"አብራኝ የነበረችዉን ሴት እንደዛ ሲመቷት ደነገጥኩ" … አስገራሚ ገጠመኞቻችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 70

  • @beletetube_
    @beletetube_ 10 месяцев назад +12

    የኑቲ አደናቂዎች

  • @aziza2714
    @aziza2714 10 месяцев назад +4

    የምር ልጅቷ እርጋታዋ ደሥሥትል ሁለታችሁም ደሥየምትሉ ልጆች🥰🥰እኔም አጋጥሞኛል ቦርሳየን ስልኬን ብዙ ነገር ወስደውብኛል ሌቦች እመኪና ውስጥ ማታ በረራዬ ሁኖ ቀን ላይ ወስደውብኝ የሆነ የሚያሥፈልገኝ ወረቀትና 10 ብር ኪሤ ውስጥ ከተውልኝ ከባነንኩ በኋላ አገኘሁት የምር ሴትና ወንድ ናቸው ሌቦቹ የሚያፈዙበት መንገድ ከባድነው

  • @agddag4626
    @agddag4626 10 месяцев назад +3

    ቤት ሲገዛ?? ወዴት ጠጋ ጠጋ አሁንማ ችኮች ይሯሯጡብሀል ጠቀቅ በልል

  • @mariamHellen-y9u
    @mariamHellen-y9u 10 месяцев назад +1

    በጣም ነው ያሳቅሸኘ

  • @Eth548
    @Eth548 10 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ጥምረት ነው

  • @khalidmuhammad7716
    @khalidmuhammad7716 10 месяцев назад

    part 2 ... 3....4

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 10 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ጭውውትነበር ተመችታችሁኝ ነውያየሁት

  • @alebotube
    @alebotube 10 месяцев назад +3

    እርጋታሽ ደስ ይላል ዩቲ ያደነዘዙህ እፅዎቱ ላይ ይደገምበታል ባህላዊ የባህል ሀኪሞች ናቸው የሚደግሙት ደብተራዎች ናቸው ለወደፊቱ ከቤት ስትወጣ ውዳሴ ማርያም ፀልየህ ውጣ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 10 месяцев назад

      አይ ቄሶችንም አደንዝዘው የሰረቁ ሰምተናል ውዳሴ ማርያም አያውቁም ብለህ ነው ??

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 10 месяцев назад

      Ewnet new

    • @alebotube
      @alebotube 10 месяцев назад

      @@AlemTeka-ej3yq ወንድሜ ቄስ ድካም የለበትም ያለህ ማነው ውዳሴ ማርያም ፀልዬ የአምልኮ ስግደት ሰግዶ የሚወጣን ሰው በፍፁም አያደነዝዙትም

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 месяцев назад +1

    ቀጥሉበት የኔ ቆንጆዎች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sankura1st
    @Sankura1st 10 месяцев назад

    ደስ ምትይ ነሽ❤ ግን ልጁን ጠበቅ አርገሽ የዢው

  • @saday1261
    @saday1261 10 месяцев назад

    ደስ ስትሉ

  • @yusufnurhussen2194
    @yusufnurhussen2194 10 месяцев назад +2

    Nute gen yachn Aberahe yemtserawen leje Ametate hule geez betam new mentebekate wey selaltekebabach new Yehen Kante Antebekem please please Ametate bante bet.

  • @eusaentertainment1927
    @eusaentertainment1927 10 месяцев назад +1

    Nuti አይንህን በቦክስ ከመቱህ በኋላ ነው ሶስቱ 7 የመሰሉህ እንጂ ባንድ ፍሬ ልጅማ 7 ሆነው አይመጡብህም............Sorry to say this am just for kiddng.

