‪@abtube7318‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 12

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 месяца назад +1

    ነፃነትዬ የኔ ውዴ እንኳን ደህና መጣችሁ አብርሽና ሩታዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት ፍቅር ከባድ እኮ ነው 😢😢😢😢

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 3 месяца назад +1

    ትክክል የሩታ ወዲም እባክህ ሩታዬን ላክልን ያረቢ እኔ በጫቀት ልሞትነዉ

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይጨምርላቸው እነሱ ከተዋደዱ እሱ ምን አገባው መብቱ የሷ ነው ድሮ ቀር እኮ መቆጣጠር😂😂

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 3 месяца назад

    ሰላም ዞማዬ እንኳን የላም መጣሽ አብርሽማ ከወድሞ መገናኝት አለበት ነገሩም ይፈታል ቁጭ ብለው ካወሩ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 3 месяца назад

    ሠላም ሰላም ነፂዬ እኳን ደህና መጣሽ አብርሽ ሩታ ፈጣሪ ያግዛቸው 😢😢😢

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ነፂዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ወዴ ሩታዬ በጣም ታሳዘናለች በእውነት በትክክል ነፂዬ ቀላል ይደብራል በእውነት ክክክ ወብት ድፍት አደረገባት ፍቅር አይደለም ነፂዬ ሩታዬ ሚስኪን ነች በእውነት ተሰቀቀች እኮ ልጅቷ በእውነት በጣም መለያየት ከባድ ነው በጣም ከሚወዱት ሰው በቻ ምንም ቢሆን ግን ቤተሰብ ማክበር ጥሩ ነው ይስተካከላል ትግስት ማደረግ ነው

  • @mskaramkaram2889
    @mskaramkaram2889 3 месяца назад

    AR❤️❤️😭

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች ውዴ😢😢😢😢

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ነፂየ እኮን ደና መጣሽ❤❤

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 3 месяца назад

    ❤❤ሩታታዬዬዬ❤❤🎉🎉❤አቢርሺ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤ጀጊና❤❤

  • @belayneshkabtomu3035
    @belayneshkabtomu3035 3 месяца назад

    tkkkk nash eht