ዐብይ " ሰው ቶርች አናደርግም" / "ፋኖ "ጥቃት ፈፅሚያለሁ ፣ ማርኪያለሁ " /"ጅቡቲ በድሮን መታችን " አፋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
    @zena_merja_ethioforum
    @fano_amhara
    @tdf_tigrai
    @anker_anchor_media
    @feta_daily
    @ethio
    ዐብይ አህመድ " ሰው ቶርች አናደርግም፣ ግጭት በቃን "
    ፋኖ "ጥቃት ፈፅሚያለሁ ፣ ማርኪያለሁ "
    "ጅቡቲ በድሮን መታችን " አፋር

Комментарии • 70

  • @KereHayal
    @KereHayal 6 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 7 дней назад +3

    ድሉ የአማራ ፍኖ ነው አለቀ

  • @MulaHnta
    @MulaHnta 6 дней назад

    ድል ለፋኖ

  • @HhHh-w6y3z
    @HhHh-w6y3z 7 дней назад +3

    ዝግጅታቹሕ አሪፍ ነው ❤❤❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 6 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተፋው ለተበደለው ወገኔ

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 6 дней назад

    ከአጨበጨቡት ስንቱ ቶርች ተደርገዋል ?!! ማንም የለም ግን የማይረቡ ካድሬዎችን ሜራገፍ ግድ ነው !!!! አለበለዚያ ተላላኪ ነበሩክ ለማለት የሚያደፍጡ እንዳይሆን

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 дней назад +3

    ብ/ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ ለአማራዉ ህልዉና ቢሰዋም ብዙ አሳምነዉን ተክቶ ነዉ ታሪክም ሲያስታዉሰዉ ይኖራል።

  • @It5e-oh5gs
    @It5e-oh5gs 6 дней назад

    ሰላም በቃሉ

  • @YosepheAraya
    @YosepheAraya 6 дней назад

    God bless you mother 👩 Africa 🌍. Tell us what can we do for you

  • @የቆንጆወችመዲናራያቆቦ

    ዲል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ❤❤❤😢😢

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 6 дней назад +3

    ለአብይ አህመድ ፖለቲካ ማለት አይንን ጨፍኖ መቀደ ድ። ሰሚዉ ይቀበለዉ አይቀበለዉ ጉዳዪ አይደለም።

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 6 дней назад

    ባለፉት 6 ዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ቶርች ተደርገዋል፣ ቶርች የተደረጉትን ሁሉንም ስለገደልናቸው ማንም ተርፎ የሚናገር የለም!! (አ3)

  • @debesewmehon211
    @debesewmehon211 6 дней назад

    አይ ቦርጭና ጀኔራል
    ..

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 6 дней назад

    በቃሉ ቶሌራ

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 6 дней назад

    ኣምሃራ ሆይ፥ወንዞቻችን፣የዉሃ ኣካሎቻችን እንይ፣ሂዝባችን ከጦር የተረፈ በረሃብ በእርዛት ንጽህና በጎደለዉ የኑሮ ዘዬ በቀላል ተዋሲ ተላልፊ በሽታዎች እያለቅን ነዉ።ልጆቻችን ከናታቸዉ ተለይተዉ እየተሰደዱ ነዉ፣ከኛ ኣካባቢ ሰዉ እየራቀን ነዉ እናስተዉል ኣምሓራ ሰዉ የለንም እንዴ፥በየቀበሌዉ፣ወረዳዉ ዞነ በያካባቢዉ በከተማም፣በገጥርም ሰዉ ኢንፈልግ ሰዉ ኣለ፣ሰዉ እናዉጣ እንነጋገር ልጆቻችን ኢንሳባቸዉ እንቀፋቸዉ ምርታማ፡ስራ ትምህርት፣የሙያ ስልጠና፣ያካባቢ ጥበቃ፣ኣካባቢ ጽዳት፣እሩንጋዴ ልማት፣ በተፋሰስ ወንዞቻችን ዙሪያ ልማት፣ጺዳት ለእግረኛ መንገድ፣የእግር ጌጠኛ ድንጋይለመንገድ ኮቴ መሄጃ እንስራ ኣፈር መሪት ኣንርገጥ።በያከባቢዉ ሁኒታ፡ህዝብ ኣስተባብረን፡የድንጋይ ንጣፍ መንገድ ኢንስራ፣የመኪናም መንገድ ባስፋልት፡ወይ ኣንዲሁ የዲንጋይ ንጣፍ መንገድ እንስራ፣ያካባቢ እኮኖሚን እናሳድግ፣ልጆቻችን ሃይል፣እዉቀት፣የተትረፈረፈ ምርት፡የሚያመነጩ፣እነርጂ የሚያወጡ፣ቴክኖሎጂ፡የሚያመነጩ፣ከምንም የና ምንነት ቀጣይ ትውልድ ናቸዉ በየከተማዉ መንገድ ጌጥኛ ድንጋይ ንጣፍ እስፋልት ንጣፍ፣ወዘተ ይስራ ድርሻ ልጆቻችን በዘዴ በትህትና በፍቅር በቤተሰብ ዕንሳባቸዉ፣ዕንቀፋቸዉ፣ ኢንመልሳችዉ። ህብረተሰብ መሃል ይኑሩ ሃላፊነት ኢንስጣቸዉ ፡ቤተሰብ ይመስርቱ፡ ይእርሻ መሬት፣የቤት መስሪያ መሬት፣ወዘተ።ትብብር እናድርግላቸዉ፣ ኢንስጣቸዉ የስራ እድል ኢንፍቀድላችዉ የፋኖ ተዋጊ ሀላፊዎችን በየኣካባቢ፣በክልሉ፣በፌደራል ወሳኝ ዉሳኔ ሰጪቦታ ስልጣን እንስጣቸዉ እስኪ እንያቸው የታገሉለት የሂዮት መስዋት ኣየከፈሉለት ያለዉ እነሱንም እንስማቸዉ ፡በሂዝብ ጉዳይ ፓዎር ስልጣን እንስጣቸዉ ይህንንም በጥንቅቄ፣በፍቅር በዘዴ በዉነትኛ በዉቀት ላይ የተመሰርተ ድርድር ያስፈልጋል ሰዉ ኣልን። የኛ ሰዉ ኣለ ፡እናዉጣ። ይህን ኣስቀያሚ ማፈርያ ኣንገታች የሚስደፊያ የርስ በርስ ጦርነት በዘዴ እናቁም፣ኣምሃራ ጀግና፡ነዉ ካልን ኣምሃራ ዉስጥ ኣምሃራ ጋር የምኖር ኦሮሞስ ሌላዉስ፣ወዘተ፣ይህ ኣባባል ህዝባችንን ለማመንመን ፣ለማዳከም ስራ ላይ ኣንዳይሆን በረሃብ፣በብሽታ ለመፍጀት ነዉ።የዉሃ ኣካላትን፡እንዳያይ ነዉ።ይህ ህዝባችንን የማያዉቁ የንቀት ድርጊት ነዉ። ህዝብችን ግን ዉቂያኖስ ነዉ፣ጥልቅ ባህር ነዉ ህዝባችን መልከዓ ምድሩን ይመስላል ተራራዉን፣ሸንተረሩን፣ወንዙን፣ገደሉን፣ኣፈሩን፣ሳሩን፣ቅጠሉን የዱር ኣራዊቱን፣ወዘተ፣ይቆዳችን መልክ ኣፈራችን ነዉ፣ኣፈራችን በወንዞቻችን፡ተጠራርጎ ከሄደ ፣ሴት ልጆቻችን ፣ይሰደዳሉ፣ወንዶች ልጆቻችን ሴት ልጆቻችን ተከትለዉ ይሰደዳሉ፣ኣካባቢያችን ሰው ኣልባ ይሆናል።ኤርትራን፣ትግራይን፣ወለጋን፣ወዘተ ኣንይ።ልጆቻችን በተራቆተ ምድርላይ ኣይኖሩም። ኣፈራችን ቆዳችን፣መልካችን ነዉ ይህን ጦርነት በርስበርስ እንደ እሳት የምፈጅ ጦርነት ክዉጪ የገባ የተሰበከ።ኣምሃራ ፣ኦሮሞ፣ትግራይ፣ ኤሪትራ፣ወዘተ
    externally injected mysterious intermixed preach,harmful obsecured preach,soft attractive words,temporarily advantegouse for some active clever masters,for cute players for such various groups but hurt full, unnatural,dangerous prolonged problem induction cause natural distortion of nature,to cut natural spring bonds,ties,against natural laws, ,we detach such correlation, for the mass natural grass Roots

