የአሕዛብን መንገድ አትማሩ Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 45

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ትምህርትህ የሚያወጣ ጸጋ አለው ሕይወት አለው ይለውጣል !!!!

  • @tigisthailuasfawossen6312
    @tigisthailuasfawossen6312 4 года назад +3

    Sweet teaching like drips of honey! Ye- Egzhiabher Kal bayinor indet yikon neber...so grateful!!!

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 3 года назад

    Amen Amen! Paster God bless you more and more 🙏🙏🙏

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ዘዘ

  • @nigatmengiste9313
    @nigatmengiste9313 4 года назад

    እየሱስ ጌታ ነው አሜን ሃሌሉያ

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 4 года назад +7

    አሜን ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ሲመራ ተራራው ሜዳ ይሆናል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡፡

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @desta5885
    @desta5885 4 года назад +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። በጣም ተጠቅሜአለሁ። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።

  • @titibekele638
    @titibekele638 4 года назад

    Thank you pastor god bless you more

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 4 года назад +1

    መንገዳችን ከተበላሸ ፍጻሜአችን አስከፊ ነው የሚሆነው ማንም ሊያስተካክልውም አይችልም እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር እኛንም ጌታ ይርዳን ♥

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 3 года назад

    Ameen ameen tabarek ye egeziabehere sew

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 4 года назад

    Ameeenn Ameeenn halaluya kibire La geta yihun tabarek Pasetr

  • @richsint9440
    @richsint9440 4 года назад

    ተባረክ ፓስተር እያሱ

  • @zenashderso4364
    @zenashderso4364 4 года назад

    Amen amen

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 4 года назад

    Ameeenn Ameeenn halaluya

  • @hanabelay4519
    @hanabelay4519 4 года назад

    እግዝአብሄር ይባርክህ

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    ሻሎም ፓስተር ኢያሱ

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 4 года назад

    ZEMENEH YEBAREK AMEN.

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 4 года назад

    Amen amen bless you

  • @zelalemalemu4313
    @zelalemalemu4313 4 года назад

    e/r ybarkih mengedihin yakinaw

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад

    GBU more and more

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 4 года назад +3

    ለዚች ቀን ያደረሰን እግዝያብሄር ይባረክ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 4 года назад

    ትልቅ ትምህርት መሰረት የሆነ

  • @meronmero7966
    @meronmero7966 4 года назад

    Amen Amenn Geta yirdan

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 4 года назад +1

    አሌሉያ አሜን አሜንንን ተባርክ ፓስተር

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 года назад

    አሜን አሜን አሜንንን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @onegod4395
    @onegod4395 4 года назад +2

    ተባረክ ወንድሜ እያሱ.. ይሄ ለኔ የመጣ መልክት ነው

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 4 года назад

    atamitii gamaden sii dhagaahaa... sagallee waqayoo sirii... qulqulluu nuu dhiyesitaa... ebifamii bayee naa fayadaa jirtaa!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 года назад

    Amennnnnnn pasterye tebarekilign

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 4 года назад

    Amen amen hallelujah

  • @paolosuquet9273
    @paolosuquet9273 4 года назад

    AMEN GOD bless you .

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 4 года назад

    Amen. May god bless you pastor.

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 4 года назад

    አሜን ሀሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cc1ww2iy7j
    @user-cc1ww2iy7j 4 года назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 4 года назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @rainman1775
    @rainman1775 4 года назад

    GOD bless you pastor what an awsome teaching. You are an amazing preacher.

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 4 года назад

    ተባረክ ፓስተር !

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 4 года назад

    ፓስተር፡ቆየክ፡ቶሎ፡ቶሎ፡ላክልን፡
    ባተ፡የተጀመረ፡በዘርክ፡ይቀጥል፡ብሩክ፡ነህ

  • @kidisttesema9271
    @kidisttesema9271 4 года назад

    ፓስተር እያሱ እባክህን እንዴት ላግኝህ

  • @haset4107
    @haset4107 4 года назад +2

    ጽድቅ ማለት ምን ማለት ነው?።።
    አስቀድማችሁ ጽድቁን እሹ ሌላው ሁሉ ይከተላችሀል ይላል

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 года назад

      አድርጉ ያለንን ነገሮች( የርሱን መንገድ መከተል) መሰለኝ ፅድቅ መልካም መልካሙን መስራት ከክፉ መንገደችን መመለስ ። የራሴ ትርጉም ነው ግኝ በገባኝ መሰረት

  • @nigatmengiste9313
    @nigatmengiste9313 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን