ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @yeshitela3523
    @yeshitela3523 4 года назад +1609

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 4 года назад +650

    የመዳም ቅመሞች ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +522

    ሞትን ሳይሆን ክፋትን እንፍራ።
    ሞት በፍቃዱ የሚመጣ ሲሆን ክፋት ግን በፍቃዳችን የምንቆርጠው የሲኦልመግብያ ትኬት ነው።
    ወገን ያለፈው ስህተታችንን አንድገም በዚህ ድንግዝግዝ ባለ ሰአት ደግ ደጉን እናስብ

    • @samritube9007
      @samritube9007 4 года назад +5

      በጣም ትልቅ አባባል ነው ውዴ

    • @samrisam5860
      @samrisam5860 4 года назад +5

      ewnte nw kongoii

    • @DawitAsmerom
      @DawitAsmerom 4 года назад +1

      Egziyabhier tsegawn yabzaln enji besew hayil mnm yemihon neger yelem

    • @mahitigray5572
      @mahitigray5572 4 года назад +2

      ሚሚዬ እውነትሽ ነው እህት

    • @ayshamohammed1969
      @ayshamohammed1969 4 года назад +6

      ዉይ አንችልጅ ግን ደህናነሽ በየኮሜንቱ አይሽ ነበር አሁን ጠፍተሻል ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
      የኛ ነብይ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ መልካምን ተናገሩ ካልሆነ ዝም በሉ ብለዉናል እናም ለማለት የፈለኩት መልካም ንግግር ከፈጣሪም ከሰዉም ዝንድ ይወደዳል
      በምፅፍያቸዉ መልካም ኮሜንቶችሽ አደንቅሻለዉ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 4 года назад +175

    የኢሳምና የማንዴላ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ😍😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +383

    ይቺን ኮሜቴን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰብን ያልታሰበ ዴስታ ያሰማችው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +616

    የማንዴላ አድናቂዎች የት ናቸሁ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад +542

    ሰሞኑን በጪንቀት ላብድነው ነገሮች በሰደት ሁኖ የቤተሰብን ክፉ አያሰማችሁ

    • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
      @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 4 года назад +1

      አይዞን ማማዬ ጨንቀት አታብዥ

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 4 года назад +10

      ጭንቀት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ሁሉም የሚችል እግዚአብሔር ጭንቀትሽ ያቅልልሽ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ ፀልይ

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад +1

      @@aboneshworku8027 አሜንንን

    • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ
      @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ 4 года назад +4

      እይዞሽ እህቴ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጪው ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ በይው። እግዚአብሔር ያቅልልሽ

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад

      @@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ እሸ አሜንን

  • @selam9713
    @selam9713 4 года назад +470

    ኮሮናና አንበጣ ጠፋ የሚባል ሰበር ዜና የናፈቀው እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +304

    ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 года назад +23

    የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ስራችንን በሰዉም በአላህም ዘንድ የተወደዴ ያድርግልን አሚን አሚን ኢስየ ና ማንዴ ዉስጤ ናቼዉ አድናቆቴ ግን ለሁሉም አርቲስቶች ነዉ ክብር ለእናተ ኑሩልንንን

    • @itland4730
      @itland4730 4 года назад +1

      Amen

    • @FhdhChdg
      @FhdhChdg 4 месяца назад

      አሚን❤❤❤❤❤❤

    • @كزيمه
      @كزيمه 3 месяца назад

      ❤❤​@@FhdhChdg

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 4 года назад +44

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
    ደስ የሚል ፊልም ነው እዮት

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 4 года назад +53

    የታላቋ የኢትዮጲያ ልጆች በያላችሁበት ይመቻችሁ

  • @abba1214
    @abba1214 4 года назад +117

    የኢሳም የድናቂዎች የት ናቹ እስቲ እንያቹ ደግሞ ፊልሙ አሪፍ ትወና ነዉ ደስ ይላል

  • @emuyehanisis1563
    @emuyehanisis1563 4 года назад +131

    የኢሳም የመጨረሻ ፊልም😍ያምራል እዩት👌

  • @hadiratube8607
    @hadiratube8607 4 года назад +185

    ድሮ ፍልም አማየነው ኮሜት አንብቤ ነበር አሁን ስለግልሂውትእጅ ስለፊልሙ አስተያየት እሚሰጥየለም

    • @meramsndew5892
      @meramsndew5892 4 года назад

      ትክክል

    • @naseemaahmed401
      @naseemaahmed401 4 года назад

      ሳህ ወላ

    • @bedrimussa4207
      @bedrimussa4207 4 года назад

      Be tikikl 👍👍👍sawu ግን ምን ነካው?

