Bekenat Mekakel Season 1 : EP 67

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 275

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    አሜን በሉ ከገሀነም አይነት እህት ይሰውራቹ ማለቴ ከገነት

  • @የበሽርእህት
    @የበሽርእህት 7 лет назад +9

    ሚኒሊክ እሚባል ሰው ማሰብ አይችልም ልበል የኔ ካልሆነች የሌላ አትሁን ማለት አያስጠላም ቁማ ትቅርደ

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Год назад +1

    እኔ ግን የባሌ እናት ነች ያፋታችኝ ነብሧን አይማረ ግንኮ አልሞተችም😢😢😢😢😢😢

    • @MmN-uk8hc
      @MmN-uk8hc Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 7 лет назад +10

    ይህ ደራማ በጣም ልብ የሚሰበር ነው መሲየ አሰለቀሸኝ ኦፎ😭😭

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 2 года назад +1

    2022 ማነው የሚያየው

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 лет назад +4

    ገነት የምትባይ ሴት ሰይጣን የሚበልጥሽ በእድሜው ብቻ ነው

  • @onelovelove9130
    @onelovelove9130 8 лет назад +1

    uffff drama sayihon yewnet yahl new yetesemagne lulit fetari yirdssh

  • @eyerusbeqele8388
    @eyerusbeqele8388 8 лет назад

    ke bal eet kefu ke gadena kefu be sew tedar meal gebeto ke mebexebexahu geta yesewerahu amen belu amen

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 лет назад +2

    አይ መሰረት ዘማሪ ተብየ
    ወደእግዚሀቤር ይለቀሳል እንጅ
    ተመቃብር ማልቀስ ምን ይሉሀል

    • @Aa-sd3yu
      @Aa-sd3yu 6 лет назад

      የአፍ ክርስትያን

  • @alemas6000
    @alemas6000 6 лет назад +4

    ለካእድህም አለ አምላክሆይ አተጠብቀን በጣም አሳዘነችን እራሴን መቆጣጠርም አቃተኝ

    • @semash4954
      @semash4954 2 года назад

      ቸቸ

    • @semash4954
      @semash4954 2 года назад

      ደደጀደጀገጀደጠቸተየቸተቸየተተቸቸቸቸቸለለቸለለቸለየለለለለሐሑሑሑሑለሉሉሉሑሑሑሑሑሐሐ

    • @semash4954
      @semash4954 2 года назад

      ፀተነ

  • @SaraSara-wq4vb
    @SaraSara-wq4vb 6 лет назад +1

    Ganate batami kefu seti nashi mase ayizoshi yene asatawayi😍😍😍😍😙😙😙😙

  • @genetkebede415
    @genetkebede415 8 лет назад +3

    አየ ይች ገነት ተብየዋን ሲኦል እንዳይሏት ገነት አሏት ደግሞ ሞኪ እረ የምን ሞኪ መካነን የሆንክ ዳንጋይ እራስ ነገር በጣም አብዛኸው አንተ እና የሞና ሁማን ሄር በጣም ችክ አላችሁ ሉሊትየ አይዞሽ ቀን አለ ቀና በይ

    • @selamf1101
      @selamf1101 2 года назад

      🤣🤣🤣 ሲኦል እንዳይሏት ገነት አልዋት። እኔንም ቅጥልልል ያደረገሽኝ። ለድራማ እንዲህ የሆንን የምር ቢሆንማ ይታየኛል። ግንትወናዋን ሳላደንቅ አላልፍም የሁሉም በተለይ ደግሞ የሊቅ ተብየው 🤣🤣🤣 እንዲህ በሚያቃጥል ድራማ በሱ ባንዝናናማ

  • @selmafs4695
    @selmafs4695 8 лет назад +3

    ayzoshe Lulet yecheme ken talefalche

  • @Uu-ft3lp
    @Uu-ft3lp 2 года назад +5

    አይይይይይይይይይ ልክ እደኔ ባል ቤተሰቦች ከምር እኔም ስወድው ሳፈቅረው አለያይተው ስደት አስገቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 2 года назад

      እህት ለ ፈጣሪ ከልብሽ እያነባሽ እየፆምሽ እየሰገድሽ የተመኘሽውን መልካም ነገር እንዲያስታርቃችሁ ለምኝው የ እውነት ያስታርቃችኋል የሚሳነው የለም እኔ ምስክር ነኝ ያደረገልኝን ነገር ሁሉ ብዘረዝረው አያልቅም።

  • @eyerusbeqele8388
    @eyerusbeqele8388 8 лет назад

    ke bal eet ke genet aynetu yesewerahu amen

  • @እምዬእናቴ
    @እምዬእናቴ 8 лет назад +17

    ገነት የምትባይው ሴትዬ ለፍላፊ ነገር ነሽ አኛ ጎረቤት አሉ ልክ እንዳንቺ ነገረኛ ሞጥማጣ እሳቸውን ትመስ ያለሽ

  • @arabphpschool
    @arabphpschool 8 лет назад +65

    አምላኬሆይ እደገነት ካሉ የባል ቤተሰቦች ጠብቀን

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 8 лет назад +4

    አቦ ፍችዉ ኤጭ አንችም ተጨንቀሽ እኛንም አስጨነቅሽን በቃ ብዙ ደከምሽ ትዳርሽን ለማቃናት አልቃና ካለ ፍችዉና ብቻዉን ሲሆን ስትጎይበት ይገባዉ ይሆናል ተፋቱ ፀባቹ እየበዛ ጥላቻ እየጨመረ ከሚሄድ ያኔ ሁሉም ከራሡጋ ይነጋገራል መኬም ሂወት እንዴት እንደነበረችን እንዴት እንደሆነች ያኔ ይገባዋል በናታቹ ከዚ በዋላ ሎሊትን እያየዉ ማልቀስ አልፈልግም አታሳምሙኝ

    • @ortodox9426
      @ortodox9426 8 лет назад

      tdar eqaqa new ede qll argesh fchw ere enastewl

  • @alexabebe1221
    @alexabebe1221 6 лет назад

    Messiye konjoo betam marr nesh dgagma bayshem Ltslchigni alchalshem

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 8 лет назад +43

    አይዞሽ ሉሊትዬ ይችም ቀን አልፋ ታወጊዋለሽ እሺ እንደገነት አይነት እርኩስ እህት አይስጣችሁ እግዚዎ

  • @zenebteshome2337
    @zenebteshome2337 8 лет назад +1

    Genet anchinim ablaltoshal lulit ayzosh yalfal l misssssss uuuu

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 8 лет назад +1

    ሉሊት you hit the head of the nail , well done.

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +2

    መሲ እውነትኝ ማንነትሽ ደስ ያለኛል

  • @andargachewtsige1038
    @andargachewtsige1038 8 лет назад +1

    gene i am very happy i saw you after almost 17 or more years very good job.

  • @apogoodi7267
    @apogoodi7267 5 лет назад +2

    ውይይይ መሲየ በልቅሶ አልተርፍኩም አብሬሽ ነው ያነባሁት

  • @እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ

    እፍፍፍፍፍ ሉሊትየ የኔ ማር አይዞሺ አንቹ ስታለቅሺ አልቅሸ ልሙት እንደ ሞኬ ኸረተው ይቅር በላት ይቅርታ ትልቅነት ነው ገነት መጥፎ እሳት ነሺ

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ታምራላቹ

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 6 лет назад

    ጎበዝ ሉሊት

  • @ፈንታነሽፍቅርየጎንደርልጅ

    እፍፍፍፍፍ ሉሊት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማሬ ❤❤ መኮነን ሺባ መጅኑን አቃጠልከኝ እስከ እህቴ ገደል ግቡ

