#አደራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 199

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Год назад +2

    በጣም ነው ምንወዳቺሁ ፈጣሪ ሰላም ያድርጋቺሁ አገራቺንንም ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን👌💚💛❤🌷🌷🌷👍👏👏👏

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa 2 года назад +24

    በውነት ዘወልዶች በጣም እናመሰግናለን ባህላችንን ስላስተዋወቃቹሁት እዲህ ገርገሩን እንጫወት የማንም ጎሰኛ እና ዘረኝነት የለለበት ተከባብሮ የሚኖር ህዝ ነው እራያ ኑየመዳም ቅመሞች ላይክ ግጩ

  • @mahilatsahmbel1371
    @mahilatsahmbel1371 2 года назад +8

    እህህህ የፉጭቱ ነገር ትዝታ የፎሌውሺልም አየያገራችን ባህል ደስ ሲል

  • @سارهال-غ9ع
    @سارهال-غ9ع Год назад +3

    ወርሀብል ሲል አበወይወለሉ ትዝ አለኝ 😢አየ ስደት በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት💗💗💗💗💗

  • @zaa4689
    @zaa4689 2 года назад +7

    አስቻለዉ ሁኖ የተወነዉ ልጂ ሲያምር

  • @AndySemaw
    @AndySemaw Год назад +1

    እሚገርም ነው በጣም ደስ ይላል እውነት ሳላደንቅ አላልፍም
    በጣም የወደድኳቸው
    1. ሳውንድ ላይ የሚገቡት ማጀቢያ
    2. ቦታው አካባቢው አለባበሱ
    3 . ትወናችሁ
    ቢስተካከል የምለው
    1. ሳውንድ ያስተጋባል
    2. ካሜራው በጣም ይንቀሳቀሳል
    3 . ፊታችሁን ማሳየት ነበረባችሁ ችሎታችሁን ለማወቅ

  • @ኤዱነኝየደሙፍሬ
    @ኤዱነኝየደሙፍሬ 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በረቱ ግን ክፍል ስድስት ድረስ ብቻ ነው ያለው😞🙄

  • @seadamohammed900
    @seadamohammed900 2 года назад +4

    ክፍል ሠባት መቼነው የሚለቀቀው

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 2 года назад +4

    እደዉ ባእላችንኮ ደሥሢል እኔም እድህ ሁኝ ነዉ የተዳርኩት ተመሥገን ደሥተኛ ነኝ በአገሬ ባእል ለተዳርኩ 💚💛❤️👈 ሁሌም ከፍ በይልን አገራችን 🌹🌹🌹🌹

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад +9

    ሞላየ ከተሜ ሁነኽ ብቅ አልክ 🙄የአውሬ እራት😅🙊ልጅነቴ ትዝ አለኝ በርቱ ምርጦችየ እንዳታቋርጡት ደግሞ ሁላችሁም ጎበዞች ናችው ጓደኛዋ ግን😠 የሴት ጓደኛ አይከፍለኝም😅 ነፁየ የኔ ጎበዝ ምርጥ ድርስት ነው ብዙ እንጠብቃለን የሀገሬ ልጅዋ ሁላችሁም ውብ እና ጎበዝ ተዋናይ ናችሁ በርቱ የወንዜ ልጆች😍👌

  • @አዩሽነኝወሎየዋ
    @አዩሽነኝወሎየዋ 2 года назад +4

    የኡነት በጣምነው ደስስስየምትሉት🥰🥰

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ4ጸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ4ጸ 2 года назад +7

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት በርቱልን ባህላችን ያምራን

  • @moladerbie9029
    @moladerbie9029 2 года назад +10

    እኔበጣምያስጠላኝ ወንድሙንየወጋበትመንገድ ባህሉንአይመጥንም

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 года назад +2

    ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትሉ ባህላችነን ምርጥ አርጋችሁ ነው የሰራችሁት በርቱ ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +2

    አርተው ቀጣይ ይለቀቅልን❤❤

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад +3

    ክፍል 7 ልቁልን በጣም ደስ የሚልነው ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @kiytyki3657
    @kiytyki3657 Год назад +1