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 6 дней назад

    እዛ ተሰብስበው ህሊናቸውን የገደሉ ስጋቸውን ያደለቡ ሙታን ናቸው

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 6 дней назад

    "ትንኝ አልገደልንም" ያለው ሰውዬ ትዝ አለኝ።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 6 дней назад

    እኛ ሰዉ ስለረከሰብን፣ሰዉን ርካሽ ኣድርገን ስለቆጠርን፣ለሰዉ ያልን ግምት ኣራሳችንን ስላወረድን ተፍጥሮን ስላልተረዳን ፣በመከራ፣በርሃብ፣ምግብ እጦት፣በዉሃ እትረት ዉሃ ላይ ያልን ህዝቦች ግን ዉሃ የቸገርን ያካባቢ እንክብካቤ፣ኒጺሂና ወዘተ ያምንጠብቅ፣ምርት ኣልባ ኣንዱ ኣንዱ ላይ ተጺኖ ለመፍጠር ለመብለት፣ለመጣል ፣ነዉ ሽ=ስራችን ኣርስ በርስ መገፋፋት መሬት መነገድ መዋጋት መገዳድል፣ወዘተ ግሩፕ ፎርም ማድረግ፣ወዘተ በህዝብ ንብረት፣ትቅም መደራደር በቤተሰብ ሃብት ማባከን መቀለድ ፣ወዘተ፡ሰዉ ስላረከስን ምርት ዉድ ሆነብን ምግብ ኣናመርት የቤት መስርያ ቁሳቁስ፣የተለያዩ መጠቀምያ፣መንገድምፋብርካ፣ሃይል፣እርሻ፣ወዘተ ኣናመንሰራም ኣንዱ ባንዱ ትክሻ ላይ ይኖራል እርስ በርስ ፓራሲተ ተዋሲ ቱሃን ንን፣የፈጠርናቸዉ ኣማጺዎችም እንደ ቱሃን ናቸ፣ወያኔ ፣ኦነግ ሻኔ፣ወዘተ፥ለትግራይ ኣካባቢ ህዝብ ኣና የሌላዉ እትዮጵያ ኣካባቢ ህዝብ ምን ኣንዳተረፉልን፣ኣንዳስገኝን፣ሻቢያ ለኤርትራ ና ለኢትዮጲያ ህዝብ ኣስካሁን ምን ኣያደረግ ምን እየሰራ ፣ምን ኣንዳተረፈልን እያየን ኣይደል እንዴ።ማን ምን ይበለን?
    ኣምሃራ ህዝብ ሆይ! ማንም ምንም ኣይነግርህም ፣ወይ ልንኖር ወይ ልንጠፋ ነዉ መሃል ላይ የለም እያየን ኣየተዳከምን እንጠፋለን።ተፍጥሮን እንይ፣ ኣካባቢ ምድራችን እንይ።ከምድራችን ጋር ኣንጣላ፣።በያካባቢያችን በሰዉ ሰራሽ ዉጤት መድራችንን ተራቁታለች እንያት፣ትኩር ብለን ኣካባቢያችን ፣ወንዞቻን ፣ተበክለዋል፣ደርቀዋል ኣንይ፣ተፈጥሮን ገፋናት እሱዋም በኛዉ ሰዎች መጣችብን፣ምድር፡ እየገፋችን እንዳይሆን እንመርምር፣ኣምሃራ ሰዉ ኣለዉ። ፣ሻብያ የኢርትራ ህዝብን ምድርን ኣካባቢዉን ምን ኣንዳረገ ለምን ኣናይም፣ኦነግ ሻኔን ለምን እናይም፡ወለጋን ኣንይ፣
    የልጆቻችን፣የሰዎቻችን ኣይተኬ የተፈጥሮ ነፍስ እየገብርን ነው፣እንደ እንጨት ማገዶ ልጆቻችን እንደማገዶ ለእሳት እያቀረብን የጦር እሳቱን እያቀጣጠልን፡ነዉ። ልጆቻችን ወጣቶቻችን ተፈጥሮ የሰጠቻቸዉ እድሜ በመልካም በመርታማ ነት፣በትምህርት ቤተሰብ በመመስረት፣ወዘተ መኖር ኣለባችዉ።ልጆቻችን ወይ በርስበርስ ጦርነት፣ወይ በስደት፣ወይ በመኪና ትራፊክ ኣደጋ ወይ በምግብ እጦት፣ ፣ንጹህ ዉሃ፣እጦት፣ንጽሂና ጉድለት በሚመጡ ተላላፊ ተዋሲ በሽታዎች ኣያለቁ ነው።እኛም ህዝባችን እያለቅን ነዉ እዉነታዉ ይህ ነዉ። ኣምሓራ ሁዋል ሰዉ ኣልባ እንዳንሆን ያሰጋናል ከማን ጋር ልንኖር ነው፣ምን ነካን። ልጆቻችን በርስበርስ ጦር እየማገድን ኣሳቱን እየሞቅን ነዉ።