Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Meleket Drama መለከት - Episode 78

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 июл 2017
  • The Latest Episode of Meleket Drama part 78 | የመለከት ተከታታይ የኢቢሲ ድራማ ክፍል 78 እነሆ!

Комментарии • 278

  • @metamenlerasnew7187
    @metamenlerasnew7187 7 лет назад +17

    መለከቶች እኲን ደህና መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ ውዲ ኮሜተሮች በስደት ላይ ትንሽ ስላመመኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-vg4iv3if9k
      @user-vg4iv3if9k 7 лет назад +1

      M Love አይዜሽማር

    • @user-wx6yp1wu3z
      @user-wx6yp1wu3z 7 лет назад +4

      M Love አይዞሽ እህታለሜ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @user-wx6yp1wu3z
      @user-wx6yp1wu3z 7 лет назад

      እናመሰግናለን መለከቶች በርቱ

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 7 лет назад +10

    እኳነ ደና መጣቹ መለከቶች። ወድ ያገሬ የልጆች እዴት ነቹሰላመ ፍቅር ጤና ሁሉጥሩነገ ለኢቲዮህዝብ እዲሆነ ምኞቴ ነወ እናም 4 ተኛ ነኝ ላይክ በሉኝ ደሰ ብሉኛል

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k 7 лет назад +7

    ሰላማቹ ይብዛ ኮመታቶች እኔ ምለው አማት ማለት እዲህ ነው በዝምድና ውስጥ ጥላቻ በጥላቻ ውስጥ ዝምድና ድብልቅልቅ ያለ ህይወት ከእደዚህ አነት አማት ይሰውረን

