Meleket Drama መለከት - Episode 66

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • The Latest Episode of Meleket Drama part 66 | የመለከት ተከታታይ የኢቢሲ ድራማ ክፍል 66 እነሆ!

Комментарии • 326

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 7 лет назад +36

    ውይይይ ደሞ ምን የባሰችው መጣች የመሳፍት እናት ስታስጠላ መቀስ አምላኬ ሆይ የዚች አይነት አማት እዳሰጠኝ

  • @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም ለ6ኛ ሳምንት ለገብር ኄር በአል በሰላም አደርሳችሁ እዚአብሄር አምላካችን ፆሙን የበርከት ፆም ያድርግልን በተሰማራንበት የስራ መስክ ውጤታማ እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን አሜን

  • @estifoestifo3891
    @estifoestifo3891 7 лет назад +30

    ሠላም የሀገሬ ልጆች ናፋቃችሁኝ ነበር በያላችሁበት እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @እመንእንጂአትፍራስደተኝነ

    እናተ ገና ሳታዩ ኮሜት ኧር ኮሜቶች እኔም ጥሎብኝ ከድራማዉ ይልቅ ኮሜት ማበብ ያስደስተኛል ዘና ነዉ እምታደርጉኝ

  • @burtelaka3706
    @burtelaka3706 7 лет назад +15

    ደስ ይላል የኤፍን ጥርጣሬ እና የጌራዉ ቀልድ ተመችቶኛል

  • @tehaytouryaaway9043
    @tehaytouryaaway9043 7 лет назад +102

    ኮሜት ሠጭወች እደው በናታችሁ ላይክ አድርጉኝ ምናምን እያላችሁ አትጫጬብን ድራማውን እንይበት ሥለድራማው አሥተያየት ሥጡ አራት ነጥብ ደሞም እወዳችሁ አለሁ እህት ወድሞቸ ፡፡

  • @merryme7906
    @merryme7906 7 лет назад +8

    ሰላም እንዴት ናቹ ። እኔ ምለው ሰአታቹ እኮ በጣም አጠረ መጣቹ ብለን ደስታችንን ሳንጨርስ አለቀ ብላቹ ቀልባችንን ትገፉታላችሁ። አስብበት

  • @sofisofi7506
    @sofisofi7506 7 лет назад +57

    እናመሰግናቸዋለን ዛሬ እሁድ ነው ዘመን ድራማም አለን የስ የስ 😂😂 እያዳድሽ በግዜ ስራ ጨርሽ

    • @loveyoubabamanimissyou5290
      @loveyoubabamanimissyou5290 7 лет назад

      Sofi Sofi ክክክክክክክ

    • @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ
      @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ 7 лет назад

      Sofi Sofi hhhhhh አወ በጊዜ ስራ እንጨርስ!

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 7 лет назад

      Sofi Sofi awo zemen drama ya bechibacha yezorebet drama mey ayask wey syasleks wey degmo yehone becha lk ende dana drama ende ne ato maregu yale sew yelebet bcha kaltemechugn dramaeoch wst zemen 1new

    • @sofisofi7506
      @sofisofi7506 7 лет назад +9

      Hanna Abawe በጣም ተሳስተሻል ዘመን ድራማ እስካሁን ለኖ ተወዳዳሪ ያጣሁለት ድራማ ነው በኛ ዘመን እየተደርጉ ያሉትን ነገር ሚጠነጥን አስተማሪ ድራማ ነው ሁሊም ድራማውች አስቂኝ ብቻ መሆን የለበትም በተላይ ስለ ስደት ሚስተምሩት ሊደነቁ ይገባል ባይ ነኝ

    • @sikuaretesema1313
      @sikuaretesema1313 7 лет назад

      Sofi Sofi tikil

  • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል

    እምወዳችሁ ኮሜታተሮች እንዴት ናችሁ ኮሜንታችሁ ውስጤ ነው በርቱ ያለናንተ ድራማው ውበት የለውም ደግሞ እውዳችኋለሁ ሁላችሁንም በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ፊሽ እና ኤፊ ስወዳችሁ መለከቶች በርቱ

  • @ሀያትአብዲ-ጠ3ቸ
    @ሀያትአብዲ-ጠ3ቸ 7 лет назад +34

    ውይ የባል ቤተሰቦች ግን አቃጥል ናቸው እኮ ውይይይ 😏

  • @tadtab2
    @tadtab2 7 лет назад +2

    Fish is the best guy! I would love to have such kind of character in my life.