በዉሃ ሳይሆን በ እሳት ወላፈን እየተጫወትን ነዉ።ተመቸን ኣንዴ፣ኣማራ ጀግና፣ተዋጊ፣ኣራሽ፣ተኩዋሽ፡ እንዲህ ነዉ እንዴ ።ሰዉን እኛ ኣልፈጥርን ሁዋላ የ ኣለም መሳቂያ፡ማፈሪያ እንዳንሆን፣ በያካባቢያችን የተለየዩ፡ፍላጎት ያላቸዉ ኣዋኪ ሰዎች ሰርገዉ ገብተዉብናል።ድብቅ ሰዎች ፡በልጆቻችን ፡ማገዶ ኣሳት ኣያቀጣጠሉ ነዉ ሪህራሄም የለም።ይህ ጫውታ ትዉልድ ኣልባ ያደርገናል።በየኣካባቢያችን ት/ት ቤት፣፣የተለያዩ ሙያዎች፡ስልጠና፡ኮሌጆች፣ማሰልጠኛ ተቁዋማት ዘጋን፣እርሻ ኣቆምን።ንግድ ኣቆምን፣ኣንቅስቃሴ የለም፣መንገድ ዘጋን፣መንገድ ኣንሰራም፣በየ መንገዱ ሰዎችን ኣግተን ኣፍነን ኣየወስድን ደብዛ ኣያጠፋን ነዉ። እንዴት ነዉ የምንኖረዉ በዓምሓራ ምድር (በየኣካባቢያችን(በቀበሌያችን፣ወረዳችን፣ዞንችን፣በገጠሩ፣በከተማችን በየመንደሩ በየሰፈሩ) ሰዉ የለም እንዴ፣ግን፡ተፈጥሮ ታማኝ ነች ሰዉ ኣለ እንይ፣ኢንፈልግ፣ኣዎን ሰዉ ኢናምጣ፣ኣምተን እንዉለድ ግዜ የለም ያለዛ እየጠፋን ነዉ።ኣካባቢያችን፡ የደፍጣ ተዋጊዎች መመላለሻ፣መንቀሻቀሻ ኣደረግን ፣እምሓራ ባካባቢያችን የጦር ነዳጅ እያርከፈከፍን ነዉ ምነዉ ልጆቻችን ኣምጠን የወለድን ኣይደሉም እንዴ፣ኢናቶቻችን እንዴት ነዉ ያሳደጉት፣ት/ት ቤትስ፣መምህራንስ፣ኣምሃራ ሕዝብ፣በጎጃም፣ጎንዳር፣ወሎ፣ሾዋ፣ወዘተ ሆይ፥ኣካባቢያችንን እንይ፣ልጆቻችን እንይ፣ሰዎቻችን እንይ፣በፖለቲካ ፣ኢኮኖሚ ጉዳዮች ፣ኣምሓራ ህዝብን ወክለዉ በማዕከላዊ ሃገረ መንግስት ወክለዉ የሚመሩ ፣ዉሳኔ የሚሰጡ ፣ስራዎችን ፣ልማቶችን ፣ድርግቶችን በስስተም የሚከታተሉ፣ዉሳኔ ፣የሚያሰተላልፉ ፣የሚቆጣተሩ ሃላፊነት የምወስዱ በምንግስት መዋቅር ዉስት በክፍተኛ ሃላፊነት የሚጠብቁ፣ የኛን ኣካባቢ ልማት የምያካሄዱ፣የምያከናዉኑ የሚወስኑ፣ወዘተ ከኛ የወጡ ልጆች፣ሰዉች; ዉሳኔ ሰጪ ኣካላት፣የኛን ኣካባቢ ፡ወክለዉ የኛን ፣ህዝብ፣የተፍትሮ ኣካባቢያችን ልማታችን፣ንግዶችን ፕሮጀችቶችን፣ወዘተ ኢንቅስቃሴያችን ፣ በኛ ጉዳይ ወክለዉ የምመሩ ፣ፖለቲካ የምያካሄዱ፣በንግድም፣እንዲሁ፣በልማትም፣በእርሻም፣በፋብሪካም፣በመንገድ ስራም፣በ እነርጂ፣ምርት፣ወዘተ ሴክተር፣ወዘተ ሁሉ ፡የሚያካሄዱ ኣሉ።ጉዳዩ ይህ ኣይደለም ግን ኣምሃራን ማራቆት ነዉ ማጥፋት ነዉ ፣እኛን መስለዉ እኛን እያጠፉ ያሉ ከሃዲ የኛን ምስጥር ለሌላ፣ለዉጪ ኣካላት፡ እሳልፈዉ እየሰጡ ኣምሓራ ታረደ፣ተፈነቀለ ወዘተ እያሉ በኛ የኛን ዉድቀት፣በደል ሚሬት ኣየፈጠሩ እያቀጣጠሉ፣እያጋነኑ ከዋናዉ ቁምነገር እያሳቱ፡ ህዝባችን ኣረፍት ኣልባ፣በ ስራ እጦት ምግብ ልመና ለርዳታ ኣንዲዎድቅ፣ ሰላም እንዳያገኝ፣ልጆቻችን ገዳይ እና ሙዋች እንድሆኑ ኣጂግ ምስጥራዊ ረቂቅ፡ በማይገመት መልኩ ጨካኞች በኛ ጉያ ገብተዋል።ኣካባቢያችን ምርት ኣልባ መሬታችን ከትራቆተች እናልቃልን ዉሃችን ወንዞቻችን የኛን ኣጽም ከተፍጥሮ ኣፈራችን ጋር ይዘዉ እያንከባለሉ ወደ ዉጪ ሃገራት እየፈሰሱ፣ እየነጎዱ ነዉ፣