    የኔ ማሮቸ 💝💝💝💝💝💜💜💛💛💚💚💛💛💛

  • @ደሞዝነኝየማጀቴዋ
    @ደሞዝነኝየማጀቴዋ Год назад +2

    አረ ቀጣይ ውዶችዬ 👌👌👌👌

  • @رنيمالحربي-ي8ش
    @رنيمالحربي-ي8ش Год назад +1

    ጌታሁን አይይይይይ❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад +3

    ወይኔ ፉጭቱ አንጀቴን በላው አቡነ ዘበሰማያት እንበል ብለው ጭፈራ አይይይይ

  • @Tegest2024
    @Tegest2024 Месяц назад

    ክፍል ሠባት ይለቀቅ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @khedeejaomar9726
    @khedeejaomar9726 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ወላሂ ያደኩበት ሂወት እንደኪክ ነው ሁሉም ነገር ወሬችሁ የሳሩቤት ሽርጣችሁ እደኛ እደ @ሀራወች ነው ነገሩ እራያጋ ቅርብ ነን ብቻ በርቱ ወገኖቸዋ👌💞💞

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    ደሞቼ በርቱ በዚኸዉ ቀጥሉበት በነገራችን ላይ ቲክቶክ ላይ ነበር የማየዉ ዛሬ ነዉ ወደ ዩቲዩብ ጎራ ያልኩት

  • @FbfhChg
    @FbfhChg 2 месяца назад

    አስቻለው ሆኖ የሚሰራው ልጅ ሲያምር ❤❤❤

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 2 года назад +4

    አስቻለው ስወድህ እኮ❤

  • @ስደቱምሀተቤንአጠበቀው

    ዋው እውነት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @እህተየድግልልጅ
    @እህተየድግልልጅ 2 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ 🤴🤴👸👸👸🤴🤴🦋♥️♥️♥️🥀♥️♥️🦋🦋

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 года назад +2

    ታምራላቺሁ ኩሌ ግን የፍቅርኛዋ መሆን አለባት
    አይ የሴት ጓደኛ ምን አለ ደብዳቤውን ብሰጥላት
    በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ 👍👍👍👍👍

  • @hfgyg6
    @hfgyg6 2 года назад +2

    እር ቀጣይ። ይህ ነገር የኔም ታርክን ይገልጣን። በርቱ

  • @mmM-z4w
    @mmM-z4w Год назад +1

    🎉🎉🎉😍😍

  • @ዜድ-ኈ7ቨ
    @ዜድ-ኈ7ቨ 2 года назад +3

    ቀጣዮ መቸነዉ የሚለቀቀዉ

  • @saraethiopia8903
    @saraethiopia8903 2 года назад +3

    ዋውውውው እውነት በጣም ነው ደስ እሚለው ቀጥሉበት

  • @GhGh-nf3mi
    @GhGh-nf3mi 2 года назад +1

    ዋዉ ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 2 года назад +5

    ውድ የሀገሬ ልጆች በረቱ ገና ከናተ ቡዙ እጠብቃለን

  • @ngst8759
    @ngst8759 2 года назад +1

    እስከ ስንት ነዉ እኔ እስከ 6ብቻነዉ ያገኘሁት ንገሩኝ ዉዶቸ

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    በርቱልን ውዶቼ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад +1

    አይ በህላችንኮ ደስ ሲል 🌹🌺🌺🌺🌺

  • @samerasamera7030
    @samerasamera7030 2 года назад +1

    ዴስ ሲል ክፍል7 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @irikrir538
    @irikrir538 2 года назад +3

    ወይኔ ድስ ሲሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hussing2646
    @hussing2646 2 года назад +2

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @dggfh5006
    @dggfh5006 2 года назад +2

    በርቱ በጣም ነው እምታምሩት 🥰

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 2 года назад +4

    ደስ ይላል የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 2 года назад +1

    ይከዉ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ አደረግሁ🥰እራያዎች ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤️🥰

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 года назад +1

    አይይይ ሞላዬ አውሬ ከሚበላኝ አላለም😂😂😂
    በርቱ በርቱ ደስስ ይላል💓💓💓

  • @ghch53
    @ghch53 2 года назад +1

    7አረመቸነው የሚለቀቀው

  • @jannatjjaan4082
    @jannatjjaan4082 2 года назад +5

    ደቂቃውንም አስረዝሙት ቶለቶለ ልቀቁልን ቢሊስ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +3

