አመለካከት አለን።-2 ቆሮ. 4:1, 16 ይሖዋ እስከ መጨረሻው ድረስ መጽናት እንድንችል እንደሚረዳን ፈጽሞ አንጠራጠርም። በሮም 8:37-39 ላይ ጳውሎስ የተናገረውን ሐሳብ እንጋራለን፤ ጥቅሱ እንዲህ ይላል፦ “በወደደን በእሱ አማካኝነት እነዚህን ነገሮች ሁሉ ሙሉ በሙሉ በድል አድራጊነት እንወጣለን። ምክንያቱም ሞትም ቢሆን፣ ሕይወትም ቢሆን፣ መላእክትም ቢሆኑ፣ መንግሥታትም ቢሆኑ፣ አሁን ያሉት ነገሮችም ቢሆኑ፣ ወደፊት የሚመጡት ነገሮችም ቢሆኑ፣ ማንኛውም ኃይል ቢሆን፣ ከፍታም ቢሆን፣ ዝቅታም ቢሆን፣ ሌላ ማንኛውም ፍጥረት ቢሆን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ከተገለጸው የአምላክ ፍቅር ሊለየን እንደማይችል ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ።” እውነት ነው፣ አንዳንድ ጊዜ ልንዝል እንችላለን። ያም ቢሆን ጌድዮንና አብረውት ያሉት ሰዎች ‘ወደኋላ እንዳላሉ’ እናስታውስ፤ እኛም እስከ መጨረሻው ከጸናን እንዲህ ሊባልልን ይችላል።-መሳ. 8:4^ [1] (አንቀጽ 11) በዘመናችን የሚገኙ የአምላክ ሕዝቦች ስላሳዩት ጽናት የሚገልጹ ተሞክሮዎችን ማንበብህም ሊያበረታታህ ይችላል። ለምሳሌ ያህል፣ የ1992 እና የ1999 እንዲሁም የ2008 የዓመት መጻሕፍት (እንግሊዝኛ) በኢትዮጵያ፣ በማላዊና በሩሲያ ስለሚገኙ ወንድሞች የሚያወሱ እምነት የሚያጠናክሩ ዘገባዎችን ይዘዋል።^ [2] (አንቀጽ 12) መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ሥራ የተመደቡት ኪሩቤል ምን ያህል እንደነበሩ የሚናገረው ነገር የለም።
ማሚዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ብርቱ እህቴ እጅሽን ይባርከው እውቀቱን ይጨምርልሽ
በርች ደመርኩሽ ደምሪኝ ማር
ዋዉ ጽናት ሌላ ስራ ጀመረች የሆነ አንድ ሌላ ሰራተኛ ሆና ትሰራለች ያ ግን ብልግና ነው አባትና ልጅ ሁለቱም ይወዷታል ይሄ ደግሞ ምንም ትምህርት አይሰጥም በኮሜንትም ተቃዉሞዎች አሉ እና ጥሩ ጥሩዉን እያየን እናበረታታለን በርቸ
ሰላም ለአንቺ ይሁን ጉናዬ የኔ ውድ እህት በርቺልኝ ሁሌም እንደምለሁ ጨርሳሽሁ አዳምጡ በሩን እንዳትሰብሩ ከሰበራቹሁ ማፊ ፋይዴ ክምር
አናፍሲዬ ክበሪልኝ የእኔ ውድ እህት
ስላም ጉናዬ ውዴ 🥰 በርችልኝ ፅናትዬ አረገዘች 😂ከኪራ ውጭ 😮 በሌላ ስራ ያምራል 👍👍 በርች ውዴ
ሰላም ጉናለሜ እንኳን ደናመጣሽልን እጅግ ጥሩና ማራኪ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ ጊዜ እስክንገናኝ መልካም ጊዜ ቆንጆ ስራ ነው በርችልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ጽናት ሌላ ስራ ይዛ መጣለች አይቼዋለሁ አሪፍ ስራ ነው እህታለም በርቺ የኔ እናት
ሰላምሽ ይብዛ ጉናዬ እኅታለም በጣም ደስስ የሚል አቀራረብ ነው ጎበዝ በርች አንደኛ ነሽ👌👍
ጉናየ 🎉🎉የኔ ውድ ❤❤❤ ጉበዝ በርችልኝ ትችያለሽ የኔ ውድ እህት
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣሽ ጉናየ በጣም አፍ ነው በርች❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኘ ጉናዬ የኔ ጀግና ዋዉዉዉ አቀራረብ ተምኔሉ ብቻ በቂ ነዉ በጣም ጎበዝ በርችልኘ
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ እህት🎉🎉🎉🎉❤
