የመለስ ዜናዊን ስም መቀየር ጥቅም አለው?/ ከምርጫው ራሱን ያገለለው ሰው ተመርጧል / ለድሃዋች ዓለም ሊደርስላቸው ይገባል- ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #አውሎማለዳ#ሰኔ16#2013ዓም

Комментарии • 108

  • @HH-sw6sf
    @HH-sw6sf 3 года назад +16

    I Miss Ethio Forum media
    ትግራይ ትስዕር

  • @oro298
    @oro298 3 года назад +3

    አዉሎ ሚድያ ውስጤ ነው

  • @tiftyaletaem6699
    @tiftyaletaem6699 3 года назад +7

    You don't have to be from Tigray to know that Meles talked less,worked hard, prioritized people lives, our economy, borders and ethnicities were all respected and worked for these ungrateful people until his death .They can rename whatever they want but his legacy is written bold in history and we will continue to miss him dearly.

  • @teweldeberhantzeggai7854
    @teweldeberhantzeggai7854 3 года назад

    Thank you!

  • @nannibrhanu2108
    @nannibrhanu2108 3 года назад +19

    የስም መቀያየር ለውጥ አያመጣም ። መለስ ዜናዊ በእያንዳንዱ ትግራዋይ ልብ ውስጥ ነው ። ስለዚህ ስሙን ከግድግዳ ላይ ማንሳቱ ለውጥ የለውም ። መሽረፈት ቢቸግረው ነው ክክክክክክ

    • @hlfeytafere3532
      @hlfeytafere3532 3 года назад

      የመቀለነው የቀየረው ? መልየ መዳኒት ነፍጠኛ መተም ኣላሳርፍም ኣልህ ይገርማል 😘😘😘😘😘

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ

    መለስ በትግራይ ህዝብ ልብ ለጥንት አለም።ስዘከር ስከብር ይኖራል

  • @aaasss9842
    @aaasss9842 3 года назад

    ለማንኛውም እግዚኣብሔር ይጠብቅህ እውነት በሌበት ሀገር ነውና ያለወሄው

  • @mapi1785
    @mapi1785 3 года назад +24

    የመለስ ስም ቀየሪሩ አልወቀየሩ የሚያከብረው ዉለታውን የማይረሳ ህዝብ አለው ከተከበረ ህዝብ የተገኝ ንጉስ ነው በበክቶች ተጠራ አልተጠራ ችግር የለም