    አሰቻለዉየ የኔ ፍቅረ አይዞህ እኔ አለሁልህ

    • @zewoldtubmedia8741
      @zewoldtubmedia8741  2 года назад

      እሺ ፋጤዋ አፅናኝኝ አመሰግናለሁ አንች ብቻ ተረዳሺኝ ግን ግንባሩን ብየዋለሁ ታያለሺ አለቀውም

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 2 года назад

      @@zewoldtubmedia8741 ክክክክክ

  • @nuratechreviews5039
    @nuratechreviews5039 2 года назад +2

    በጣም ውብ ናችሁ እራዮቼ ሰዎች ግን ኩሌ ከደፋሪዋ ወይንስ ከፍቅረኛዋ ጋር ብትሆን ይመቻችኋል ?????

    • @zewoldtubmedia8741
      @zewoldtubmedia8741  2 года назад

      እናንተ ምረጡ እስኪ ?

    • @ghch53
      @ghch53 2 года назад +1

      @@zewoldtubmedia8741 ከፍቅረኘዋጋ

  • @tti9072
    @tti9072 2 года назад +2

    👍👍👍👍

  • @LaykeMaryam-q1p
    @LaykeMaryam-q1p Месяц назад

    ጥሩ ነው ግን ባህሉን በደንብ አስተካክሉት

  • @yabatoliji6143
    @yabatoliji6143 2 года назад +3

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ደስ የሚል ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ ግን ደቂቃው ቶሎ እያለቀብኝ ተቸግሬያለሁ እርዘም ብታደርጉት ብየ ተመኘሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @ahmedmengesha5243
    @ahmedmengesha5243 2 года назад +1

    ያምራል የሌሌ ቀጥሉበት lavoch

  • @elahemoumer2976
    @elahemoumer2976 2 года назад +2

    ሞላየ የኔ ፍቅር ስወደው አውሬ ከሚበላኝ አላለም

  • @jannatjjaan4082
    @jannatjjaan4082 2 года назад +5

    ወላሂ በጉጉትነው ስጠብቀው የነበረው እንኳንም በሠላምመጣቹሁ የኔውዶች

  • @HenokMengesha-e2w
    @HenokMengesha-e2w Год назад +1

    Harif new ketlubet

  • @Tube-lv1xp
    @Tube-lv1xp 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል አስቻለው ሚስትህን ልታስወስዳት ነው ግን ድራማውን ስትሰሩ ስለ ሀይማኖት እየተጠነቀቃችሁ እላለሁ የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ በርቱ የኔ ተወዳጆች ደግሞ ቶለ ቶለ ልቀቁልን የሀገራችንን የተፈጥሮ ወበቷን በናተ እኮ ነው የምናየው

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 11 месяцев назад +1

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BELAYMengst-p6y
    @BELAYMengst-p6y 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    መጨረሻ ሳይኖረው አለቀ 🧐🧐🙈ነው ጨርሳቹህ ነው 🤔🤔🤔🤨🤨😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Год назад

    ለምን አቋረጣችሁት ለምንአቀጥሉም ደጋግሜነውየማየው ደስሲል

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @omqmlsoso
    @omqmlsoso Год назад +1

    ምነው ጥፋ ክፍል 7 ⁉️ ተለቀዋል ወይስ ⁉️

  • @seadamohammed900
    @seadamohammed900 2 года назад +2

    ክፍልሠባትን ልቀቁት ደነዞች

  • @mulgetadesale7508
    @mulgetadesale7508 2 года назад +1

    Teleyalachihu ,,,,,,kemnim bely bertuln

  • @alihsali3149
    @alihsali3149 2 года назад +1

    አየ ሞላየ ስወድህ እውነት ውይ

  • @erasameera3233
    @erasameera3233 2 года назад +1

    ሰላምእንኳሰላምመጣችሁ😃😀😃😀እደሱእያልክአስፈራራዉየአዉሬራትእያልክ😂😂

  • @AAnd-tu1xi
    @AAnd-tu1xi 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 года назад +1

    Wow❤❤❤💋💋💋🌹🌹🌹

  • @Slime-rw9sl
    @Slime-rw9sl 2 года назад +3

    ኧረ ዛሬእኮ ሐሙስነዉ ቀራችሁእሳ በጉጉት እየጠበቅሁነዉ🙄🙄

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 2 года назад +1

    ምነው የት ጠፍችሁ እንኳን ዴሕና መጣችሁ

  • @sssss651
    @sssss651 2 года назад

    ክፍል ሰባት የለም እንዴ

  • @AsdAsd-lf6up
    @AsdAsd-lf6up 2 года назад +3

    ታምራላችሁ በርቱ😍😍

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በሰላም ነው ግን የጠፋችሁት ያገር ልጅ

    • @zewoldtubmedia8741
      @zewoldtubmedia8741  2 года назад +1

      አወ በግል ችግር ምክንያት ነው !!!