ሰላምሽ ይብዛ ጉናዬ ውድዳው ጥሩ ድራም እጅግ ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ደስ ይላል አንችም አቀራረብሽ እጅግ ጎበዝ ነሽ ብዙ ያስተምራል እናም ከልብ እናመሰናለን ❤# ህይወት እውነትም ህይወት ያስተምራል እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእነዚአይነት ነገር በጣም ይገርማል 😢 ጠላት ከሩቅ አይመጣምና የሁላችንም ህይወት ነው ያስተምራል ብቻ ከባድ ነው ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን በርችልኝ እህቴ
ቅመሜ👌👌እንደ ሁሌው👌👌👌👌👌👍👍👍
ሰላም ሰላም ጉናዬ እንኳን ደህና መጣሸ ማር በርችልኝ ደስ ይላል
ሰለም ሰለምሽ ይብዛ እንኳን ሰለም መጣሽ ሳሩን መልካም ሰወወ
ስላም ስላም እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣሽ ማሬ ገራሚ ነው በእውነት አንቺም በረቺልኝ ማሬ
አመሰግናለሁ ውድ እህት
አመሰግናለሁ ውድ እህት
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ጉናዬ ዋው ጥሩ ድራማ ነው
ሰላም ጉናዬ ደስ የሚል ዲራማ ነው
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቤተሰብ ጉናዬ እግዚአብሔርይመስገን❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሠግን ጉናየ እንኳ ደና መጣሽ አረገዘች አልወለደችም
አህለን ጉናየ እንኳን ደህናመጣሺ እርፍ ቆይታነዉ በርች
ሰላም ሰላም ጉና እንኳን ደህና መጣሽ ፅናት ታሳዝናለች😢
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ🎉
ሰላም ላንቺ ይሁን ጉናዬ ጎበዝ ይህ ድራማ በስረአት የምትሰሪው አንቺነሽ ❤በርቺልኝ
ጉናዬ በርች😊😊😊
በር በርርርርርርርር😅 በርች
በርቺልኝ ዉድ❤❤
Selam Selam yenawed enkan denametash berchling❤❤❤❤
ይህ ድራማ በጣም ተወዳጅ ነው ሰሟ ይናገርን ከዚኸኛው ድራማ 😅 እረጉዝ ሴት ማንገላታት ምን ይሉታል ሚሰቲቱ ግን አሰተዎይ ነት እውነቱን ስታውቅ ምን ይሰማት ደሞ ማንን ታምን ይሆንስ ባልዎን ወይስ ውሸማ የሆንችውን ብቻ በጣም ከባድ ነው በርች ጥሩ አቀራርብ ነው
አንዱን ሳይጨረሡ ሌላመጀረ😅😅😅😅😅
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar
ሰላም ውዴ እካን መጣሽ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
በርርር
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እህት እዴት ነሽ አይዞሽ በርች ደመርኩሽ መልሽልኝ
እሽ ወንድሜ እመልሳለው
በላይክ
ጽናት ከቀን ቀን እያማረበት እያጓጓና እተናፈቀ ሂዷል በዚህ ቤት ደግሞ አቀራረቡ ልዩ ሁኗል፡፡
ጽናት ጥሩ ክርስቲያኖች እንድንሆን በመቅረጽ ረገድ አስፈላጊ የሆነ ሥራ ይፈጽማል፤ በመሆኑም የሚደርሱብንን ፈተናዎች ለማስቆም ስንል ቅዱስ ጽሑፋዊ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ከመጣስ ልንቆጠብ ይገባል። ለምሳሌ ያህል፣ ርኩስ የሆኑ ሐሳቦች ወደ አእምሮህ እየመጡ ቢያስቸግሩህ ምን ታደርጋለህ? በፈተናው ከመሸነፍ ይልቅ እነዚህን ምኞቶች ለማስወገድ እንዲረዳህ ወደ ይሖዋ ጸልይ። እንዲህ በማድረግ፣ ራስን የመግዛት ባሕርይ ታዳብራለህ። ከማያምን የቤተሰብህ አባል ተቃውሞ እየደረሰብህ ነው? በተጽዕኖው ከመሸነፍ ይልቅ በሙሉ ልብህ ይሖዋን ማምለክህን ለመቀጠል ቁርጥ ውሳኔ አድርግ። ይህም በይሖዋ ላይ ይበልጥ እንድትተማመን ይረዳሃል። የአምላክን ሞገስ ለማግኘት፣ መጽናት እንዳለብን አስታውስ።-ሮም 5:3-5፤ ያዕ. 1:12
17, 18. (ሀ) እስከ መጨረሻው መጽናት አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳይ ምሳሌ ተናገር። (ለ) መጨረሻው ይበልጥ እየቀረበ ሲሄድ ስለ ምን ነገር እርግጠኞች መሆን እንችላለን?