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l 7 лет назад

      Melky Way Home አሚን የሀቢበቲ እረ የዚችስ የባሰ ነው አላህ ይጠብቀኝ

    • @user-gu6fo9bl4v
      @user-gu6fo9bl4v 7 лет назад

      Melky Way Home እኔም ነበረችኝ መቸም አረሳት ስረግማት ኑሬ ስረግማት እሞታለሁ

  • @MemeMmmm-br6tg
    @MemeMmmm-br6tg 7 лет назад +7

    አይንየ የኔ ፎንቃ አቤት ፀባይ

  • @user-iu3wj7fo7m
    @user-iu3wj7fo7m 7 лет назад +3

    ውድ ተሰዳች እህቶቸ እንደምን ዋላችሁ እስኪ ደግሞ በመለከት ዘና እንበል

  • @user-hj1of5kk2k
    @user-hj1of5kk2k 7 лет назад +21

    ዋውው ደስ ሲል አንደኛ ነኝ ዛሬ
    አንዲቱ ዲቄት መጥተሺ አንደኛ ነኝ ብለሺ ላይክ ግጩኝ ብት ከስልክሺ ጋር ነው እማጋጪሽ

    • @user-ec9zl3ls5u
      @user-ec9zl3ls5u 7 лет назад

      ገነት ገነት
      kkkkkk
      እኔነኝ አንደኝ

    • @user-rz5jq1sg5x
      @user-rz5jq1sg5x 7 лет назад

      ገነት ገነት አንደኘ ነኘ የኔ እመቤት እንከባበር

    • @sikuaretesema1313
      @sikuaretesema1313 7 лет назад +3

      ገነት ገነት lazi ababalish like yegebashal

    • @user-hj1of5kk2k
      @user-hj1of5kk2k 7 лет назад

      Sukare Tessema በትክክ ይገባኛን ውዴ ክክክክክ

    • @sofisofi7683
      @sofisofi7683 7 лет назад

      Sukare Tessema

  • @user-vg9oz2xk1p
    @user-vg9oz2xk1p 7 лет назад +2

    ጆንቦ ጎበዙን ማንም አይዘውም መለከቶች በርቱ አመሰግናለሁ

  • @hana7abachye75
    @hana7abachye75 7 лет назад +88

    1ኛ ነኝ ለኮሜንት በናታቹ እንቅልፍ አላስተኛ አለኝ ፍቅር እስኪ ላይ ግጩኝ ናፍቆት ነው መሰለኝ please 😓

    • @user-yh9ck4xv2s
      @user-yh9ck4xv2s 7 лет назад +1

      Hana7abachye.አይዞሽ ማሬ ደግሞ ለላይክ የፈለግሽውን ላይክ አረግልሻለሁ ማሬ

    • @mekdes3048
      @mekdes3048 7 лет назад +1

      Hana 7abachye የምን ናፉቆት ማር

    • @user-vg4iv3if9k
      @user-vg4iv3if9k 7 лет назад +1

      Hana 7abachye አይዜሺማርያልፋልደግሞለላይክስንትልግጭሽ

    • @hana7abachye75
      @hana7abachye75 7 лет назад +1

      ማርያም እናቴ ,መቅዲዬ & ድንግል እናቴ በጣም ቴንክስ ማሮች ላይክ ለገጫቹኝም all 😍😍😍

    • @mekdes3048
      @mekdes3048 7 лет назад +2

      Hana 7abachye የኔ ማር

  • @saraselam1362
    @saraselam1362 7 лет назад +8

    ጌራዬ እውነት ትግሰተኛ ነክ ልክ እንዳተ ትግስተኛ በል ይስጠኝ

  • @Landa500
    @Landa500 7 лет назад +1

    ይህ ሁሉ የምያረገው ግዜ ሳይሆን እግዝኣብሔር ነው!!!

  • @user-nb8mb6jk6t
    @user-nb8mb6jk6t 7 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ መለከቶች እንዲሁም ኮሜንታተሮች በናታችሁ ኮሜንታተሮች ላይክ ግጩኝ አትበሉ ከፈለጋችሁ ግድግዳ ጋር ተጋጩ እጭ

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh7371 7 лет назад +9

    አይናድስ ቆጆና እርጋ ያለች ሴት ናት

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад +1

    ወየው የስርኬ አማት ምን ትመስላለች ሰርኬ የኔ ማር

  • @belatugalaw276
    @belatugalaw276 7 лет назад +26

    ይ ች የሰርኬ አማት ስታስጠላ ካስተያይቷ ጀምሮ። አልወዳትም ኤጭ

  • @user-ky9tb7ue9g
    @user-ky9tb7ue9g 7 лет назад +1

    እነ ግጩኝ የት ገቡ ዛሬ ልገጭ ተዘጋጂቼ ነበር በሉ ገባገባ በሉ ይሄን ኮመት አሯሩጡት

  • @haymeyimer1779
    @haymeyimer1779 7 лет назад +16

    የሸዊት ፊት አመዱን ቁጭ
    ፈጣሪ ሆይ

  • @yimam6597
    @yimam6597 7 лет назад +2

    ሀይ ማሮች በያላችሁበት የአላህ አዝንት አይለያችሁ

  • @user-hg3lu6oz8n
    @user-hg3lu6oz8n 5 лет назад +1

    እፍ ጃንቦ ጋ ያለው ልጅ እንዴት ያዛዝነኛል መሰላችሁ

  • @Sara-hz1qj
    @Sara-hz1qj 7 лет назад

    እንድት ከረማችሁ ያገሪ ልጅች ባላችሁብት የእግዚአብሔር ስላም ይብዛላችሁ ውይ ስርክየ ስሜን ይዥሽ የሪሴ ታሪክ መስልኝ

  • @seadijemalseadijemal7421
    @seadijemalseadijemal7421 7 лет назад +45

    እስኪ አላህ ይባርክሽ በሉኝሳትሰስችቱ ላገባነው አመሸ አላህ በሉኝ ኮሜተሮች እቶቼ ወድሞቼ በሙሉ የሰርጌለት እድትገኙ ሰርጉ ዋሽግተን ነው ላይክ ግጩኛ ትዳርየምት ወዱ የምታከብሪ ሁሉ