  • @mahihani
    @mahihani 10 месяцев назад

    እኔም አሁንም ሲጮህ የራሴንና የልጆቼን ፓስፖር ይዤ ነዉ ምሮጠዉ የቤት agreement 😂😂😂😂ብቻ ያስቃል

  • @gerumshoagengata7299
    @gerumshoagengata7299 10 месяцев назад

    እኔም እንደ አንች ሆኛለሁ ስዎቹም አይነግሩም አስቀደመው አዲስ ለመጣ ስው የማይታውቅ ነግርን መንገሩ ጥሩ ነው

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 10 месяцев назад

    እኮን ደና መጣህ 5:05

  • @masreshamolla1090
    @masreshamolla1090 10 месяцев назад

    dibush kali akerarebesh, ergatash des yilal telegram account weyem be messenger mereja enlewawet

  • @FikrteHailemariam-rv2zt
    @FikrteHailemariam-rv2zt 10 месяцев назад

    ይቀጥልልን please 🙏🙏🙏🙏

  • @nigatunigatu
    @nigatunigatu 10 месяцев назад

    Hye kali,,,I love you,,,series 🥰
    Please say something !!

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 месяцев назад +1

    Ebakachu part ፪

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 10 месяцев назад +1

    እርጋታሺ ደስ ይላል እና ቀጥይበት ወደ እርጋታሺን አተ ደሞ ስወድህ አላህ እርሜና ጤጣና ይስጥህ እሺ❤

  • @dastabekela
    @dastabekela 10 месяцев назад +1

    ጥንዶች ብትሆኑ ይማቻል ሁለታችሁም አንድ አታሰሰብ አለ

  • @lamrotayele8739
    @lamrotayele8739 10 месяцев назад

    yene konjobetam new yazenanashign

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 10 месяцев назад +1

    ያች ቆጆ ልጂ የት ጠፍች ቀጣይ አምጣልን አተ ደኩተረ

  • @guregna2127
    @guregna2127 10 месяцев назад +1

    እሄ ልጅ ግን ምን አስቦ ነው? መፅሃፍ 800 ግዙና ቻናላችሁን አስተዋውቅላችዋለው ብሎ በሙድ ላሽ አለ ማለት ነው? ሿሿ ሰራን ማለት ነው? ይመችህ አረዳ ነህ

    • @Abduy194
      @Abduy194 10 месяцев назад +1

      አንተም ከቻልክ እደሱ ሿሿ ስራ 😁

    • @guregna2127
      @guregna2127 10 месяцев назад

      @@Abduy194 🤣🤣🤣በቃ ካንተው ልጀምር! የሚሸጥ ቻናል አለኝ ግዛኝ

    • @Abduy194
      @Abduy194 10 месяцев назад

      @@guregna2127 አይ ከምር ስንት ነው ምሸጠዉ ሚገዛ ሰዉ አገናኝሀለው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 10 месяцев назад

    ዶክተር መነፅር አድርግ አይንህ በፀሀይ ተጎድቷል በጣም ቀልቷል

  • @meditube9905
    @meditube9905 10 месяцев назад

    😂😂😂የአራርሙ ነገር እኔራሡ እደዉ😂😂

  • @likonjo9422
    @likonjo9422 10 месяцев назад

    Alswera aleshiew eku menew

  • @ethiojole
    @ethiojole 10 месяцев назад +1

    እኔስ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቀኝ ከሌቦች ግን እማረሳው ገጠመኝ አለ አንዲት ዘመዴ ናት ኡሌም አያቷ ቤት ስትመጣ ነበር እማቃት ብዙም አንቀራረብም ግን አንድቀን በገበያ መሀል ስልኳ ተሰርቆ ስትቀውጠው አገኘዋት ሰው ሁሉ ከቧት አባቷ ከገጠር መቶ አስቤዛ ገዝተሽ ነይ ብሎዋት ነበር ተማሪ ነበርን የዛን ቀን መቼም አረሳውም እሷም አትረሳውም ውስጤ ስለነገረኝ ዘመዴ ስለነበረች በህዝብ መአል ጎትቼ አወጣዋት እቤት ኢጂ ብሄ በባጃጅ ሸኘዋት አልገባ አለች ብቻ ስታስታውሰው ሁሌም ታመሰግነኛለች

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 10 месяцев назад

    ገንዘብይቅርተወውውድሜ
    እንኳንምአልገደሉህ
    ሲጀመርብዙየፖሉስላባአለ
    ፖትሮሎቹምእጃቸውይኖርበታል100%
    እኔበብርተገዝቶነውፖሊንጉዳትያደረስብ
    ግንፈጣሪይመስከንእሱምየጁንአግቷል።