  • @dengiselame9417
    @dengiselame9417 7 лет назад +2

    ሉሊትዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋ

  • @allahbeqiyenewalhmdulilah3309
    @allahbeqiyenewalhmdulilah3309 8 лет назад +7

    nooo mekonen altetelalefachehum malete altegbabachehum tegbabu

  • @coomcill4428
    @coomcill4428 6 лет назад

    Mase yene konjo unbashe saye yamgale atlkishe talatishi yalkse
    Konjo

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 8 лет назад

    ayzoshe mare mesii😂😂😂😂

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 6 лет назад +10

    ዉይይይይይይይይ.የባል.ቤተሠብ.ጭቅጭቅ.አይድረሥ.አይድረሥ.ዉድ.እህቶቸ

  • @zz-zw9lp
    @zz-zw9lp Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs 5 месяцев назад

    ሙናዬ.አስታርቂያቸዉ

  • @mahltegermamhi7933
    @mahltegermamhi7933 8 лет назад +10

    ውይ ገነት ምትባይ አረመኔ ሰው የተፈጠረበት ያልተፈጠረች

  • @አሏህወኪል-ፀ3ኘ
    @አሏህወኪል-ፀ3ኘ Год назад

    የባል እህት አዳዶቹ ክፉ ናተው ወላሂ ልብ ነው የሚሰብሩት 😢😢😢😢

  • @jhgfxbgfcx5965
    @jhgfxbgfcx5965 8 лет назад +6

    አይዞሽ ሎሊት ይሳካልሻል

  • @እግዚአብሄርእረኛዩነውየማ

    ገነት። አንች የአፈር ገፎ ሉሊትየ አይዞሽ ያልፍል

  • @assddasddf8314
    @assddasddf8314 8 лет назад +8

    አይዞሽሉሊትሁሉምያልፍ እደገነትአይነትእህትእንደሙናአይነትጎደኛአይስጣችሁ

  • @merhawithagos38
    @merhawithagos38 8 лет назад +1

    Robel and ande ende hitsa yaregihal libel yalechiw ewinetuwan new

  • @gggg2632
    @gggg2632 5 лет назад +1

    እኔስ በየቀኑ ደጋግሜ ይህን እያየሁ እባየን ጨረስኩ

  • @selamaberacreateagoogle7558
    @selamaberacreateagoogle7558 6 лет назад +8

    ከደራማው ይልቅህ ኮመትህ ምስጡት ፈታ ሀርጋቹኝ

  • @razanalsenan6801
    @razanalsenan6801 8 лет назад +1

    betam yegermal lulit ye zarewu getsebehariwa ufff mekatel new ye bal ehet tebyewa kefu yematereba helina enkoan yelatem

  • @ውዴብለህጥራኝ-ነ8ዸ
    @ውዴብለህጥራኝ-ነ8ዸ 8 лет назад +1

    ke set melasega yitebken bertu yesament sewu yibeln luliyy ayizon
    gent tebyewa uffff anadedeshege

  • @samigahasinfa8801
    @samigahasinfa8801 8 лет назад +2

    uuuffff mokiye gabe betam abezakehu

  • @weynimar7930
    @weynimar7930 7 лет назад +4

    ሉሊት ማርየይ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል

    • @meronia4687
      @meronia4687 6 лет назад

      weyni Mar ሜሪ ሽኮር wuyyyy

  • @bxnxnxnhdndjd7396
    @bxnxnxnhdndjd7396 6 лет назад

    ሉሊትዬ አይዞሽ ገነት ግን ገደል ግቢ

  • @lubabalubaba9328
    @lubabalubaba9328 8 лет назад

    ayezoshi luletyyyyyyyy ahun tekar mehun alebeshi unat tedabeka atekarem

  • @munamohammed2720
    @munamohammed2720 8 лет назад +2

    tnx

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 8 лет назад +1

    betam yasazenal
    ayzosh lulit yalfal

  • @መሊታነፊስነገር
    @መሊታነፊስነገር 8 лет назад

    weeee lolet ayezoshe

  • @yemesirachfesihaye3767
    @yemesirachfesihaye3767 8 лет назад +1

    mesiye mare sitalkish betam tasazigngnalesh ayizosh

  • @jesuslove8515
    @jesuslove8515 6 лет назад

    Genet&abeti kezi awuti asetalu

  • @konejoyamarekolijenigewown9228
    @konejoyamarekolijenigewown9228 8 лет назад +4