    • @neimaneima4843
      @neimaneima4843 7 лет назад +1

      seadi Jemal seadi Jemal masheallh yamar yesmr yadrglshe

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 7 лет назад +1

      seadi Jemal seadi Jemal ኮሜት ላይ ቢሆን ሠርግሽ እኔ ወጩን እችላለሁ ለማንኛውም መልካም ትዳር እህት

    • @seadijemalseadijemal7421
      @seadijemalseadijemal7421 7 лет назад

      Zebiba Mohammed zad eshi beka

    • @seadijemalseadijemal7421
      @seadijemalseadijemal7421 7 лет назад

      neai mah mar txs youah

    • @ymaryamlij4561
      @ymaryamlij4561 7 лет назад

      seadi Jemal seadi Jemal ማሻላ መልካም ትዳር

  • @user-sx1dk8eh2e
    @user-sx1dk8eh2e 7 лет назад +34

    እኔስ አይናዲስን ስወዳት እርጋታዋ ድምፅዋ በቃ ውብ የሆነች ሴት

    • @habi2065
      @habi2065 7 лет назад

      ህይወት ጎጃሜዋ ለኔም ትመቸኛለች

    • @user-sx1dk8eh2e
      @user-sx1dk8eh2e 7 лет назад

      በጣም ውብ የሆነች ሴት

    • @samerahassan5817
      @samerahassan5817 7 лет назад

      me to

    • @seada.h1824
      @seada.h1824 7 лет назад

      enim betam temechegnalesh kelel yalech nat

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 7 лет назад +3

    አይናዲስ ውይ ድምፅሽ፣እርጋታሽ ስኳር ነሽ እኮ ስወድሽ።

  • @user-vg4iv3if9k
    @user-vg4iv3if9k 7 лет назад +1

    መለከትእናመሠግናለንዉድየአገሬልጆችሠላምናቹ

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v 7 лет назад +3

    አዲናቂችሁ ነኝ

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 7 лет назад +12

    #የጃንጎዬ መኮረኒ ውስጤ ነው። ለሁለተኛ ጊዜ ማየቴ የሱን መኮረኒ ሳይ መኮረኒ ያምረኛል አደራ እርጉዝ ሴት እንዳታየው ብቻ ለየት ያለ ነው። #ጃንጎዬ እንትናን በቃ ተዋት እና #ፍቅርን አቅርባት የኛ ፖሊሶች መቼም ለማዳን ሳይሆን ለመግደል ያላችሁ ፍጥነት ዋ...እንዳትገሉት #ጃንጎዬ የፍቅር ሰው ውድድድ...!

    • @JamalJamal-dy3zh
      @JamalJamal-dy3zh 7 лет назад +1

      Zed Geremew ፍቅር እኮ አፍቅረዋለች

  • @user-pm6bj8qi6e
    @user-pm6bj8qi6e 7 лет назад +1

    Enkuan dana matachu meleket💜

  • @eyeruswinta314
    @eyeruswinta314 7 лет назад +6

    እንክዋን ደና መጣቹ ጊራ የት ነው ያመሸሽው ይላል ወፍጮ ቤት ነዋ እኔ ልንገርክ አታያትም እንዴ ፊቷ ዱቄት ሆንኖ አመዳም

    • @vdbbvv5515
      @vdbbvv5515 7 лет назад

      kikkkkkkkk bsaaq gadalsiny maar

  • @sitiiahmed8597
    @sitiiahmed8597 7 лет назад

    www betam turu new mechershaw betam asdengital bertu yesamint sewyibelan 💖😿zare bezi yetnat 😎

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d 7 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹህ አይቸ ላስተያየቱ እመለሳለሁ።ኮሜንታቶች ሰላም ናቹህ