መጽናት የሚያስፈልገን ለጊዜው ብቻ ሳይሆን እስከ መጨረሻው ነው። ይህን በምሳሌ ለማስረዳት፣ አደጋ የደረሰባትን መርከብ እንውሰድ። ተሳፋሪዎቹ በሕይወት ለመትረፍ ከፈለጉ እየዋኙ ወደ ዳርቻው መሄድ አለባቸው። ወደ ዳርቻው ለመድረስ ጥቂት ሲቀረውም ሆነ ገና መሃል ላይ እያለ ተስፋ የቆረጠ ተሳፋሪ የሚያጋጥማቸው ነገር ተመሳሳይ ነው። እኛም ብንሆን ወደ አዲሱ ዓለም እስክንገባ ድረስ ለመጽናት ቆርጠናል። ሕይወት ማግኘታችን የተመካው በመጽናታችን ላይ ነው። “ተስፋ አንቆርጥም” በማለት ሁለት ጊዜ እንደተናገረው እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ ዓይነት አመለካከት አለን።-2 ቆሮ. 4:1, 16
ይሖዋ እስከ መጨረሻው ድረስ መጽናት እንድንችል እንደሚረዳን ፈጽሞ አንጠራጠርም። በሮም 8:37-39 ላይ ጳውሎስ የተናገረውን ሐሳብ እንጋራለን፤ ጥቅሱ እንዲህ ይላል፦ “በወደደን በእሱ አማካኝነት እነዚህን ነገሮች ሁሉ ሙሉ በሙሉ በድል አድራጊነት እንወጣለን። ምክንያቱም ሞትም ቢሆን፣ ሕይወትም ቢሆን፣ መላእክትም ቢሆኑ፣ መንግሥታትም ቢሆኑ፣ አሁን ያሉት ነገሮችም ቢሆኑ፣ ወደፊት የሚመጡት ነገሮችም ቢሆኑ፣ ማንኛውም ኃይል ቢሆን፣ ከፍታም ቢሆን፣ ዝቅታም ቢሆን፣ ሌላ ማንኛውም ፍጥረት ቢሆን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ከተገለጸው የአምላክ ፍቅር ሊለየን እንደማይችል ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ።” እውነት ነው፣ አንዳንድ ጊዜ ልንዝል እንችላለን። ያም ቢሆን ጌድዮንና አብረውት ያሉት ሰዎች ‘ወደኋላ እንዳላሉ’ እናስታውስ፤ እኛም እስከ መጨረሻው ከጸናን እንዲህ ሊባልልን ይችላል።-መሳ. 8:4
^ [1] (አንቀጽ 11) በዘመናችን የሚገኙ የአምላክ ሕዝቦች ስላሳዩት ጽናት የሚገልጹ ተሞክሮዎችን ማንበብህም ሊያበረታታህ ይችላል። ለምሳሌ ያህል፣ የ1992 እና የ1999 እንዲሁም የ2008 የዓመት መጻሕፍት (እንግሊዝኛ) በኢትዮጵያ፣ በማላዊና በሩሲያ ስለሚገኙ ወንድሞች የሚያወሱ እምነት የሚያጠናክሩ ዘገባዎችን ይዘዋል።
^ [2] (አንቀጽ 12) መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ሥራ የተመደቡት ኪሩቤል ምን ያህል እንደነበሩ የሚናገረው ነገር የለም።