    አይዞሽ ሉሊት በርች እኔ ከጎንሽ ነኝ😂😂😂

    • @feventilahun4953
      @feventilahun4953 8 лет назад +1

      konejo ya mareko lije nige wow nice songe lol

    • @heiiehej546
      @heiiehej546 7 лет назад

      konejo ya mareko lije nige wowአቢሽሪ nice songe

    • @asiaasia4216
      @asiaasia4216 5 лет назад

      konejo ya mareko lije nige wow nice songe hi

  • @kirstnatibebu1657
    @kirstnatibebu1657 8 лет назад

    Ayizoshe lulut

  • @selamhenok9607
    @selamhenok9607 6 лет назад

    Kkk yene makari betunna lijoch titesh wici

  • @ambayeabebe6199
    @ambayeabebe6199 8 лет назад

    Mesiye ayizoshi hulum yalifali

  • @meseretdejene4325
    @meseretdejene4325 8 лет назад +1

    er moka abzhwsa er bekat tektachko selam fetr leljocheh

  • @mysweet6896
    @mysweet6896 8 лет назад +12

    ሉሊት አይዞሽ መኮንን ያንተም ጊዜ እሩቅ አይደለም 2ልጆች አባት መሆንክን እረሣክ እንዴ

  • @samiramuhammad9456
    @samiramuhammad9456 2 года назад

    አይ ዛሽ

  • @abermar8217
    @abermar8217 8 лет назад +2

    በዚህ ድራማ እየነራችሁን ያላችሁት ኢትዮጵያውያን ወንዶች ፍፁም ጨካኝ እና ይቅርታ የማያውቁ እንደሆኑ ነው እና እባካችሁ የድራማውን ይዘት አስተካክሉት ምከነeንየaያተuቱመeም መልካም ወንዶች ስላሉ

  • @emanali2659
    @emanali2659 2 года назад

    ሰብሰክራይብ እያደረጋችሁ ውዶቼ

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 6 лет назад

    Weyne fetari yebal zemdoch ede genet kehonu fetari aderahn zemdoch yalkubetn bal siten

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 8 лет назад +3

    አቢት ገነት ግን በ ሙኪ በስራው ስራ ስለምታፍሪ እንዲዚህ ባትሄኚ ጥሩ ነበር

  • @meronia4687
    @meronia4687 6 лет назад

    zare film mehonhun reseche alqesekhugn uuuffff lulite ayzosh

  • @t.g8085
    @t.g8085 8 лет назад +1

    batam haref naw gante wyyy men ayent . saw nashe wyyy yesrashwn yestshe .

  • @ሀናንአስማማው
    @ሀናንአስማማው 8 лет назад

    ሉሊትየ አይዞሽ

  • @boozydu198
    @boozydu198 5 лет назад +1

    እኔስ ያስለቀሰኝ እቀብር ላይ ሂዳ በዴሏን ለናቷ ስትናገር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም እዳችው ነበርኩ ሲከፋኝ አንቺ ለፊልም ብለሽ እኔን በትዝታ ገዴልሽኝ

  • @tgistali2709
    @tgistali2709 7 лет назад +1

    ሉሊት ማርየ አታልቅሺ እያስለቀሺኝ ነው አይዞሺ ቀን ያልፍል

  • @lovelove-ow8my
    @lovelove-ow8my 8 лет назад +2

    ገነት.ውነትም.ደካማ.ነሽ.ደነዝ

  • @ሠአዲነኝየረሱልወዳጂ

    ቀጣይ ይለቅ

  • @samiramuhammad9456
    @samiramuhammad9456 2 года назад

    ደስ ስትሉ

  • @merhawithagos38
    @merhawithagos38 8 лет назад +6

    I don't know why it's a big deal to have a past relationship? Lilit had a boyfriend once so what why they keep on bringing that story to ruin her life?