  • @user-jr4yv8tl5b
    @user-jr4yv8tl5b 7 лет назад

    እሺ እንኳን ደህና መታችሁ
    ደስ ስትክሉ ባለ ኮመንቶች በሳቅ አቦ ይመቻችሁ ማሮቸ

  • @hanamariyam7314
    @hanamariyam7314 7 лет назад +1

    ውይይይይ ፖሊሱ ያስቃል በጣም ክክክክክክክ

  • @user-jw4we2ci6e
    @user-jw4we2ci6e 7 лет назад +2

    metachu maiche enkan dehna metachi wudddddd thanks wudochi

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 7 лет назад +2

    መልከቶች.እንኳንደህናመጣችሁ.ኮመንታሞችምጭምር.በአገርውስጥምሆነባአገርውጭያላችሁ.እንኲን.ለሳምንቱ.ሰንበተ.እሁድበሰላምአደረሰን.እግዚአብሄርከክፉነገርይጠብቀን.መልካምሰንበት.የሳምትሰውይበለን

  • @user-gs6pz6cz7v
    @user-gs6pz6cz7v 7 лет назад +1

    Wow Begize Kech Alachu Mirtoch well

  • @negash7648
    @negash7648 7 лет назад

    እኮን ደናመጣቹ መልእቶች አይቼ እመለሳለሁ

  • @user-wn7gm1vu8r
    @user-wn7gm1vu8r 7 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @user-xl9sv2os5h
      @user-xl9sv2os5h 7 лет назад

      ሁልሽም ቀስበይ እኔ ዛሬ
      አንደኛነኝ። ድራማው ሳያልቅ የኮመትኩት

  • @user-gs7lb2nm4m
    @user-gs7lb2nm4m 7 лет назад

    መለከት.ምርጦች.በጣም.ነውምወዳቹ

  • @user-ne4pe3hd9b
    @user-ne4pe3hd9b 7 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች!!!

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v 7 лет назад

    ዋውውውውውውውውውውውው በጣም ሀሪፍ ነው

  • @neswwwrayazazilnanesra7376
    @neswwwrayazazilnanesra7376 7 лет назад +1

    well come

  • @tasfaneshhailu1290
    @tasfaneshhailu1290 7 лет назад

    ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አሉ መጨረሻቹ ምን ይሆን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @zedfeyesacool9223
    @zedfeyesacool9223 7 лет назад

    yemewedacu metacu likek. gecug menamen metelu sewch ke mekina yagacacuuuu edeaaa menew deramawn enat yeseracut meselacu edea bena bekul yeleeemmmm

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 7 лет назад +3

    አመሰግናለው እሁድ መሆኑን እረስቼው ነበር😘

    • @alemanuguse2629
      @alemanuguse2629 7 лет назад

      Rahel Teka. carsh kkkk

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l 7 лет назад

      Rahel Teka ክ ክክክክክ እኔ ደግሞ ትላት እሁድ ነው ብየ ፈለጋ ያዝኩልሽ

  • @mihretabebe4975
    @mihretabebe4975 7 лет назад +1

    wawooo enkan dena metachu

  • @ahmes3101
    @ahmes3101 7 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይባርክልሺ እህት

  • @samuelgetachew9536
    @samuelgetachew9536 7 лет назад

    ወይ ጃንጎ ችኳን ዝም ሲላት አይገርምም ያቺ ነገሩ መስራትዋ አጠራጠረኝ lol.
    አይናአዲስ ሜካአፕ ተለቅልቃዋለች ግን ስዊት ነች♥
    የጌራ ሚስት ደግሞ የባትሜን ሙቪ ላይ ጆከሩን አወቃችሁት፣ ቀይ ቻፕስቲካን ከዛ ክፍት አፉዋ ጋር ልክ ጆከሩን ትመስላለች ማቲና ባውሽ ሲገናኙ ጨዋታቸው ይደላኛል።
    በተረፍ ድራማው አሪፍ ነው ግን ላይክ ግጩኝ ምትሉ ጅሎች ፈጣሪ ያጋጫችሁ ማትረቡ ዱቄቶች ቲሽ።