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 6 дней назад +1

    የሁሉም አባቶችና ቅድመአያቶች ናቸው ከወራሪና ከባንዳ ታግለው ይቺን ሀገር ያቆዩን አንተ ግን እነሱ ያቆዩትን ሀገር እንኳን መጨበቅ አልቻልክም !
    አንተ ግን በዘር ጎራ ታፋጀናለህ!

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 6 дней назад

    በየቀኑ በየፖሊሰ ጣቢያው የሚገረፈው የሚሰቃየው ማን ይናገርለት?

  • @GebreSh-i6u
    @GebreSh-i6u 6 дней назад

    ቶርች። አላደሩግንም። የሚልው። የትግራይን ወጣት። እጅን። እግር። ቆራርጦ። ሽባያረገዉማነዉ። አብይ። አይደለም። አብይ። የጨፈጨፈዉማነዉ። ሰውመግደል። ከቶርች በላይ አይደለም።

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 6 дней назад

    ጅቡቲ አይደሉም አብይ ነው በድሮን የሚደበድብ።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 6 дней назад

    ያምሓራ ህዝብ ሆይ፥ ጎጃም፣ጎንዳር፣ዎሎ ሾዋ፣ወዘተ፥ በኣምሓራ ህዝብ ስም፡ ብዙ ኣይነት ሰዎች፣ቡድኖች፣ ግለሰቦች፣ ከሃገር ዉስጥና፣ከሃገር ዉጪም፡ ያሉ የተለያዩ ቡድኖች፣የተለየየ መዋቅር ፍልጎት ስስተሚክ ያላቸዉ ሰዎች ኣምሃራ ምድር ላይ፣ኣምሓራ ፣ኣምሃራ እያሉ፣ሂዛብችን እየለዩ ነዉ። ኣየበተኑ በተፍጥሮ ምድሩ ላይ ባካባቢዉ መኖሪያዉ ላይ ኣረፍት ኣልባ ኣያደረጉ ፣መሪት ምድሩን፣እርሻዉን፣ኸብቱን፣ልጆቹን፣ቄየዉን፣ኣካባቢዉን ሰፈሩን፣ወንዙን ዛፉን ሳሩን የቤት፣የዱር እንስሳዉን፣ኣዕዋፉን፣ዉሃዉን፣እፈሩን፣ወዘተ እንዳያይ፡ በሁን ወቅት፡ ብዙ ኣይነት ሰዎች ባኣምሓራ ህዝብ፡ ስም በህዝብና የደጉበትን ተፈጥሮ ክህደት፣ የኖሩበትን በልተዉ ያደጉበትን ማህበረሰብ፣ኣካባቢያዊ የተፈጥሮ ትስስርን እየበጠሱ ክህደት ፈጽመዉ ከሃገር መከላክያ ሰርዊት ጋር ልጆቹን እያጋደሉ ነዉ፣እነኝህ ቡድኖች በኛ ምድር ኖረዉ በልትዉ ኣድገዉ ይህን ሲፈጽሙ እናፍራልን ኣምሃኣ ተገፋ ነጻ ዪዉጣ ግድያ ይቁም፣እምሃራ ጣረደ፣ወዘተ ከወንጀሉ ጀርባ በጩሀቱም እዎን ኣምሃራ እንዳይረጋጋ፡ ኣዎን ይህ ነገር ሲጀምር፣ከፍተኛ ባለስልጣናት ፣የጦር መኮንኖች መሪዎች፣ያካባቢ መሪዎች፣ቀደም ብሎ ደግሞ በወለጋ፣ኣርሲ፣ኣዲሳበባ፣ቡራዩ፣ሻሻመኔ፣ሓረር፣ኣጣዬ፣ወዘተ በማስ የብዙሃን ነዋሪዎች ቢተሰቦች ኣሰቃቂ ግድያ፣መፈናቀል እኮኖሚ ዉድመት ከተማ ማንደድ መኪና ማንደድ፣ባንክ መዝረፍ ወዘተ ኣሰቃቂ በማይመች ሁኔታ የሰዉ ባህሪን የካድ መልኩ ግዲያ ወንጀሎች፣ወዘተ፣ወዘተ፣ከዛም በጎጃም፣ጎንዳር፣ዎሎ፣ሾዋ፣ወዘተ የኛን የርስ በርስ ዉጊያ ኢያቀጣተሉት ነው። ብዙ ልጆቻችን በኛዉ ኢርስ በርስ ዉድመት ግዲያ፣በጥይት፡ብዙ ፡ልጆቻችን፣ሰዎቻችን ኣያለቁ ነዉ።