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 3 года назад +7

    ቅናት መሌ መቃብር ውስጥ ሆኖም ይፈራል እና እንቅልፍ ስለነሳቸው ነው

    • @eritrealovely3638
      @eritrealovely3638 3 года назад

      እውነት ነው መለስ ጅግና ሰው ነበር ። ግን የ እግዚኣብሔር ፍቅድ ሆኑ ከዚህ ምድረ ወደ ሰማይ ሄድ ።

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +4

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 3 года назад

      Kidane meheret tedefachew hulachewen except tigray hezb ,arawitoch

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 3 года назад +2

    ተቀየረ አልተቀየረ በኢት,,,,,,,,,ያ ልብውሰጥ ነው ሁሌ ጀግናው

  • @heliguwaladwa3400
    @heliguwaladwa3400 3 года назад +1

    Melaaa ma hero

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +15

    ያብይ አህመድ ና ቡችሎቹ ለመለስ እና ለትግራይ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ አሁን አደለሜ የጀመርው ከዛሬ 3 አመት ጀምሮ ነው ቀየርው አልቀየር መለስ ዜናዊ በ10 ሚሊየን የትግራይ ልብ ውስጥ ይኖራል እንዲሁም በብዙ የኢትዮጲያ ብሄር ብሄርሰቦች ልብ ውጥም እንዲሁ ይኖራል በጥቅሉ መለስን በምንወደው ልብ ውስጥ ለውጥ ለሁልጊዜ ይኖራል በሚጠሉት ደሞ በጨጉዋራቸው ውስጥ ይኖራል የመለስን ስም ቢፈገፍጉት ተፍቆ የማይለቅ መሆኑን ለመናገር እወዳለሁ መሌ ሁልጊዜሜ በልባችን ውስጥ ትኖራለህ ትግራይ ላይ ያንተ ፎቶና ሀውልት ብቻ ነው የሚገኘው ከትንሽ ጊዜያት ቡሀላ መሌ ታሪክ ሰርቶ መሞቱ በኢትዮጲያም ህዝብ ይሁን በአለም ህዝብ ቁልጭ ብሎ ይታወቃል የአባይን ግድብ ጅማሮ የመለስ ስም በግባር ቀደምትነት ይጠቀሳል እንዲሁም ታሪክ የሰሩበት ቪዲዮ ብዙሀን እጅ ላይ ይገኛል መለስ ጀግና

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 3 года назад +1

      መልካም የሰራዉን አክዲም
      አወ ሰሪቷል
      በዛዉም ልክ የሰዉ ደም በልቷል
      አብይ ደሞ የዲሆች ጥላት ሰዉ ከማስጨረስ ዉጭ ሌላ ነገሪ የለዉም አላህ ያጥፋዉ

  • @AbcdAbcd-pc8ds
    @AbcdAbcd-pc8ds 3 года назад +4

    እመኑኝ በመለስ ዜናዊ ስም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦላቸው የተሰሩ መሰረተ ልማቶችን ይቀይራቸዋል።ምን አይነት ህመም ነው መስራት አልቻልክም ግን በሰሩ ሰዎች መበሳጨት ይገርማል

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 3 года назад

      አብይ እኮ ምንም አይሰራ ሰዉን ከማስገደል ዉጪ መቸ የተማረዉን ያንሳዉ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 года назад

    ምን መቀየር አስፈለገ በሱ ስርአት በነደፈው ገዥ ነኝ ተብሎ ተቀምጦ የሚገዛውንም ህዝብእየከደለ።የተምታታበት ነውየተቀመጠብን ባክህ እድሜውይጠር የኑፁህደም ጎርፉሁኖይውሰድህ ማለለትውጭ ምንእላለሁ።

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 3 года назад +2

    በቄ ሰውጠፍቶናል አፋልገን የ ኢትዮፎሮም ንጉስ አፋልገን 3ቀን አድርጋል የምታውቀው ነገር ካለህ እባክህ መልስእንጠብቃለን

  • @elenifeyisa2696
    @elenifeyisa2696 3 года назад +1

    Meleseye rest in peace

  • @ليسالييسا
    @ليسالييسا 3 года назад

    Ethio forum🙏🙏🙏🙏

  • @hopelove5100
    @hopelove5100 3 года назад

    Abiy Egezeabehair lebona yesetehe.

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 3 года назад

    ሰላም ላተይሁን በቄ

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 3 года назад +3

    Melese besrawe sera selemikenu rasachewe mesrate selmayechelu newe ::

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 3 года назад +1

    የህፃን አሰተሳሰብነው በአፍሪካበአለም ልብውስጥነው ጀግናውአልማዝውድ በአለም ልብውስጥ ያለጀግና መቀየር አይደለም ኡነተኞስምወርቁመለስሲባል የቤትሰሙ አሁን የወጣለት ስም ነው ኪኪኪኪኪኪሀሀዋዋዋዋዋዋ

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 3 года назад +1

    Meles Zenawi’s academy name change is a reflection of colonel abiy Ahmed bitter hatred towards Tigray people as a hall. Once Tigray comes out of the quagmire, naturally everything will go back to normal. Regardless, self determination of the people of Tigray is paramount.

  • @yrddijk8936
    @yrddijk8936 3 года назад +1

    አዬዬዬዬ እችምድር !!!!?

