የተሸከምኩት ስም Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 46

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 2 года назад +1

    ሁልጊዜ እግዚአብሔር ወደ እሱ የተጠጋውን ሰው ስም ብቻም ሳይሆን ተግባሩን ጭምር ይቀይራል ።ክብር ለስሙ ይሁን !!
    ጌታ ይባርክህ ፓስተር !!!

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 года назад

    ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶአብዝቶ ይባርክህ በዉነት !!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennn Amennn eyesus geta new enkuwan yesu honiku simu yibarek🙏🙏🙏 paster tsega yibzalik tebarek abate

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад

    አሜን አሜን አሜነን ብዙ ግዜ በአለሑበት አድርጎ እየተናገረኝ ነዉ። የናዝረቱ እየሡሥ ሥሙ የጠላትነ ምሽግ ያጠቃል።

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 года назад

    ተባረክልን ፓስተር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 2 года назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው💪🙏

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @Mcf563
    @Mcf563 2 года назад

    Tastemraleh tmekraleh tgestemalh bsbketh mulu wengel nehe mtsebkew ena ewedhalehu mata mata sbketn esemalw tebarek ❤❤❤

  • @MariaMaria-gq8ou
    @MariaMaria-gq8ou 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @ariam8984
    @ariam8984 2 года назад

    Amen Amen Amen. Eilll eilll eillll 🙏❤️

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።g

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 2 года назад +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @salemmelese2347
    @salemmelese2347 2 года назад

    Amen amen simu yikedes lemlimligm stega yibzalik

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 2 года назад

    Pastor Eyasu geta abzito yibarkh.

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 2 года назад +2

    Amen Amen God Bless You More & More

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад

    ጌታ ይባርክልን ፓስተር እያሱ

  • @liyagashaw549
    @liyagashaw549 5 месяцев назад

    አሜን ተባረክ ከነ ቤተሰብህ።

  • @alem8640
    @alem8640 2 года назад

    God bless you pastor

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @tip7876
    @tip7876 2 года назад +1

    ድንቅ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @genet1009
    @genet1009 2 года назад

    ሀሌሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁንለት !!!
    ዘመንክ በክብር ይለቅ pastor

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen

  • @meskeremmuka7099
    @meskeremmuka7099 2 года назад

    God Bless you, Pastor!😄

  • @danielberu1907
    @danielberu1907 2 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙው ቃል ይሙላህ...! ❤️

  • @meheretaraya7940
    @meheretaraya7940 2 года назад

    Abezeto Yebarekehe

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 2 года назад

    Amen ❤

  • @bsratghide501
    @bsratghide501 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን እየሱስ ስሙ ይክበር

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 года назад

    God bless you

  • @rahelgetachew3640
    @rahelgetachew3640 2 года назад

    Geta yibarkih!

  • @rb2782
    @rb2782 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 እውነት ነው የከበረ ስም ለሚዱኑ የሕይወት ሽታ ለሚጠፉ ደግሞ የሞት ሽታ የሆነው ስም ተሸክመናል አምኖን ያሸከመን ጌታ ስሙ ለዘልአሉም ይባረክ 🙏🏼
    ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽

  • @teshomemeja8805
    @teshomemeja8805 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ መጋቤ ኢያሱ! በትምህርትህ እባርካለሁኝ ። ስለውላይታ የውንጌል መቀጣጠል በተናገርከው ላይ ጣልያኖች ሲመለሱ አስር ሼህ ሆነው ጠበቓቸው እንጂ አልተበተኑም ( Fire on the mountain) ምሽኔሪውችን መርተው ወደ ወላይታ የውስዱውቸው አባት አቶ ብሩ ዱበለ ይባላሉ። አባባ ዋንዳሮ የውላይታው ሐዋርያው ጰውሎስ በመባል ይታውቃሉ።
    ጌታ ይባርክህ!!

  • @behayilumeshesha3849
    @behayilumeshesha3849 2 года назад

    አሜን ተባረክልኝ

  • @MariaMaria-gq8ou
    @MariaMaria-gq8ou 2 года назад

    🙏💊💉🗝🤩❤❤❤amen Amen Amen Amen

  • @helenberhane4623
    @helenberhane4623 2 года назад

    ስወድህ

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 2 года назад

    Tebarek pastor

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 2 года назад

    አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ሃሌሉያ

  • @helenberhane4623
    @helenberhane4623 2 года назад

    ይገባኛል ስታስተምር

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 года назад

    Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 года назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!!!

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 2 года назад

    Amen amen Jesus is Lord Jesus is My Savior! TEBAREKU PASTOR!

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 года назад

    የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 9:13 ሐናንያም መልሶ። ጌታ ሆይ፥ በኢየሩሳሌም በቅዱሳንህ ላይ ስንት ክፉ እንዳደረገ ስለዚህ ሰው ከብዙዎች ሰምቼአለሁ፤
    14 በዚህም ስምህን የሚጠሩትን ሁሉ ለማሰር ከካህናት አለቆች ሥልጣን አለው አለ።
    15 ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤
    16 ስለ ስሜ ስንት መከራ ሊቀበል እንዲያስፈልገው እኔ አመለክተዋለሁና አለው።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 года назад +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያስፋልህ💖💖💖

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 года назад

    15 ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 года назад

    ኦሪት ዘፍጥረት - ምዕራፍ 32:28 ፤ አለውም። ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።

  • @tigestamenamenamenyouareth382
    @tigestamenamenamenyouareth382 2 года назад

    💒🙏🤍❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 года назад

    Pastor, how this is true! ie persecution of God's people! My father was persecuted for his FAITH. I am from Southern ETHIOPIA. He and some others were put in jail for following Protestant FAITH. To make long story short, after spending about 4 yrs in perison came home and died shortly after. This story is told in book called: LIFE TESTED BY FIRE by MS Bekeletch Bachore.