    ኣንድ ጀርመናዊ፣ወይ፣ፈረንሳዊ፣ደቡብ ኣፍሪካዊ፣ወይ ኢጣሊያዊ፣ ቻዪናዊ፣ኢንግሊዛዊ ኣሜሪካዊ፣ወዘተ ፡ጀርመናዊን ፣ዘር ላይ የተመሰረት ኣካባቢ ላይ የተመሰረተ ልጆችን የስራ ሰዎችን ገበሬዎችን ሰብስቦ ሰብኮ መዋቅር ዘርግቶ ጥርንፎ ተተኩዋሽ መሳሪያ ሰብሲቦ ኣሰልጥኖ ኣከፋፍፍል ኣደራጅቶ በየ ኣካባቢዉ የደፈጣ ጦር ሜዳ በማድረግ፡በደፈጣ ዉጊያ ሌሎችን ግለሰብ፣ባለሃብት፣የፖሊስ ኣባል፣ያካባቢ መሪዎች ሴቶችን ኣስተማሪዎችን የበተሰብ መሪዎችን፡ በሃገሩ ዉስጥ ባማጺ ቡዲን ባካባቢ ስም፡ የጦር ሰራዊቱን በደፈጣ እየጠበቀ፣በየኣካባቢዉ ሂብረተሰብ መሃል መልከዓ ምድሩ ዉስጥ በየጫካው፣ጥሻዉ እይተደበቀ ይሚገድል ጀርመናዊ ወይ ኣሜሪካዊ፣ፈረንሳዊ፣ደቡብ ኣፍሪካዊ፣ወይ ኢጣሊያዊ፣ ቻዪናዊ፣ኢንግሊዛዊ ፣ህንዳዊ፣ወዘተ ኣናገኝም፣ምናልባት በግለሰብ ፣ወይ በተወሰኑ ቡድን ከተከሰተ፡ሁኔታው በጥልቅ፡ ይመረመራል ጉዳዩ ይጠናል ወዲያዉ መፍትሄ ይገኛል፣በኛ ሓገር ግን እትዮጵያዊ ሊላዉን ተደራጅቶ ኣማጺ ፎርም ኣድርጎ ያገር መከላኪያን ሲገድል ስያዳክም ኣንድ ጀግንነት የሚጥሩ የኛዉ ሰዎች ቡድኖች ኣሉ፣እትዮጵያ ምን ኣብልታ ኣንዳሳደገችን ምን ኣንዳሰትማራችን ኣናውቅም የኛዉ ሰዎች፣ልጆች ለኛዉ መሃበረሰብ ጥፋት፣ዉድመት ኣያደረሱ ብኩራት ጀግና ጀግና ይላሉ ምድር ከሌሎች ፍጡራን ጋር ዉበቱዋ ሰዉ ብናመልክ ብናደንቅ በንቀደስ፣ብናድግ፣ወዘተ ከሰዉ ጋር ነዉ ሰዉ።ሰዉ እንደ በግ ነዉ መሪዎች ይህዝብ ተጠሪዎች፣ኣካባቢዉን ህዝብ ፡በፈለጉት መንገድ ይመሩታል ህዝቡን፡ ወይ ወደገደል፡ ወይ ወደተራራ፣ጉብታ ስፍራ፣ ወይ ወደ ሜዳማ ስፋራ፣ወዘተ ይመሩታል።ከፍታም ቁልቁለትምጉብታም፣ሜዳም ኣለ። ኣምሓራ ምድር ዉስጥ ኣምጺ ቡድኖች ተፈጥረዉ፣እየተደራጁ፣እየተስፋፉ ጦረኞች፣ገዳዮች፣ የጦር መሳሪያ ነጋዴዎች፣ ዘራፊዎች፣የሴት ደፋሪዎች፣ወሮበሎች የጥይት ነጋዴዎች፣ትተኩዋሽ መሳሪያ ኣቅራቢዎች፣ኣቀባዮች በየቦታዉ እየተስፋፉ፣ኮንትሮባን ነጋዴዎች፣ጥይት፡ሻጮች፣የሰዉ ደላሎች፣በሃይማኖት ስም የተደራጁ ቡድኖች ፡ኣካባቢ ምድርን የሚያርቁቱ ፣ባዶ የሚያደርጉ ግለሰቦች ቡድኖች፣ወዘተ ፈጥረናል።ኣምሓራ። ሆይ፥በኛ፡መኖርያ ምድር ኣካባቢዎች ኣየሆነ ያለዉ ነገር መልካም ኣይደለም ፣ያስፈራል።ሆዋላ እንዳንበታተን ፣ኣካባቢያችን፡ ሰዉ ኣልባ እንዳናደርግ፣ በረሃ እንዳንሆን ፣እርስ በርስ እንዳንበላላ ፣ታሪክ ኣለ እኮ ረሃብ ፈጥረን በዝህ ዘመን ኣርስ በርስ እንዳንበላላ ያስፈራል። በራሳችን ሰፈር ባካባቢያችን በሰዉ ሂዮት በሚያድጉ ልጆቻችን ደም ኣንዱ ባንዱ እያሰስን እየተገዳደልን ሆዋላ የሰዉ ያለ ብንል ኣናገኝም፣፣ባጉኑ ዎቅት ሰዉ ረክሶብናል ብዙ ነን ኣንላለን ግን ኣይደልንም ዉሃ ዉስጥ ኢንዳሉት ኢንቁራሪቶች ነን እንደምናወራዉ ብዙ ኣይደለንም፣ቻይናን፣ህንድን፣ናይጄሪያን፣ኣመሪካን፣ብራዝልን፣ኢንዶኔዥያን፣ጃፓንን፣ሩሲያን ቱርክን፣ግብጽን፣ወዘት ሃገራትን ኣንይ።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 6 дней назад