  • @AbcdAbcd-pc8ds
    @AbcdAbcd-pc8ds 3 года назад +3

    መለስ አካዳሚን አይደለም ስላሴ የተቀመጠውን አፅሙን ያቃጥሉት ።ወደዱም ጠሉም 27 አመት መርቷል ከዛም በላይ አለም ጠቅላይ ሚኒስትር ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን በችሎታቸው ያውቃቸዋል አክብሮትም ሰጥቷቸዋል።የትግራይ ህዝብ እንደሆነ በምንም ሁኔታ ወደ ኋላ የሚመልሰው ሀይል የለም።ይህ የተሸናፊዎች ተግባር ነው።

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 3 года назад

    Abiy ahemed TEGERAYEN AKELALEHU BELEHE TESENTEKEHE LETEMOT NEW
    MELES MALET BEYANDANEDU ETHIOPIAWEY YELET KELET NUROWE LAY MELES MENFES NEW SEM KEYERU ALKEYERU NOTING

  • @lensami2970
    @lensami2970 3 года назад +2

    በቃሉ ሰላምህ ይብቃ እግዚአብሔር ይጡብቅህ የመለስ ስም ተቀየረ አልተቀየረ ለውጥ አያመጣም አንዴ በህዝቡ ደም ገብቷል በመለስ ግዜ ኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነባትና አንድ ሰው ሳይሞት ኢትዮጵያ በእድገት እየገሰገች የነበረች አገር መሽረፈት አፈርሳት ትግራይን አይመለከትም ይብላኝ ለኢትዮጵያውያን ትግራይ ታሸንፋለች በእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @AbcdAbcd-pc8ds
    @AbcdAbcd-pc8ds 3 года назад +3

    መለስ አካዳሚ የተሰየመው ከህልፈቱ በኋላ ነው የሱ ፍላጎት አይደለም።ይህ አካሄድ የሚጠበቅ ነው የአጠባው አንዱ ፕሮጄክት ነው።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 года назад +7

    ክቂመኛ መንግስት ምን ይጠበቃል? 🐼ኢሳያስን ለማስደስት
    ምን የማይንበረክክው ነገር አለና
    ነገም የሱ ድራሹ ይጠፋል😎

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 3 года назад

      ምንከይሳያስ ሰቀለህ እራሱ ቅናተኛ ፈሪ ድሀ ደግ የበታሽነት ስሚትየተተናወጠው በዛርመፈስየተቀመጠ አይደል ።

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 3 года назад

      ገና መቃብሩ ይፈተሻል የዚህ የ666

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 3 года назад

      @@AbdissaAgga1500 የያዘህ አጋንት እኮ እውነት ነው መቃብር ቀርቶ እያረድክ ስጋእየበላህ እያየን አይደል ምንምአይገርምህ እስክትወድቅ መደፉደፍ ያጋንት ብሀሪነው።

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 3 года назад

      @@AbdissaAgga1500 እሽ ይፈተሽ🥺
      የሱ ሲፈተሽ የዛ ኮተት አባትህ
      ይቃጠል ቢልህስ አለቃህ😳 ጋርቤጂ🐮

    • @genetisaak8371
      @genetisaak8371 3 года назад

      @@AbdissaAgga1500 bekele, bekele, bekele , matreba neh

  • @hosiyaabel6891
    @hosiyaabel6891 3 года назад

    በቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ኢትዮ ፎርም ጠፉ በሠላም ናቸው

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 года назад +1

    አወ ጥቅም አለው!!!አጋንንቱ መለስ በኢትዮጵያ ምድር ስሙ ሊታወስ አይገባውም::

    • @hlfeytafere3532
      @hlfeytafere3532 3 года назад

      መልየ ምንድነው ያረጋቹ ?

