Meches Yemetegerem Teraki nehe Tadelenal Anten Seleseten 🙏Leyu Aygelstehem enema Ezaw Emamma Gorebet hogne Yemayachu new Yemimeslegn You are talented ! Tank you so much ❤
Hi Tegeshe dess yemel new ewnet lemenager meredatu lay teneshe kebedogal gen behonem beteru huneta ademechewalhu, Tegeshe anten keleb amesegnalhu God bless 🙏
ወይ እማማ ዣ🤔🤨😂😂😂በጣም አሪፍ ትረካ ነው: I like the innocency of አቡቹ 😘thanks Tsegaye as usual for these amazing stories🙏please come back with more. Still listening the rest….
Kalanet msemat alchalkum getan🦻👃🏽👁🫀🫁🧠🙌andelay bsemet yewatalu 1 love brother
ወይኔ እንደው እኮ እኔ በጣም ደስስ የሚለኝ በእውነት ፅግሽ ምንም አይነት ታሪክ ይሁን አቀራረብህ ነብስ ይዘራበታል ታድለክ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ያድልክ ኑርልን ስራክን ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው
ፀግሽ እንደዉ አንተን ሰምቼ ሌሎችን ስሰማ የምር አልችል አሉኝ ፀግሽዬ በርታ ሰወድህ አንተን እየሰማዉ ነዉ ስራዬን የምሰራ ዘመንህ ይባረክ
Meches Yemetegerem Teraki nehe Tadelenal Anten Seleseten 🙏Leyu Aygelstehem enema Ezaw Emamma Gorebet hogne Yemayachu new Yemimeslegn You are talented ! Tank you so much ❤
ፀግሻ ተባረክ ቀናችንን እንደምታሳምረው ህይወትህ ይመር ይህው ሱስኛህ ሆኛለህ በዚህ አጋጣሚ በጣም ጎበዝ መሆንህን ልነግርህ እወዳለው
ያንተ ትረካ ሳልሰማው ነው 👍 Like የማደርገው! በጣም ነው ትረካህ የምወደው! God bless you 🙏
ur follower from Germany 🇩🇪
ፀግሽ ያለህ ተሰጽዖ የትረካ ችሎታህ ያስደንቃል !!!
I’m your follower for USA
From USA
ruclips.net/video/ywTrVWBTCwQ/видео.html
Hi Tegeshe dess yemel new ewnet lemenager meredatu lay teneshe kebedogal gen behonem beteru huneta ademechewalhu,
Tegeshe anten keleb amesegnalhu
God bless 🙏
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ አትጥፋ የኔ ድምፀ መረዋ 🥰🥰🥰
ሁሌም በደስታ ነው የምንጠብቅህ እንዴት ደስ ይላል እጂግ በጣም አመስግናለሁ አንተን ስሰማህ ቀኔ ብሩህ ሆኖ ይውላል በጣም ነው ድምፅህን የምወደው ቀጥልበት 😍😍😍❤❤❤
I usually go to sleep listening to your stories. Keep it coming and a big fan from Seattle 🙏🏽
ruclips.net/video/ywTrVWBTCwQ/видео.html
Same here.
ጎበዝ ልጅ በርታ በጥሩ ገልፀኸዋል ትችላሐህ 👍💪#
ዋው ፀግሽ የመጨረሻወቹ ሁለቱ ለገባው ስው ይለያል ኑርልን ፀግየ
Yeah,very true! Thanks dear.
ውይ እዴት ደስ የሚል አተራረክ ነው ሱስ ሆነበኝ ድንቅ ድምጽ ዋው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ያድልህ
ፀግሽዬ እናመሰግናለን ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን🇪🇹🙏
ድንቅ ነው እንዃን ደና መጣህ
ሱሴ እንኳ ን ደህና መርህ
ግን መጥፍት አላበዛህም ያንተን ትረካ ለመስማት በቀን ስንቴ እንደ ምግብ ዪትዪ አጠይቀኝ እባክህ ጥፍት አትበል
abrsh tnk you so mch 🙏🙏🙏😘😘
ሁቱትሲ የሚለውን የራዳዊቶ ልጅ የፃፈችውን ብታነብልን በዚህ ሰአት አስፈላጊ ነው ፀግሽ 🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
ሰላም ጸጋዬ እንኳን በደህና መጣህ: i can’t wait to listen to it!
ወይ እማማ ዣ🤔🤨😂😂😂በጣም አሪፍ ትረካ ነው: I like the innocency of አቡቹ 😘thanks Tsegaye as usual for these amazing stories🙏please come back with more. Still listening the rest….