    እውነት ቢናገር ነበር የሚገርመው ጭቃው

  • @AsfawDefar-y3t
    @AsfawDefar-y3t 6 дней назад

    ለካ ኮሪደር ግእዝ ነው፣አገር በቀል፣

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 6 дней назад

    እኔ የሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚያጨበጭቡት ናቸው

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 6 дней назад

    እዉናቱን ነዉ በስደት የነበሩትን አሰዝ ገዘስ ስገቡ ነዉ ፖሎትካ የተበለሸዉ

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 6 дней назад

    ቻይናዊያን አንድ አባባል አላቸው ከአንድ መርከብ ሙሉ ወሬ የአንድ ግራም የተግባር ስራ ይበልጣል።

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 6 дней назад

    እንዴት አይነት አይኑን በጨው እጥብ ያደረገ ፈጣጣ ደረቅ ሰው ነው ግን በሱ የመሪነት ዘመን እጅግ ቀላሉ እንደውም ቶርቸር ነው ቆይ ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀለው ከነ ነብሱ ወደ እሳት የተጣለው ሰው እንደ ከብት የታረደው አረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል እና በማን ዘመን ነው ምንድነው ማለት የፈለገው እረ እግዚአብሔር ይሄን የተረገመ ክፉ ሰው ንቀልልን ሀገራችን እረፍት አጣች ድል ለአማራ ፋኖ.

  • @AsmareSimeneh
    @AsmareSimeneh 6 дней назад

    አብይ ምኑ ይታመናል
    ህፃን ብለውታል ኤርትራውያን

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 7 дней назад +1

    ሰውዬው የለየለት እብድ ነው እኮ ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 дней назад

    የሚገርመዉና የሚደንቀዉ ያሁኑ ጄኔሬሽን አጥፍቶ ለወደፊት ትዉልድ ነዉ የምንሰራዉ የሚለዉ ሰዉበላዉ አብይ ምን ማለቱ ነዉ ብለን እንጠይቃለን።

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 6 дней назад

    ይኸ ሰውየ እውነትም በሸተኛ ነው የምናውቀውን፣በአይናችን ያየነውን ሳይሞቱ በህይወት ያሉት ህያው ምሰክሮች አሉ 🙄አብይ አህመድ የጠጣው የሚሊዮኖች ደምና የወንጀል ፋይሉ ተሰብሰቦ ጠረንጴዛ ላይ ተቀምጧል

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 6 дней назад

    ግን በቀን መኪናሙሉሰው የሚያግቱት ማነው የሚያስቆማቸው

  • @TeketelAbiyo-u5g
    @TeketelAbiyo-u5g 6 дней назад

    ገዜጣኛ ኢና አክትቪስት ተብዬ ባትኖሩ የኢትዮጲያ ህዚብ ባፍቅር ይኖር ነባር ኢንዴ ደይኖሴር ካምድር ገፂ ያጥፈችሁ።

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 6 дней назад

    ዘላለሙን አእንዳፌዘ ነው ። ውድቀቱ ከዚህ ይታወቃል የቀጣፊ እንባ ባቄላ ባቄላ ያክላል?

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 6 дней назад +1

    Afar is attacked by abiy militias

  • @HTHT-p5f
    @HTHT-p5f 6 дней назад

    ሁለቱም ሕወህት ናቸው አብዛኛው ድጋፋ ቁጥር የለው ከ1000ሰው በላይ እና15 ሰው ለማንመደገፋ ነበረበት TDF ?

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 6 дней назад

    ቁጭ ብሉው የሚሰሙት ግዑዝ አከካላት።

  • @TemesgenGezie
    @TemesgenGezie 6 дней назад

    የሙታን ስብስብ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 6 дней назад

    መለስ ዜናዊ እያለ ጅቡቲ ይህንን ብትፈጽም ?

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 6 дней назад

    ፦ የኣንድ አንድ ደናቁርት ፓርቲዎችን እየሸማህ የትግራይ ፖሎቲካ አትዘባርቅ
    የራስህን ስራ ስራህ። ገዘብ እና ጥላቻ እየለቃቀማቹ ህዝባችን አታምሱቡን። ትዲኤፍ የኣንድ ወገን ፓርቲ አይደለም አትዋሽ።

  • @solomonbirhanu-rm1hy
    @solomonbirhanu-rm1hy 6 дней назад

    አዲስአለም ቤለሜን አይን ማጥፋት ከቶርች በላይ አይደለምድ ለማን ነዉ የሚያወራዉ

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 6 дней назад

    በቃሉ በፈጠረህ ጌታ ይሁንብህ ጠቅላይ ሚኒስተር እያልክ አታቆላምጠው ይህን ጠቅላይ አሸባሪ።ከዚህ በላይ ቶርች ምን ሊያደርገን አስቦ ነው።የሰውየው ፎቶው ቶርቸር ነው፣ድምፁ ቶርቸር ነው፣ውሸቱ ፌዙ ቶርቸር ነው የኢትዮዽያን ህዝብ ስነ-ልቦናውን አደቀቀው።እግዚአብሔር አምላክ ድቅቅ ያድርገው እና😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Daagg
    @Daagg 6 дней назад

    Torch not = Torture
    የመሃይም ስብስብ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 6 дней назад

    ይህ ከሃዲ ይሁዳ ባለፉት ስድስት አመት ቶርች አላደረኩም በማለት አፉን ሞልቶ በሕዝብና በሐገር ላይ ሲሳለቅ ሆዱኑ ገልብጦ ሽንፍላውን ዘርግቶ ፍርፋሪ እና ትርፍራፊ ለሚያበለው ጌታው እጁን እያወጣ የሚያጨበጭበው የአሰማ ስብስብ በጣም ያሳፍራል።

  • @geez2016
    @geez2016 6 дней назад

    በቀይ ሽብር ሰዐትም እንደዚህ ነበር የደርጉ አለቃ የሚሉት….