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 года назад +2

    Meles tarik yesera jegna new

  • @christinavicky1946
    @christinavicky1946 3 года назад +2

    Menem biyadergu ye Meles sem be alem be keber yeteral mekegnoch

  • @norhwhab3757
    @norhwhab3757 3 года назад

    መጀመርያ ኢትዮ ፎረም እንካን በሰላም መጣቹ ተጨንቀን ነበር

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 3 года назад +2

    አብይ አህመድ የትግራይ ሕዝብ ምን አይነት ጥላች ሲለለው ነው

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 3 года назад

    Abiy lutewe ena brrameru nega demkeche megedele albachewe ::

  • @TG-ek5bu
    @TG-ek5bu 3 года назад

    የአፍሪካ ልህቀት!!! እንኳን ለአፍሪካ ለራስዋም ብቃት እንዳይኖራት በአንድ ወረበላ ሆናለች ያውም ተምሬአለሁ በሚል ቅል ራስ ያለብቃት የሆኑ መሪዎች ይኸው ከደርግ ጊዜ በባሰ ሁኔታ አብቅተዋታል

  • @soyraemba4191
    @soyraemba4191 3 года назад +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    መሳቅያ ምርጫ

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 3 года назад

    ምን ያድርግ እህ መሃይም ከነቡችሎች የመለስን ስም ሲያዩ ህወሓት ትዝ ይላቸዋል እየታጨዱ ስለሆነ

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    Denkoro denkurekur ye afrika hezb enkuan korona lelam besheta kezeh meder yatefachew kotetam denkoro lemanoch

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 года назад

    as a journalist ,u don,t have say ,prof or Dr ,please

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 3 года назад +1

    ከከከከከከከከከከከከከ ትግራይ ሕዝብ እየ ጨፍጮፍ ምሪጮ እላላ

  • @smumd
    @smumd 3 года назад

    ሰላም
    አይይይይይይ
    😂😂😂😂

  • @letebirhanatsbeha5774
    @letebirhanatsbeha5774 3 года назад

    ኢትዮጵያ የመለስ ስም መቀየርዋ ኣይገርምም የመለስ ራኢ በያንዳንዱ የትግራይ ህዝብ አእምሮ ውስጥ ነው ያለው ከትግራይ ብልፅግና ባንዳዎች በስተቀር ስለሆነም ቀየሩት አፈረሱት በትግራይ ህዝብ ለውጥ አያመጣም። የመለስ ስራ ኣእምሮው የደነዘዘው ሁሉ ሲነቃ ያኔ ይገለጥለታል። እንዳታስቡ ለተኛቹህ መልካም እንቅልፍ።

  • @getachewhaileselassie9389
    @getachewhaileselassie9389 3 года назад

    አወሎ ሚድያ ሰለ የኢትዮጵያ ወታደሮች የተደመሰሰው አና የተማረከው የአለም ሚድያ እየዘገቡት ናቸዉ ምነው እናንተስ ሳትዘገቡት ቀራችሁ

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 года назад +1

    አብይ መንግስት ከሆነ ደክቶ የትኛው ብሄር ነው ያላለቀሰ ወንድሙ እህቱ አባቱ እናቱ ተገሎበት ያላለቀሰ የለም አንዱን አንዱ እየገደለው ነው እኔ ይህ አልደረሰብኘም የምትል ካለህ ነገ ሲደርስብህ ለካ እውነት ነው በዚህ አፈቅቤ መንግስት ባዘን ያልተነካ የለም ትላለህ ዛሬ በየትኛውም ክልል ሰው በነጻ መዛወር አይችልም ትንሸ አማራ ክልል ይሻላን በተለይ ኦረሞ ክልል አማራ ከሄደ እነዚህ አረመኔ ጋሎች ወዲያውኑ ነው የሚገሉት።

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 3 года назад

      አማራ በኦሮም ብገድል የፅዬን ሕዝብና መሬት በድሉ ለዘላአለም ሰላም አያገኝም አማራ ዘላአለም አያለቀሰ ይኖራል የንፁሕ ድም ይፍረዳል አሺ የጉሬቤት ሰው