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 10 месяцев назад

    😂😂😂 አረ ጉድ እኔስ የአባቴ ፈረስ ነው የተጠቀመው ማን ተሳቆ ይቀራል😂

  • @NetsanetGebregiorgis
    @NetsanetGebregiorgis 10 месяцев назад

    Dese tilalachu tegabu ❤️

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 10 месяцев назад

    ሰላም እባላለሁ አድናቂህ ነኝ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 10 месяцев назад

    አራ የናዝቷዋ ልጂ የገባችው ዶክተር?

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 10 месяцев назад +2

    አይ ሳዉዲ እድሜሽ ይርዘም ጧወት ወተን በሰላም ስለ ምንመለስ የለ ኢቃማ😂😂😂😂 በእውነት እኔ አንዴ ሶስት ሺ ሪያል ከና ቦርሰው ጥዬው ተመልሼ ስመጣ አግንቼወለው

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 10 месяцев назад

    Fayere alerme eneme agatimogele kkkkkk😂😂😂

  • @ሰናይትተስፋዬ
    @ሰናይትተስፋዬ 10 месяцев назад +1

    ❤ደስ ስትሉ♥

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 10 месяцев назад

    😂😂I didn’t know this guy funny like this 😂

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 10 месяцев назад

    ምንም አይጠቀሙም ቴንሽን ያረጉህና ይወስዳሉ ለምሳሌ እስቲ እንዴት አሸተቱህ ግለፀው ብልህ አትችልም ።ስነግርህ መጀመሪያ ሲተፋብህ ተቦክመሀል ሲቀጥል በሶፍት ሰበብ አርጎ ይሰሩሀል

  • @FikrteHailemariam-rv2zt
    @FikrteHailemariam-rv2zt 10 месяцев назад

    yketlilnnnnnnn🙏🙏🙏 please

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 10 месяцев назад

    ከቤሩት

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 месяцев назад

    ሌብነት ባያስቅም ግን የናንተ ገጠመኝ ሆዴን እስኪያመኝ ነው ያሳቀኝ

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 месяцев назад

    yuteye mesisken silemimesilko nw leba mayatah ayyyyy😂❤

  • @butajrawit
    @butajrawit 10 месяцев назад

    😢 ግባሩ ላይ የታሸገ ሳይ ደነገጥኩኝ

  • @mulugetahunegnaw-q2j
    @mulugetahunegnaw-q2j 10 месяцев назад

    Min yashkerememegal

  • @selamdaditufa990
    @selamdaditufa990 10 месяцев назад

    አለ እረ ዮቲ ንብ ህንፃ ላይ ለምሳሌ አለ

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 10 месяцев назад

    Fire Alarm is activated by/sensoring smoke

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 месяцев назад

    ❤❤gerame nw

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 месяцев назад +1

    ወንድሜንም እንደአንተ ነው አደንዝዝዘው በፓንት ብቻ አስቀርተው ዘርፈውታል

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 ከምር እስቆኝነው ይቅርታ

  • @ijiguolana3474
    @ijiguolana3474 10 месяцев назад

    des yelal

  • @minasefikadu2253
    @minasefikadu2253 10 месяцев назад

    ኤኔ አንተን እራስህ ነው የመታህ እስዋላይ አላከክ😅😅

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower 10 месяцев назад

    Daberogna. Nagar. Baswe. Agarer

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 10 месяцев назад

    Huletachu tetabesu yamerebachual

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 10 месяцев назад

    😊😊😊

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 месяцев назад

    እርጋ ይለች ጭዋልጅ

  • @SultanMussa-i2x
    @SultanMussa-i2x 10 месяцев назад

    Feratat

  • @alazardegefe-5579
    @alazardegefe-5579 10 месяцев назад

    First❤❤❤

  • @tigistabera-j2w
    @tigistabera-j2w 10 месяцев назад

    Tegabu

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower 10 месяцев назад

    Hhhhhhhhhhhhh. Fata. Aragachu. UUUUUUUUUFFFFF