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 6 дней назад

    ማረድ እሳ?

  • @yohannisTibebe
    @yohannisTibebe 6 дней назад

    አይን ያወጣ ውሸት ከንጉሳችን መስማት አዲስ አይደለም።

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 6 дней назад

    አጨብጫቢዎቹን በደንብ ይለዩ በኋላ ምስክር ይሆናሉና አብይ ሁሉም ንግግሩ በተቃራኒ ስለሆነ ብልጽግና ድህነትን ሰላም ነው ካለ ጦርነት አሁን ደሞ ቶርች አናረግም ካለ እያረኩት ነው በዚሁም በባሰ መልኩ እቀጥላለሁ እንደማለት ደሞም ከቶርች በላይ መግደል ቀላል በመሆኑ እገላችኋለሁ እየገደልኳችሁም ነው እንደማለት ነው የዚሁሉ መፍትሄ ፋኖ ብቻ ነው።

  • @warkawmolla
    @warkawmolla 6 дней назад

    የሚገረፈው የሚቀጠቀጠው በታንክ በመድፍ በቢ ኤም በዙ23 በሞርተር በላውንቸር በዲሽቃ በመትረየስ ቦንብና ክላሽ በኤሊኮፕተር በጀት በድሮን የሚጨፈጨፈው የሚያልቀው በሺዎች በስር ቤት በአእምሮና በአካል የሚሰቃየው ሁሉ በህልማችን ነው ልበል።ነው በሚሳኤል ወይም የመርዝ ጋዝ ያለበለዚያም ቢያገኝ በኒውክለር ሲጨፈጭፍ ነው የሚሰማው የሚረካው እኔ ማመን አቅቶኛል ከሲቃዩ ሁሉ በዚክ ሰው ሃገር መመራቷ ነው የሚያመው።በቃ አንድ ነገር ብቻ የገባኝ ይመስለኛል ለኔ።አረካም ሰውየው አረካም አረካም።ለገባው መልክቱ ግልፅ ነው ምን ቀረው ጀግኖች ሃገር ያቆሙና የመሰረቱ ያቆዩ አያቶቻችንም አልቀሩት።ከምር ምን እየሰማን ነው ምን እያየን ነው።እግዚአብሔር ሆይ መልሱን ካንተ ብቻ እንጠብቅ።አበቃ።

  • @TeketelAbiyo-u5g
    @TeketelAbiyo-u5g 6 дней назад

    አውርተው አደር ነህ ገዜጣኛ ምንህም አይመስልም።

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 6 дней назад

    You all you the difference between Torch, Torcher and Torture right????