    • @user-ly6hl9zn3b
      @user-ly6hl9zn3b 4 года назад

      እዉነት ነዉ ሲደብሩ

    • @tube-ve2zl
      @tube-ve2zl 4 года назад +1

      እውነት ነው 😂😂😂😂 ምን ይደረግ ጊዜው ነው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ጨ7ኘ
    @ፍቅርያሸንፋል-ጨ7ኘ 4 года назад +472

    ግን እኮ ኢሳም ያለበት ፊልም የሆነ የሚስብ ነገር አለው

    • @tube-zu1oq
      @tube-zu1oq 4 года назад +4

      ነበር እራሱን ባያባርር😉

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 года назад +25

      @@tube-zu1oq ማባረሩን ፈልጎትና ወዶት ነው ደግሞ ምርጫው ትክክል ነው

    • @ggdh5044
      @ggdh5044 4 года назад +10

      በጣም እኛ የወስጡን አናውቅም አላህ ይጠብቀው ከክፉ ነገር ሀሉ ሠላሙ ይብዛ ባለበት

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 года назад +4

      @@tube-zu1oq አባሮ መችቀረይሄው በራሱጊዜ ተመለሰ

    • @loveyoususu2976
      @loveyoususu2976 4 года назад +2

      በጣም የኔ ፎቃ ግን የት ጠፋብኝ😥😂

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    *ማንደን ስወደው እሱን እና ኢሳምን አይቸ ነው ለማየት የገባውት* ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ወገኖቸ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሚን

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 4 года назад +78

    አንበጣ ኮረና ትራንፕ ጠፉ የሚባል ቀን ያምጣልን አሜን🙏🙏

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +131

    የኢሳም የማንዴላ አድናቂ ነኝ ሚሚ በጣም ትመቸኛለች እረጋታዋ ያስደስታል

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +50

    ስላማቹህ እንደምድር አሽዋ ብዝት ይበል ፈጣሪኮሮናን አንበጣን ከምድረገጥ ያጥፋልን። እናት አባቶቻችን የደከሙበትን ባንበጣ ሲበላባቸው ያማል ፊልሙን ሁሉንም አይቸ እኮምታለው ብየን ማየት አልወድም ብዙኮመንት ሲኖር ነው ደስ እሚለኝ

  • @Sofia-fg3iv
    @Sofia-fg3iv 5 месяцев назад +7

    ይችን ኰሜት ለምታነቡ ሁላ ዘርኝነትን አላህ ያንሳል ነገር ሀገራችንን ስላም ያድርግልን😢😢😢❤❤❤❤

    • @JfhfjfTnfjjf
      @JfhfjfTnfjjf 5 месяцев назад +1

      አሚን የኔ ልዩ እወድሻለሁ

    • @Sofia-fg3iv
      @Sofia-fg3iv 5 месяцев назад

      @@JfhfjfTnfjjf 👍🌹

    • @SamuSead
      @SamuSead 4 месяца назад

      አሚን

  • @lula6977
    @lula6977 4 года назад +31

    ሴት ልጅ የተረጋጋች ስትሆን ውበቷ የጉድ ነው ። ዋው ሚሚዬ እርጋታሽ

  • @chuchuhabesha8589
    @chuchuhabesha8589 4 года назад +9

    የኢሳማ የመጨረሻ ፊልሙ ማንዴላዬ ምርጥ ነው ሴት ልጅም እንዲህ ነው ረጋ ስትል ደስ የሚለው ተመችቶኛል !!!
    ግን ደራሲው ችግር አለበት ሴት ልጅ ለአቅም አደም ከደረሰች አለቀ የራሷን ንሮ መመሰረት ልጅ መውለድ ትፈልጋለች አባቷ መቼም እድሜ ልኳ ከራሷ አብሮዋት አይቆም መስጠት ነበረበት ,