  • @ነኘየሙረጋትልጅ
    @ነኘየሙረጋትልጅ 7 лет назад +15

    እናመሠግናለን መቼሥ ሥለ ድራማው አሥተያየት ሚሠጥ ሠው ጠፋ

  • @ማኪማኪ-ኸ6መ
    @ማኪማኪ-ኸ6መ 7 лет назад +13

    ፊሽ ማንን ማመን እንዳለብክ ምረጥ የቤት ስራ ነው ይመቻችሁ

    • @sofiamimi455
      @sofiamimi455 7 лет назад

      ጥሩ

    • @فاطمحمد-س4ز
      @فاطمحمد-س4ز 7 лет назад +1

      ማኪ ማኪ Ante Lemiki yebat sara stehew ene degmo Me eafrata Assayimenet sethat. Ehtun eske samnt bekuttr sr enditawulat ,

    • @ማኪማኪ-ኸ6መ
      @ማኪማኪ-ኸ6መ 7 лет назад

      فاط محمد አይቀርም lol

    • @hiwotbekele4399
      @hiwotbekele4399 7 лет назад

      Makey ......yhe tiyakey lehulum wonidoch new mesitochachewon lemayamnu denezoch

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 7 лет назад +6

    የኔ ቆንጆ ኤፊየ እንኳን ነቃሽባት ይችን አውሬ እኔስ ደህና መስላ ቀርባ ትጎዳሻለች ብየ አስቤ ነበር በጊዜ ነቃሽባት

  • @hayatteka7965
    @hayatteka7965 7 лет назад +8

    Kkkkk አይ ጃንጐ እኔም ገምቸ ነበር ሰራላቸው

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 7 лет назад +7

    አመሰግናለን መለከቶች

  • @yeshiassmamw1134
    @yeshiassmamw1134 7 лет назад +12

    እናመስግናለን ግን የፌ እፍፍ አሳዘነችኝ አይ የሰው ልጆ ተንኳላችን ሞት ሲያንሰን ነው።

  • @ፀጊየእናቷልጅ
    @ፀጊየእናቷልጅ 7 лет назад +8

    ለድራማው ከልብ አመሰግናለሁ ቆይ ግን እናተ የተከበራቹ የአለም ኮማንተሮች (ኮማቾች)ላይክ አድርጉልኝ ምትሉት ቆይ ላይ ይሸጣል እንዴ ከሆነ ንገሩኝ fb ላይ ላይክና ኮሜንት ስልኬን ሞልቶት አጨናንቆታል ሆሆ ጉድ እኮ ነው ላይክ አድርጉልኝ...........ምንሼ ነው

  • @kemisalove9917
    @kemisalove9917 7 лет назад +1

    እናመሠግናለን መለከቶች ሢቀጥል ጃግየ እኮን ደና መጣህ የኔ ማር

  • @hana-ol6xs
    @hana-ol6xs 7 лет назад +136

    መለከት ምርጥ ድራማ ነው .የዛሬው ቀን ለኔ .ልዩ ቀን ነው! 100/ላይክ ክጩኝ ላይክ ስል ለመጀመርያ ቀን! ነው እወዳችሁ አለሁ♥

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 лет назад +2

    ጋጋ ምርጥ ተዋናይ ስርዬትን አሥታወሥከኝ እዚህ፡ድራማላይ ለተሳተፍቹት በሙሉ ሠላሙን ያብዛላቹ

  • @መሲቆንጆየራያዋመሲ
    @መሲቆንጆየራያዋመሲ 7 лет назад +1

    አሪፍ ነው በርቱልን ኤፊና ፊሺ አዛዘናችሁኝ በቻ አይዟችሁ በየድራማው ላይ ሁሉ ተኮል ውይይ
    በቃ እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን እኛንም እናተንም