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 7 лет назад +1

    የጃንጎ ገዳይ ልብ ኣንጠልጣይ ሁንዋል

  • @user-xi1td5yk8w
    @user-xi1td5yk8w 7 лет назад +1

    አየ።ጃቦየ ለምን ቀደም።አላላችሁም በተረፈ አሪፍ ነው

  • @abelove
    @abelove 7 лет назад +6

    ጌራ ድምፅህ ሲመች

  • @fatumaphflfk3809
    @fatumaphflfk3809 6 лет назад

    ደስይላል

  • @anaalove9186
    @anaalove9186 7 лет назад

    Well come 👍👌💋

  • @tamreyatamreya3221
    @tamreyatamreya3221 7 лет назад

    ውዱቸ፡ሰላም፡መጣችሁልኝ፡ጡሩነው፡ቀጥሉበት፡

  • @user-sr7ex1pz3v
    @user-sr7ex1pz3v 7 лет назад

    በናታች ሰው እንደዚህ ሲደረግ አልወድም በተረፍ አመሰግናለሁ

  • @kaleabebe130
    @kaleabebe130 7 лет назад

    ውይ አማች እዴት ያናድዳሉ እኔ እኮ አማቼን ስወዳቸው እሳቸውም ስወዳቸው

  • @user-ng2kf1tc9l
    @user-ng2kf1tc9l 7 лет назад +8

    ከኢትዮ ተከታታይ ድራማዎች ለኔ አደኛ መለከት ድራማ ለሌው ቱልቱላ ዥልጥ ነው!!!

  • @hinimanchu9176
    @hinimanchu9176 7 лет назад

    ኣሪፍ ነው....

  • @yeshiytlihnu8163
    @yeshiytlihnu8163 7 лет назад +1

    ዘዕሪ ዕዳሚ ለሺ ብለሺል ዕንደኚ ነኝ መለክት ዕናመስግናልን

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 лет назад

    jango fikradsn bwedat tru sw yhonal nebr gera tegstun ystih ye gudfechaw hig tru aydelem enameseginalen

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 7 лет назад

    wawe betam dese yelale enamesegenalen

  • @sameerah8588
    @sameerah8588 7 лет назад

    thanks

  • @fevenwolloyewa1147
    @fevenwolloyewa1147 7 лет назад

    Enkuan Selam metachihu

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 7 лет назад

    arfe New enamesgnalne betam

  • @selameyeabebe7858
    @selameyeabebe7858 7 лет назад

    Tanks

  • @yesolomon5667
    @yesolomon5667 7 лет назад +1

    wow

  • @reess4006
    @reess4006 7 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @zeyinebmehamed1640
    @zeyinebmehamed1640 2 года назад

    እረወይኔ የጌራ ሜሰት አሰቀቃሜነት በተርፈ ይመቻችሁ

  • @user-oy4wl2vs4d
    @user-oy4wl2vs4d 7 лет назад

    እኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች

  • @ragasa1346
    @ragasa1346 7 лет назад

    እና መሰግናለን

  • @user-my3mx5gq6o
    @user-my3mx5gq6o 7 лет назад

    yesss

  • @elsa4726
    @elsa4726 7 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች

  • @safahmad2336
    @safahmad2336 7 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @amsalmhreteamsal7429
    @amsalmhreteamsal7429 7 лет назад

    ቆንጆው ይመሰላል

  • @saraqwe8585
    @saraqwe8585 7 лет назад

    nice

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p 7 лет назад

    እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @samrihabesha1040
    @samrihabesha1040 7 лет назад