  • @fozimarrfozimarrfozimarr4607
    @fozimarrfozimarrfozimarr4607 8 лет назад

    yetenagarechish kentu siyansish new

  • @musaaabmuhamad1800
    @musaaabmuhamad1800 6 лет назад

    Genet mtbal set kifu nesh aramanenesh

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs 5 месяцев назад

    መኮነን.ምንይገትርሀል😢

  • @hayatteka7965
    @hayatteka7965 8 лет назад

    luleteye yeni marr aselekeshegn ayezoshe

  • @Asd-sz6oc
    @Asd-sz6oc 8 лет назад

    አይዞሽ ሉሊት ያልፍል

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 8 лет назад +4

    yegenet aleqaaese yaseqale

  • @yazinemamo2747
    @yazinemamo2747 8 лет назад

    Ayizshi Llat

  • @سميرهاىظفيري
    @سميرهاىظفيري 6 лет назад

    ወይኔ ልጁ ሜሊክክክክ ሳምረረረረ

  • @ድንግልሆይበምጓዝበትተጓዢ

    ሙናንና ገነትን ማየት እዴት እዳስጠላኝ

  • @gonemaikel9314
    @gonemaikel9314 8 лет назад +1

    መኪ እንደኔ ተሰቃየክ ኣደል የገርማል የታደለ በፍቅር ይኖራል ያልታደለ ለትዳር ብቻ ይኖርል ኡፍፍፍ

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 2 года назад

    ወይገነት እደመልኳ ከድበቷ የሚወጣውም አስቀያሚነው?

  • @ሜሪራያሜሪ
    @ሜሪራያሜሪ 6 лет назад +4

    ኮመንቶች ባትሳደቡ ጥሩ ነበር ካራክተር መሆኑን ረሳችሁት እንዴ በነገራችን ላይ አሪፍ ነው

  • @kaleyegita5389
    @kaleyegita5389 8 лет назад +2

    Ere Wedoch Eshururu Ayewedume.Mesi Beka fechiw. Ache Wedeza

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 6 лет назад

    are kazechese yesawerane ka genete tabeya

  • @mehammedty8875
    @mehammedty8875 8 лет назад +1

    lulit ere teyiw endezih ayinet tdar tkr blo yikr
    yerasun mannet siawk berasu yaznal

  • @rukiyaruku4799
    @rukiyaruku4799 6 лет назад

    ገነት ውይ እርኩስ

  • @zinezine2417
    @zinezine2417 8 лет назад +7

    ኤጭ ሲታስጠላ ሉሊት ግን ያበዛሽው አልመሰለሽም ሆሆሆ ከዛሬ ነገ ለውጥ ይመጣል ሲባል ያው ምን ሰለቸኝ ጭቅጭቅ ኦፋ

    • @አሥሬወሎየዋ
      @አሥሬወሎየዋ 8 лет назад +1

      arrr zezuayyy ayezoias bekkk 😜

    • @ameleworklove6481
      @ameleworklove6481 8 лет назад +1

      ክክክክእሶስ ለብሮአ ነው አንች ምን አናደድሽ ሆሆይ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ

    ገነት.እና ሙና.ይድፍችሁ

  • @abrehatdemoz3340
    @abrehatdemoz3340 5 лет назад

    ምርጃ ሶዕበት

  • @ዘሪቱአበበ
    @ዘሪቱአበበ 8 лет назад +1

    እናመስግናለን

  • @misrakmamo2620
    @misrakmamo2620 8 лет назад +2

    ልሉትዬ ይሄም ቀን ያልፋል ገንት ግን ሁፍፍፍፍ

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 2 года назад

    የእህት ነቀዝ አስመሳይ ናት ገነት ሰይጣን
    ሉሊት አይዞሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሞኬ ግን በግ ነው

  • @mohammedawol4374
    @mohammedawol4374 6 лет назад

    ዋው66ይለቀቅዉዶች

  • @ሀናንአስማማው
    @ሀናንአስማማው 8 лет назад +3

    ይቺን ገነት ተብየ ነገርኛ

  • @dccfg6250
    @dccfg6250 7 лет назад +1

    ሚኒልክ ተብየው ልጅነቱን ገና ሳይጨርስ ፍቅር ሆ ሆ