  • @የወሎዋመለሎዋ
    @የወሎዋመለሎዋ 7 лет назад +11

    ኮማቾች ምን ግዜው አይታችሁት ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +2

    እር ውይይይይይ አሁንስ እናትም እህትም የሌለው ባል ማግባት ይሻላል

  • @ስደተኛዋአልማዝ
    @ስደተኛዋአልማዝ 7 лет назад +7

    ሸዊት ግን ማነው ይህን ሽማግሌ ቀኝ እድትገዥው ያዘዘሽ ውይ የሆነ ነገር አቅምሰሽዋል በደህናው አይደለም ክክ

    • @hananabdi6412
      @hananabdi6412 7 лет назад +1

      ስደተኛዋ !!! አልማዝ kkkkk

    • @mekdesgebur8373
      @mekdesgebur8373 7 лет назад +2

      ስደተኛዋ !!! አልማዝ kkkkkk አሽከረከረችው እኮ

    • @mom-sy6gx
      @mom-sy6gx 7 лет назад

      ስደተኛዋ !!! አልማዝ ክክክክክክክክ

  • @Saad-fw2kk
    @Saad-fw2kk 7 лет назад +1

    የዛሬው ደግሞ ያስቃል በስት ጌዜ መታቹ በቁጥር 4 ዙር የሚሆነውን ታስተላልፋላቹ ይገርማል ለማንኛውም አሻሽላቹ።ለማስረዘም ሞክሩ

  • @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ
    @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ 7 лет назад +2

    ፊሽ እና ኤፊ ውስጤ ናቹ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +2

    ሶፊ በጣም ነው ደስ የምትይው

  • @ፍቅርየራያልጅማርነውወለላ

    እናመሰግናቸዋለን በጣም

  • @abusha2002
    @abusha2002 7 лет назад +1

    ውይ እንኳን ጋጋ የተመለሰ በፍቅር እኮ ነው የምወደው አሁን በቃ መለከት እንደድሮው ሊመስጠኝ ነው

  • @rahmaseid1466
    @rahmaseid1466 7 лет назад +2

    ኤፍ ጥሩ ጥሪጣሬዋ
    ሶፊ ጥሩ ሰው ነች

  • @bayushawo3924
    @bayushawo3924 7 лет назад

    Bertu Enamesegnalen

  • @የግዮንፍሬከባህርማዶ

    ዌል ብለናል መለከቶች

  • @ፍቅርቅርከአዳማ
    @ፍቅርቅርከአዳማ 7 лет назад +1

    ክክክክክ ወይ ጃንጎ መስኮቷ እዴት አስወጣችህ ።ፓሊሱ ሲያዛዝን

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 7 лет назад +1

    ምርጦች እናመስግናለን አሜን enquan abiro adersn

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад

    ኤፊ ና ፉሺ😘😘😘 ተመልካቾች ከምስጡት ኮመንት ትምህርት እውስዳለሁ እምወዳችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @menbiyeamenmenbiyederartu4723
    @menbiyeamenmenbiyederartu4723 7 лет назад +1

    ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @የወሎዋመለሎዋ
    @የወሎዋመለሎዋ 7 лет назад

    ዋው ዛሬ ኤፊየ እንኮን እውነቱን ተረዳሽ
    የፊሽ እህት ከመጥቆርሽ የተንኮልሽ ብዛት
    ፊሽየ ከማሀል ተቸገርክ ውይ የፍቅር መቀስ የሆነች አይጥ የሆነች ሰው አስቸገረቻችሁ
    ሰርክየ አትናደጅ አይዞሸወ ያንችው ነው
    በተረፈ በርቱ አይዞችሁ

  • @hawulatdous6114
    @hawulatdous6114 7 лет назад

    በጣም አሥተማሪ ድራማነው እናመሠግኔለን

  • @ethiopiatekdem1513
    @ethiopiatekdem1513 7 лет назад

    thanks melektoch. ene milew beka mesimeyachu ጥጥ new adl errrrr plce yesatu guday. aye edele

  • @alemanuguse2629
    @alemanuguse2629 7 лет назад

    wayii jabo amlta uuuuffffaaa yaaa betam new yafrwut majimary

  • @belitugalaw7336
    @belitugalaw7336 7 лет назад +4

    ሶፍይ ስወድሺ ባልሺ ግን አደራ በሊነው መታመን ለራስ ነው የፍየ ጥርጣርሺ ጥሩነው ጠላትሺን ማወቅሺ ደስ አለኝ እናመሰግናለን መለከቶች