    • @AaAa-rp7yh
      @AaAa-rp7yh 11 месяцев назад

      አህመድመገሺእኔጋተምሮንአየትዝታ

    • @AaAa-rp7yh
      @AaAa-rp7yh 11 месяцев назад

      ትግስትሞላንአውቃትለሁየሀገርልጅ

  • @5yyyhhhh631
    @5yyyhhhh631 Год назад

    በርቱ አሪፍ ነው

  • @AsdAdfh
    @AsdAdfh 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    እንደሱ እያረግክ ሸምግለው ያውሬ እራት አየ የልጅነት ትዝታ 😜😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @بنياسوف
      @بنياسوف 2 года назад

      ክፍል ሰባት የት አለ ፕሊስ ይለቀቅ

  • @የሺየድንግልልጅ
    @የሺየድንግልልጅ 2 года назад +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 года назад +2

    ሡበሀንአላህ፡ይሄንየዋህ፡ህዝብ፡ክፉውንአታሣየኝ

  • @AsdAsd-cu2ex
    @AsdAsd-cu2ex 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 2 года назад +3

    የሁላቺንም ታሪክ ይህ ነዉ

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 3 месяца назад +1

    ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉

  • @deguchanie9154
    @deguchanie9154 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wayinashatwayinashat3062
    @wayinashatwayinashat3062 2 года назад +1

    ክፍል 5አልተለቀቀም ነው

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 9 месяцев назад

    የኔ ወንድም የሀሰን ዋይተክሎ ፉጭት አጀቴን በላዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @dubairolla8574
    @dubairolla8574 2 года назад

    👍

  • @HassanAli-p6r
    @HassanAli-p6r 3 месяца назад

    አራዱመይፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmerMughal-dz8ow
    @AhmerMughal-dz8ow 4 месяца назад

    በጣም ደስ ይላን❤❤❤❤❤

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ 2 месяца назад

    🎉🎉❤❤ስታምሩ

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 2 года назад

    ማነው እደኔ በትዝታ ራያ የገባው ግን ይህ ነገር አልቀረም አሁንም

  • @حياهحبشي-ط4ت
    @حياهحبشي-ط4ت Год назад

    😍😍😍😍

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 2 года назад +1

    ወይኔ ስወዳችሁ እራያወች ዎው ስታምሩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @aziza1426
    @aziza1426 2 года назад

    ለምነው ቀጣይ የለለው

  • @ልእልትሀበሻዊት
    @ልእልትሀበሻዊት 2 года назад +2

    የዛሬው ይለያል በርቱ

  • @abrh1882
    @abrh1882 2 года назад +2

    አየ ትዝታ እኔ ጫማና ልብስ አልቀበልም ብየ ስንት በትር አርፎብኝ ነበር መቀበሌ ላይቀር

    • @zewoldtubmedia8741
      @zewoldtubmedia8741  2 года назад

      ኧረ ኩልየስ ሳታገራግር ቀበል አለች ዘመደ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 года назад +1

    ክፍል ሰባት እስከሚለቀቅ ጓጉቻለሁ

  • @ቅድስትነኝየራያዋ
    @ቅድስትነኝየራያዋ 2 года назад +1

    😘😘😘😘

  • @ሳለችድንግልማርያም
    @ሳለችድንግልማርያም 2 года назад +2

    አስችለው ኩሌየን አሳልፈህ ሰጠሃት😥😂😂

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 года назад +1

    አቡነ ዘበሰማያት አሉ ጭፈራ ቀጠሉበት ቱ ሞቴ ነው አይይይይ ውልዴ መጎሚያ

  • @GgfFyf-b4q
    @GgfFyf-b4q Год назад +1

    ወይ😢❤