    ምርጦች

  • @yimam6597
    @yimam6597 7 лет назад +1

    አናቴ ህወቴ ኖራልኝሰ ሰደተኝዋ ልጃሽ

  • @yunas6981
    @yunas6981 7 лет назад

    ዋው

  • @user-ud6xc7pi5b
    @user-ud6xc7pi5b 7 лет назад

    የጌራ ምስት ምን አይነት ነት እንዲ አይነት ሴት አለ ይሁን

  • @ethiopiaharegewoyinregasa1130
    @ethiopiaharegewoyinregasa1130 7 лет назад

    እናመስገናለን

  • @haregawoke820
    @haregawoke820 7 лет назад

    እነመሠግን አለን

  • @ansaroansaro7862
    @ansaroansaro7862 6 лет назад

    አ/አ ውስጥ መኪና ውስጥ ሆኖ መጠጣት ዘመናዊነት ሆኗል ... ግን ግን የጠጣ ሰው የተቀባበለ መሳሪያ ማለት ነው ... ጠጪው ለራሱ ህይወት ካላሰበ ለእግረኛው ሰው ወይም ለጤነኛ ሹፌሮች ማነው የሚያስብላቸው .... ፖሊስ እነዚህን የሚኪና ውስጥ ሰካራሞች መቅጣትና ማሰር ያቅተው .... ህግ ባለበት አገር

  • @yimam6597
    @yimam6597 7 лет назад

    መለክት አንካን ደህና መጣችሁ

  • @rajaar4518
    @rajaar4518 7 лет назад

    እናመሰግናቸዋለን

  • @zzahra4923
    @zzahra4923 6 лет назад

    ሽውይት ደስ ስትይ

  • @amist5kifilliqequlinhhsk490
    @amist5kifilliqequlinhhsk490 7 лет назад

    enameseginalen

  • @mamilove5040
    @mamilove5040 7 лет назад

    marochi harif new bertu 😘😘

  • @helanhelan4055
    @helanhelan4055 7 лет назад +1

    ከቤቶች ወደ መለከት አቦ ያመቻቹኦ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    የመለከት ድራማ ወንዶቹ በፍቅር አበዱ

  • @m.odfhjfgh5049
    @m.odfhjfgh5049 7 лет назад

    መኪናዉስጥያሉትለየላቸዉደስየሚልየፋቅር

  • @adenmohammed7802
    @adenmohammed7802 7 лет назад

    እረ በፈጠራችሁ ስለድራማው አስተያየት እንስጥ ዛሬዝ የህ ላይክ ግጩኝ የምትሉት ነገር አቅለሸለሸኝ መለከቶች እናመሰግናል

  • @hana-ol6xs
    @hana-ol6xs 7 лет назад

    ምርጥ ድራማ ነው ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው የማዬው?

  • @noornaji2659
    @noornaji2659 7 лет назад

    Wawww

  • @user-rs6dq4he2s
    @user-rs6dq4he2s 7 лет назад +1

    betam debrogn neber abo ymechachu

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 7 лет назад

    መለከት ለምንድነው ብዙውን ግዜ ለምንድነው በጨለማ የሚሰራው.

  • @aahhjj1931
    @aahhjj1931 7 лет назад

    ጉድ ዪቲብ ላይ ነው ፍጥጥ ምኔ ይህ ሁሉ ኮሜት

  • @habi2065
    @habi2065 7 лет назад +1

    tnx....

  • @user-ph7gz2uu4g
    @user-ph7gz2uu4g 7 лет назад

    selam biyalehu wudoche

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h 7 лет назад +1

    ወይ ጋደኛ አይነድስ ጋር ያለው የኢንድ ጋደኛ የጨረሻ አነደደኝ እሽ የጋደኛውን ጋደኛ

    • @asmamawtaye630
      @asmamawtaye630 7 лет назад

      ቅድስት ማኛዋ weyyy ene gin behon endasu naw madergaw yesun terfe naw yewsadew min chger alew ene gin liju endat endameyamer batelay tersu ena kenaferu

    • @user-hl7tu8mf9h
      @user-hl7tu8mf9h 7 лет назад +1

      asmamaw taye ክክክክክክ

    • @anteyenafeker6139
      @anteyenafeker6139 7 лет назад

      asmamaw taye betam

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 2 года назад

      በጣምያናዳልዴ

  • @hafizahitt6067
    @hafizahitt6067 7 лет назад

    ዉይ ዛሬስ ተቀደምኩኝ