ፀግሽ እኮ በጣም ትለያለህ ተመስጨ ነው ሁሌየምሰማህ ዋው የመዳምስራ አያልቅ
እናመሰግናለን ፀግሽ ድምቀታችን
ፀግሽየ እንኳን ደና መጣህ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ኧረ ቶሎ ቶሎ ናልን
Unkan baselam metak tsagish 💗🙏💕
ሰላም ፀግሽ እኳን ደና መጣህ መልካም አዲስ አመት
በጣም አሪፍ ነው ግን እንደ አስተያየት የትረካውን ውበት በይበልጥ ለማሳብ አስፋልትና መኪና ከምናይ ታሪካዊ ቦታዎችና ግሪን ኤሪያ ቢሆን በጣም ይመስጣል ብዪ ስላሰብኩ ነው ከይቅርታ ጋር
ጃርሶንም አንተንም በጣም እወዳችኋለሁ! አደንቃችኋለሁ!
ፀጋዬ...ስለ አህያ ያነበብከው በጣም ደስ ይላል ደራሲ አንተነህ ግዛው ስለ አህያ ስለፃፍክ 🙏 ልክ ነው ለእኞ አገር አህያ እና በሬ ውለታቸው ትልቅ ነው አህያ እንደ እሷ እሚሰራ የለም ደግሞ እንደሷ አላግባቡ እሚገረፍ የለም elementary school እያለሁ በመንገድ ላይ ሲሄድ ሲገርፏት ሳይ አለቅስ ነበር እንዳይገርፏትም እለምናቸው ነበር ጓደኞቼ ይስቁብኝ ነበር አሁን ሃሳቤ ወደ አገር ስመለስ የአህያ መብት ተከራካሪ ለመሆን ነው.....wish me luck 🙏
abrshey sewedh eko berta
ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
ruclips.net/video/ywTrVWBTCwQ/видео.html
Thank you tesgish😍
❤️❤️😘😘👍 ke dmsk ena book fKr yzognal teteyakiw manew ???
እያጣራን ነው 😁🤣
ዋው.የጠፋሰው.ምነውእልምአልክብን.ፀግሽ
ፀግሽየ ባክህ አትጥፍ አተን እየሰማሁ ነው ስራየ የሚልቀው
አድናቂህ ነኝ
tsegish nafkotachign
ፀግሽ እኳን ደህና መጣህ ያተን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው አትጥፋ
እንኳን ደህና መጣህ
Emayeselech demtse selamh yebza
Enamsgnaln tgesh🥰🙏
Welcome, I missed your grace ❤️❤️🇪🇹
Ene emelew endeyawe tefet yemetile
Mendenew???
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽየ ብዙ አትጥፍ
And
ፀግሽዬ እንኳን ደህና መጣ
እንኳን ደህና መጣህ ስወድህ
ሰላም ፀግሼ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
ፀግሽ በርታ ምርጤ❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
❤️💞❤️
Tsegshiye I miss. U moree
Wellcome stegish bro arif seat Sunday morning in my bed thanks ☺️🥰🥳💜💕💓🎉😍🤩
come on tsegesh we miss you !
እናት ውልዳለች እውነት አቀራረብ አተራረክ ልዩ ነው አደኛ እኮነህ የሳቄ ምንጭ ነህ
Well come
ፀግሽ በፊት ኮመንት ፅፌ ነበር በዚ ቪዲዬ. ይቅርታ ሙሉውን ሳልሰማ ነው ሁል ጊዜ 10 ደቂቃ ሰምቼክ እንቅልፍ ስለሚወስደኝ ነው. ድምፅክ ፍቅር ነው. ❤❤
I like your voice my dear
It’s beautiful n funny thanks stegish 🥰🥳💕💜💓🎉👏🏾👍🏾
i miss your voice segish☺😊
አቤት ድምፅህ ስወደው ፀግሽ
ruclips.net/video/ywTrVWBTCwQ/видео.html
Tsgesh Enquwan selam metak Ere endezi atetefaben :(
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
Welcome xegishi
Weyyyy yehe enkuwan BE Rasu be JARSO YAMRAL!
ፀግሽ ቆንጆዎቹን ለ6 ተኛ ጊዜ ሰማሁት
ልጀምረውደ አሪፍነው😂😂
የታንጉት ሚስጥርን ተርክልን
❤❤❤😍😍
Bro tenafkehal …
ዉይ ያዣቡ በሳቅ ገደሉንኮ
❤❤❤❤🤙
ፀግሽ we miss you
Enamsginalen wendimachin
wall come bro
🇬🇳🇪🇷
Kkkkk misiken
🤣🤣
ף
Tsagishi ate besamahu diets Lela masimati alifaligim bate beji Lela diets batasigaba malate Lela sehu yate beji layi basara ate masilon sikati Lela sehu sihon qanen yabalashani yate tsaganati bicha nehu madimaxi mifaligo tsaganati sinagirati aysamami sitili yesani beji ayiche alaqim....
Yena kongo metahelege
መጣህ ፅግሽ
መጣህ ፀግሽ
ሰላም
ፀግሽየ ረዘም ያለ ስራ ይዘህና
ፀግሽየ እንደት ነህ ጠፋህ
Please tolo tolo lkekln enji
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
❤❤