  • @Tsegabeyene
    @Tsegabeyene 3 года назад

    Abayin yedefere bichegna meri

  • @atsedeweldeghiorgistessma9176
    @atsedeweldeghiorgistessma9176 3 года назад

    የመለስ ዘይናዊ ሲም ተቀየረ አልተቀየረ ምን ግዚየም በኢትዮጵያ ወደርየለለው ስራ የሰራ መሪ ነው አሁን ያሉት ሚንስትሮች ተላላኪወች እንጂ በስልጣናቸውየሚወራላቸው ባለስልጣናት አይደሉም አፋቸው ዘግተዉ የተላላኪነት ስራ የሚሰሪት ናቸው እንጂ በተማሩት የሚተማመኑ አይደሉም መለስ ግን በተማረበት የተማመነ በለስልጣናቸው በተማሪት ትምህርት የተማመነባቸው ነበሩ ነበሩ አሁን ግን 0000ናቸው ባዶ ባዶኢትዮጵያዊያን

  • @mulugetaabraha4767
    @mulugetaabraha4767 3 года назад +1

    በኢሳያስ ኣካዳሚ ቢቀየር ነበር የሚያምረው : ደደቦችን ለማሰልጠን

  • @destalove2343
    @destalove2343 3 года назад

    የመለስ ስም መቀየር የትግራይ ህዝብን ታሪክ ሳይስቀር ጠርጎ የማጥፋት ዘመቻ እንደ ተያያዘ ኣንዱ ማሳያ ነው እንጂ ምን ግዜም ኣደለም ኢትዮጲያ ኣፍሪካም ስለመሪ ከተነሳ መለስ መዘከር ግድ እንደሆነ ኣለም ምታቀው ሃቅ ነው

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 3 года назад +4

    አብይ አህመዳ ውራዶ ዳንቆሮ ነው

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 3 года назад

    ኦሮሞ ነኝ፣
    ምርጫ ቦርድ የብልጽግና እና የአዚማ ወኪሎች ናቸው , ሰፊው ኦሮሚያ ውስጥ አንድ ፓርቲ እንዲወዳደር ያደረገው ምርጫ ቦርድ አይደለም እንዴ?

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 года назад

    ለመለስ *ዘራዊ* ፡ አባቱ ዲያቢሎስ ፡ በስሙ ፡ የሰይጣን አካዳሚን
    *"መለስ ዘራዊ አካዳሚ"*
    ሲል ሰይሞለታል።

    • @hayu9681
      @hayu9681 3 года назад

      የመለስ አካዳሚማ ነው አብይ እብድ ደስ ስላለውና ስላለው አይደለምኮ ! ህዝብ ነው የሚወስነው እኔ በበኩሌ እንደዛ ነው የምለው!

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 3 года назад

    የ21ኛ ክ/ዘመን ነብሰ ገዳይ ውርደታሙ ኣቶ ኣቢይ ኣህመድ የብልሁ መለስ ዜናዊ ሌጋሲ ቢንከባብ እና ጥበቃ ቢያደርግ ነበር የሚገርመን እንጂ የመለስን ተቋም በሌላ ሥም መቀየሩ ምንም ሊገርመን ኣይገባም።

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 3 года назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ልክ ኤርትራ ውስጥ ሰው መደብደብ ተጀምረዋል እባካቹ ተጠንቀቁ 😔

  • @yenekonjo2314
    @yenekonjo2314 3 года назад +1

    Meles sim bikeyer bayikeyer ayigerimim tetekami honachiwal abiy ☻👹🦀ayafrim berasu sim yareg yihonal.tgray hager nat no more Ethiopia ☻👹🇪🇹🇪🇹👎👎👎👎