  • @iloveyoumom4692
    @iloveyoumom4692 7 лет назад +3

    ሸዊትዬ በጣም ነው እማደንቅሽ ግን ጥፍርቀለሙን ከንፈርሽን ቀባሽው እንዴ

  • @sadateka245
    @sadateka245 7 лет назад +1

    እኳን ደህና መጣቹ የኛ ምርጦች

  • @ሀኒየአያቷልጅ
    @ሀኒየአያቷልጅ 7 лет назад

    እናመሰግናለን አስተማሪ ነው በርቱ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @Zahra-hc2di
    @Zahra-hc2di 7 лет назад

    ውዴ መለከቶች ብዙ ነገር ተምራበታለው
    በርቱ ብዙ ትምህርት አለው

  • @ygfvggu5490
    @ygfvggu5490 Год назад

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @tigistbedada6252
    @tigistbedada6252 7 лет назад +6

    ሶፊን ስወዳት

  • @Abcc-xk5gh
    @Abcc-xk5gh 7 лет назад

    ወዉ Af እነ fshei ፊቅረቹ ስየምር
    Af ግምትሽ አሪፊነው በተረፈ በርቱ

  • @foziguragewaawel6898
    @foziguragewaawel6898 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን ምርጦች
    ጆጎ በየት በኩል ወጥቶ ነው ወይስ የት ሄደ አልገባኝም የሳምንት ሰው ይበለን በርቱ

  • @አባቴእውድሀለሁስደተኛዋል

    melekete zare betamie fitenacehu yalemidebacehe be tv ekoe alalekemie nebere

  • @tegestdsetawtkolbcha1605
    @tegestdsetawtkolbcha1605 7 лет назад +1

    እንከካን አብሮ አድርስን ማሮች ውድድ

  • @farihafdfd3723
    @farihafdfd3723 7 лет назад

    መለከቶች በጣም ነው የምናመሰግነው።

  • @tsehaygeniyehons4848
    @tsehaygeniyehons4848 7 лет назад

    abet Policesoch eski melakam sra sru Fishe ayzogn sisterk betam metifo nat !!!

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 лет назад

    መለከቶች እናመሰግናለን በጣም

  • @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ

    enameseginalen Bertu Yamirali Mechiwu melikam Samti Yihunilin

  • @የፍቅርሰባኪነኝ
    @የፍቅርሰባኪነኝ 7 лет назад +3

    እኔ የምለው ሽንት ቤት የገባው ሰውየ በየት ወጥቶ ነው ክክክ

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 7 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @fetiymuhe7209
    @fetiymuhe7209 7 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @tinatina4243
    @tinatina4243 7 лет назад

    Thanks

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ

    woww woww arifnw brtu

  • @metimeti3586
    @metimeti3586 7 лет назад +2

    የት ጠፍታቹ ነው መለከቶች ለማንኛውም አይቼ እኮምታለው

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад

    መለከቶች በጣም እናመሰግናለን

  • @akitube887
    @akitube887 7 лет назад

    aye yesew nger

  • @ህይወቴበሙሉጥያቄሆነብኝ

    እኳን ደህና። መጣች መለከቶች በጉጉት። ስጠብቃችሁ

  • @zinashbirahnu9949
    @zinashbirahnu9949 7 лет назад +1

    ወይ እናተ ደና መሳቀቅ እና መናደድ ትተን ተበር ጃንጒን ልታመጡት ነው ደሞ ኤጭ አሁን የሱ ጉዳይ ድጋሚ መነሳቱ በጣም ይደብራል አዝጒች ናቹ በጣም

  • @mkidebashah7398
    @mkidebashah7398 7 лет назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @abiyotdagne2804
    @abiyotdagne2804 7 лет назад

    Thankyou konjo new bertu

  • @sarasara7582
    @sarasara7582 7 лет назад

    woww

  • @emebeteyedengellej4072
    @emebeteyedengellej4072 7 лет назад

    wel come meleketoch

  • @ዘሀራዜድነኝ
    @ዘሀራዜድነኝ 7 лет назад +1

    ይሄ ሽማግሌ ግን ምን አቅምሳው ነው እንደዚህ የሚሽቆጠቆጥላት ኤልሲ ቤርሲ እያለ እስር እስሮ እሚለው ፖሊሱ ሚስኪን ቻንጉ አመለጠ ማለት ነው ውይ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 7 лет назад