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 дней назад

    ዒትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን ሁሉ ያላካተተ ያልወከለ መንግስት ነበር ዕንዴ፧ በኣብይ በንቀት ይሚመረተው የውሽት ትረካ ኣሁንም ህዝቡን ዕያስደነቀ ነው። ሕወሃት የመጀመሪያዋ ነች ይትግሬ መንግስት ብላ ያደማች ኣሁን ደግም ብልግና የዖሮሞ መንግስት ብለው የተተኩ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ዕንዲህ ተሰምቶም ኣይታወቅም። ከየት ይተፈለፈሉ ሰያጣኖች ናቸው፧ ወታደሮች ለመመልመል ሁሉን ያካተተ የመጀመሪያው ፓርቲ መንግስት ይላል ህዝቡን በመናቅ ደደብ ማስታወስ ዕንደማይችሉ ቆጥሮ ደብተር ኣስይዞ ማሰልጠኛ ስብሰባ ብሎ በጉቦ የደለብ ጠርቶ ይጎሰጉሳቸውና ያንን የተናገረውን ዕንደ በቀቀን ያስተጋባሉ። ቂጣቸውን ጥለው ይሚሮጡ ፣ የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ ጀግና ነኝ ልጃችሑን ላግባት የሚሉትን ጎትተን ሃገር ምሩ መባል ነበረበት ማለት ነው። የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ በመላ ሃገሪቱ ታውጆ ወጣቶች ዘምተው ሲያስተምሩ የነበረው ለካ ለኣማራ ክልል ብቻ ነበር፧ ያኔ መግባቢያ የጋራ ቋንቋችንን የሚናገሩ ብዙም ኣልነበሩም በየገጠሩ። ሖኖም ለዛሬው የምሁራን ከተለያዩ ህብረተሰብ መሃል መፈልፈል ምክንያት ኣስተዋፅዖ ነበረው። ዛሬ በብልግና ነው ማካተት የተጀመረው። ምን ኣይነት የደደብ ንቀት ነው፧ መደመር ሃገር በቀል ዕሳቤ ብሎ ዕንደ መርሆ ሲተረክ ምን ሳይኮርጅ የሚናገረው ነገር ኖሮ ነው ለፍልስፍና በቃሁኝ የሚለው። ጎራ ላለመፍጠርና ክፍፍልን ለማስቆም ርዕዮት በኣለም ደረጃ ቀርቷል። በኣዲሱ ኣለም የደረስንባቸውን ዕውቀቶች ማሻሻል ማርቀቅ ስራን ፍልስፍና ኣድርገን ነው ሰላም ያገኘነው በኣደጉ ሃገራት ነዋሪዎች። መቀነስም የመፍትሄ ኣካል ነው ዕንደ ቦታውና ዕንደ ኣስፈላጊነቱ። ይሄንን ከሃዲ ኣማራው ብቻ መስሎታል ከመንበሩ ከኣደራ ቦታ መንግሎ ሰላማችንን ማንገስ የሚፈልጉት፧ ኣኦሮሞውን ብቻ በዙሪያህ ያሰባሰብከው ዕንደ ሕወሐት ለዝርፊያ ለቅሚያና ከፋፍሎ ይስልጣንን የመመዝበሪያ ግዜ ለማራዘም ብቻ ነው። ዕብድ በመሆንህ ብቻ ነው የተቆረጠ ጡት የየዘ የሚዘገንን ዕጅ በሃውልት ደረጃ ተሰርቶ መሃል መንደር የተተከለው። ተከሳሾቹም የጥቁ ህዝብ ጋሻ የነፃነት ችቦ ኣቀጣጣይ የኣለም ጭቁን ህዝቦች ብርሃን ሆነው ያለፉትን ጀግኖች ሚኒሊክን ከበው ኣይዞህ ብለው ግንባር ላይ ሲዋደቁ የነበሩን የዖሮሞ ተናጋሪ የነበሩን ጀግኖች ጭምር ነው። ሚኒሊክ የጥቁር ህዝቦች ኣካል፤ ሁሉ ነገራችንና መኩሪያችን ነው። ኩሩው ሚኒሊክ ሐገር ሲመራ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሤም ኢትዮጵያን ሲረከቧት ልሂቃኖቹ በዘመናዊ ትምህርት ቤት ያልተማሩ በዕቅድ በብልሃት በስልት በማሣበር በውሳኔ ኣሰጣጥና የሃገር ድንበር በማካለል ተግባራዊነት ዛሬ በፕሮፌሰር ደረጃ ተመራቂ ነን ከሚሉ ቀባጣሪ በሺህ ግዜ የሚበልጡ ናቸው። የሚኒሊክ ሰይፍ ግድግዳ ላይ ተሰቅላ ኣትቀርም። የሚያውርዳትና የሚታጠቃት ጀግና ወይ ጀግኒት የመጡ ዕለት መግቢያችሁ የት ዕንድሆነ ለማየት ያብቃን።
    በዛ ሃሩር በቆርቆሮ ግድግዳ ያለ ምግብና ውሃ መፀዳጃና መታጠቢያ በቂ በሌለበት በሽተኞችንም ኣብሮ ኣጭቆ ያለ ወንጀላቸው ማሰር ማሰቅየት ኣልፎም መግደል ብቻ ሳይሖን ሲዖልን በምድር ላይ መገንባት ካልሆነ ምን ሊባል ይቻላል፧ ይሄም የናንተን የጥንቦቹን መሪ ኣኩራርቶ (ቶርች) ኣናደርግም ብሎ ሲኩራራ ማየት ዕርግማን ነው። ሓገሪትዋ በተለይም የጎሳ ክልሎች ሰይጣንን ሳያስደንቀው ኣይቀርም ከሱ የባሱ ዕንዳሉ ሲረዳ።
    ዕናንተ ኢትዮጵያውያንና (ከሁሉ ዕንደ ዜጋ ተዋደው ከተጋቡ የተዋለዳችሁ) በጎሳ ስማችሑ መድረሻ መክረሚያ መኖሪያ የሌላችሑ ሁሉ የፋኖዎች ትግል ብቻ ነው መዳኛችሑ።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 6 дней назад

    what WE HEAR IN AFA.WHAT IS THOSE ERRUPTION ON OUR NATURAL SEA GRASS ROOTS IN AFAR.WHY those delibrate attacks on our AFAR NATURAL GASS ROOTS.WE MUST IDENTIFY AND GIVE IMMEDIATEADDRESS FOR THOSE ATTACKS DONE BY DRONE ATTACK ON OUR NATURAL GRASS ROOTS IN RURAL PLACES IN AFAR REGION.WE MUST REACH FOR THE VICTOMS.WE MUST RESTORE FOR THOSE FELLOWS IN RISK SITUATION FOR LIFE

  • @Yif66
    @Yif66 6 дней назад

    መፅሀፍ ቅዱስ ዲያቢሎስን ውሸታም የውሸት አባት ውሸትን ሲናገር ከራሱ አውጥቶ ይናገራል ይላል። አብይ አህመድ ከማመን ዲያቢሎስን ማመን ይቀላል። አብይ አህመድ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው ወሽካታ ብጥርቅ የሆነ ሰው

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 6 дней назад

    Ye afar meriwoch be tigrai ntsuhan hzb lay keftegna gf fetsmewal. Chefchfewal.kehady hzb new. Lehulu. Fetary chefchafyeochn yketal.

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 6 дней назад

    He is a big lair.
    He will pay the price.
    We have God !!
    He will see.

  • @Deba-b4t
    @Deba-b4t 6 дней назад

    yihen wushetam kehadi

  • @Deba-b4t
    @Deba-b4t 6 дней назад

    mabedun kawokn koytenal

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 7 дней назад

    🤣🤣🤣

  • @birhanuhailu4185
    @birhanuhailu4185 6 дней назад

    What kind of dull leaderis Abiy who slaughtered boy at Selale N.shewa

  • @TeferaShumiye
    @TeferaShumiye 7 дней назад

    Ante leba aynhn lafer kndbhn yelacheh aynhn bechew yetatebk mrt leba yehagerachnna ena yehzbachnn telat