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 3 года назад

    ኣየ ኢትያጅያ ህዝቦች ካሃድዎች ለመለስ ያልሆናቸ ለትግራይ ህዝብ የገደላቹ ለማን ልትሆኑ ነው እሳት ይዝንብላቹ ፈጣሪ ክፍዎች

  • @bekizeru7155
    @bekizeru7155 3 года назад

    Lezi

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 года назад

    ለመዘመናት መቅመል ልመና ሌባነት ክህደት ባንዳነት ውሸት ፈርጣጭነት ጂብነት መቅመል የሌላው መሬርት ርስት መቀማት ውርደት ሞት ለትግራይ 2.5 ሚሊየን ህዝብ ታሪኩ መሰረቱ ጌጡ ባህሉ ውረደቱ ሳይሆን ይህንን ከጠኔ ከዘላለም ከክህደት የሚፈወሱ ለብቻቸው አጥረን ስንቀጠቅጣቸው ነው

  • @etsaygkirstos1558
    @etsaygkirstos1558 3 года назад

    Fetari ytebkh teregnaw anteendathon

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 3 года назад

    አብይ ሱዳንጋ ሊደራደር ነው እንዴቶ በምን መስፈርት ??? 👀

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 3 года назад +1

    Amara wushetam kehadi ketafi buda yebhereseb telat egzieabiher yatfachu amen 👹👹👹

  • @kidanhagos5809
    @kidanhagos5809 3 года назад

    ምርጫዉ ፡ ምን ፡ አዲስ ፡ ነገርይዞ ፡ ይመጣ
    ይሆን ፡ ትግራይ ፡ ሓገር ፡ ሆና ፡ ትወጣለች
    ኢ/ያ ፡ ስትመርጥ ፡ የትግራይ ፡ ሓይል ፡ ሲቆርጥ ፡ ዉላል ፡ መለስ ፡ አባይን ፡ የደፈረ ፡ ጀግናነዉ ፡ እንደ ፡ አብይ ፡ ጨቅላ ፡ መሪ ፡ አይደለም ፡ ወሬ ፡ ብቻ

  • @letebirhangezehne1063
    @letebirhangezehne1063 3 года назад +2

    Tegaru Heroes they don't want to call their names by Abiy or Ethiopian killers. So We are happy our heroes only for Tigray Tegaru okay. Abiy killer denkoro Ahiya yahiya lij soon God will punishing you don't forget what you did for Innocent people of Tigray .

    • @ayeletefera8169
      @ayeletefera8169 3 года назад

      በደርግ የጠላነው ስህተት ዛሬም ተደገመ የመለስ አካዳሚን ስም መቀየር ለእኔ ጣይቱን ወደ አውራሪስ እንደ መቀየር ነው

  • @helenmeressa6531
    @helenmeressa6531 3 года назад

    The Psychopath Abiy Ahime, can change the name of the Hero Pm. Meles ZENAWI but he won't deny his legacy from the peoples heart and from his damhead. When he sees Abay gedeb or others he will remain him The Hero MELES ZENAWI.

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 3 года назад

    Ethiopia chereqa mrchachu chereba hulun neger yenanten
    Ye 21 kfle zemen ? Amara 21 zemen adelemm 14 kfle zemen new
    Mrchaw yawekachu be meles zenawi new zeleaalem sitwashu
    Mn hona new Tigray ke nante lumutoch menor yefekedechiw ? 👹👹👹

  • @k.tadesse105
    @k.tadesse105 3 года назад

    Bekalu! I have been following your reporting for so long. You are so biased towards TPLF-so much so that you go to the extent of leaking their boots with the view to portrait them as super heroes. This is as if they didn't reach Addis in 1991 on the full support of the Amhara peasants and the Eritreans. Yet TPLF betrayed both and the reward to them was humiliation and genocide towards Wolkait and Kobo Amharas. Why don't you join TPLF at the front if they are so dear to you? By the way how much are you paid for your service? Shame on you!!!

  • @solomonshiferaw4748
    @solomonshiferaw4748 3 года назад +1

    Meles's name should be changed! Because Meles is Devil.