    በጣም ያምራል ምርጦቸ ቀጥሉበት
    ወይ ጋጋ እንድህ ትሰራለት ይኸን ምስኪን ፓሊስ እረ ሽኸም ነው
    ከህግ ማንም አያመልጥ ቀበጥ

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 7 лет назад

    ኮሜንታተሮች አላችሁ እንዴት እንደምትናፍቁኝ ብታውቁ ......ቁም ነገረኛ ሰው ጠፋ አስተያየት የሚሰጥ። ዘመን ያለበትን ጠቁሙኝ

  • @ትዝታነኝየእናቴልጅ

    Enamesegnalen

  • @ቲጂየተስፋየልጂ
    @ቲጂየተስፋየልጂ 7 лет назад

    wow enamsagenaln tewadajoche . afie konjo yesss enkuan awakeshe telateshen .

  • @hananmohammed4341
    @hananmohammed4341 7 лет назад

    kojo new enamesegnalen

  • @alemtekle4135
    @alemtekle4135 7 лет назад

    በጣም ምርጥ

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 лет назад

    መለከት እናመሰግናለን 😍😍😍😘😘

  • @elhamahmed7342
    @elhamahmed7342 7 лет назад +1

    መቸ ነወ ግን ካመተሮች አደኛ የምታደረጉኘ ወረፍ አይደረሠኘም እዴት አሁንሥ በዛ ለማነኛውም የክረሰትነ እምነት ተከታዮች እዴት ይዛቸሁል ፅም

  • @mseretasefaw4483
    @mseretasefaw4483 7 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @emebetgeremew875
    @emebetgeremew875 7 лет назад

    we yena gagaye

  • @buzabuza5950
    @buzabuza5950 7 лет назад +2

    ቤርሲ ፣ቼልሲ፣ኤልሲ ተይ ቢሮ ውስጥ ጥፍር ቀለም

  • @adamaadama1074
    @adamaadama1074 7 лет назад

    wow Jago adenaqehi nang esh

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 7 лет назад

    Betam aref new Enamesegenalen

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 7 лет назад +1

    ሸዊትዬ ባናትሽ እስታይልሽን ቀይሪ በጣም ደበርሽ

  • @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
    @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ 7 лет назад

    ጋጋ ውይ ድሮም አላማርከኝም ነበር በተርፍ አሪፍ ነው

  • @ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ

    እናመሠግናለን

  • @hiwih3745
    @hiwih3745 7 лет назад

    Thanks👍👍👍😍😍😍😍😍😘

  • @yitbarektemesgen2981
    @yitbarektemesgen2981 Год назад +1

    2023

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 7 лет назад

    ዋው ደስይላል ኤፊማር። ፉሽ ደስትላችለሁ

  • @uodadasa7907
    @uodadasa7907 7 лет назад

    የሚገርም ድራማ ስንቱን ቤት ዳሰሰው ኤፍራታዬ የእህቱ ተንኮል ሳይረዳ ቀርቱ አይመስለኝም የጃንጎ ነገር አሁንም ይገርመኛል ወይ ፍቅር

  • @ጦይባይመርየወሎልጅ

    ይሄንድራማ ስወደው

  • @mheremheret6544
    @mheremheret6544 7 лет назад

    Enamasaginalen bartu gobazoch

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 лет назад

    emuye gudsh amlito limetalish nw andye lay batlewchi tru nw enameseginalen

  • @ggddhsxhgxhx1238
    @ggddhsxhgxhx1238 7 лет назад

    melektoche enamesgenaln

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders3360 7 лет назад

    welcome.

  • @AliMohammed-vx6zm
    @AliMohammed-vx6zm 6 лет назад +1

    ፍሽ እና አፍራታ የድራማው ምርጥ ውበቶች ናችውው ድሞ በጣምም አድናቂችሁ ነኝ

  • @ፎዚየአላህባሪያየያሲንኑሩ

    እኳንደህናመጣችሁ ውዶቼ