  • @mesrur146
    @mesrur146 4 года назад +211

    ማደላን የምትወዱኝ እስኪ እንያቹህ

  • @HuaweiY-kz2fk
    @HuaweiY-kz2fk 4 года назад +126

    እውነት ምርጥ ፊልም ነው ማንዴልይ ሁላችንም እወዳችኋለሁ በርቱ 💕❤️💕

    • @ሞሚናየናትዋልጅ
      @ሞሚናየናትዋልጅ 4 года назад +1

      አንች ነሽ ስለፊልሙ ኮመንት የፃፍሽው ሌሎቹ አረገዝኩ ምናምን የቤታቸውን ጣጣ ይቀባጥራሉ

    • @saramohamedhassan8223
      @saramohamedhassan8223 4 года назад

      Ya betikikil betam konjo film new 👍👍👍👍

  • @rgatgaltgray466
    @rgatgaltgray466 4 года назад +13

    ኦፋ በማይሆን ግዜ ተለቀቀ ኢሳም የመጨረሻ ፊልሙ ነው ሌላ ቀን ኣየዋለው እኔም ፊልም ማየት ኣቁማለሁ ኢሳምየ የኔ ፍቅር❤

  • @kemzenshyasin2358
    @kemzenshyasin2358 4 года назад +9

    ኢሳሚዬ እና ማንዴላ አድናቂያችሁ ነኝ 😘

  • @ጁዲየአላህባሪያ
    @ጁዲየአላህባሪያ 3 года назад +6

    ብዙ የአማርኛ ፊልሞች እርእሳቸዉ ሌላ ፊልሙ ሌላ ይሆናል በአንድ ርዕስ ሀምሳ የተለያዬ ፊልም ይኖራል እናማ ዋነኛዉ ፊልም በመከራ ነዉ የሚገኘዉ ይሄ ግን ምርጥ ቶሎ አግኝቸዋለሁ ማነዉ እደኔ የወደደዉን ፊልም በመፉለግ የሚባዝነዉ🙄😭

  • @yatvaneshyatvanesh9899
    @yatvaneshyatvanesh9899 4 года назад +15

    በጣም አሪፍነዉ ለእኔ ትምህርትነዉ ያስተማሩኝ በጣም አመሰግናለሁ አንድ አባባል አለ የሞተ እንጂ የወደቀ ተስፋ አይቆርጥም !!!! ልክ እንደ ልጅቶ

  • @miliyonalemayew2576
    @miliyonalemayew2576 Год назад +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠበቀ ለኔ ደሞ ጥሩ ፍቅርኛ የሰጠኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 года назад +27

    ውዶቼ ስንቶቻችን ነን ግን ኢሳም ሐበሻ ልክ ፊልም ላይ እንደምናየው ምርጥ አፍቃሪ የመሰለን 😜😜በፍቅርም ክንፍ ያሉለት ነፍ ናቸው እኮ 😂😂

  • @rastamuje947
    @rastamuje947 4 года назад +9

    I like it Ethiopian movies from Jemaica 🇯🇲🇪🇹
    ye habesha lijoch pls like argugn

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 4 года назад +6

    ዋውውው ምርጥ ፈልም ነው ለነገሩ ማንደ ኢሳም ሀበሻ ኑረውበት እድሚምር አልጠራጠርም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +7

    ማንዳላ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ ኢሳም ሀበሻ ይቺን ሴትም ስወዳት ቆንጆ ፊልም ነው ትንሽ ድርሰቱ ላይ ሊስተካከል የሚገባ ነገር አለ ሴት ልጅ ለአቅመ አዳም ከደረሰች ዘላለሙዋን ከከባቱዋ ጋር አትኖር ነገር አግብታ ወልዳ የራሱን ኖሮ መኖር ትፈልጋለች አባትም ቢሆን የልጅ ልጅ ማየት ይፈልጋል።

  • @medhanyewediabadi9483
    @medhanyewediabadi9483 4 года назад +7

    በጣም ደስስስስ ይላል ደሞ ኣስተማሪ ፊልም ነወ።
    የሃገሬ ልጆች መንገድ ከመስራት መንገድ ላይ
    የወደቁ ሰወች እናንሳ ወገን ለወገን ደራሽ እንሁንለት።

  • @merytesfay9575
    @merytesfay9575 4 года назад +8

    ጌታችን ሆይ ድክመታችን ታውቀው የለ መሸከሙ ኣቃተን በስደት ሁነን በየቀኑ የምንሰማው የሚዘገንኑ ነገሮች በእድሜቻን ሲከሰት ጠበበን እኮ ።ማረን ጌታየ።

    • @haetkatr1533
      @haetkatr1533 4 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💝💝💖💝

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +19

    ማንዴላ በጣም ጡሩ ስራ እየሰራቹ ነው ቀጥሉበት ለኢትዮጵያ እንደእናንተ አይነቱ ያስፈልጋታል

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +52

    የማዴ አድናቄውች የት ናችሁ👍 የሠቀኛል ማዴ ካለበት😂
    የመዳም ቅመሞች ውድድድ🥰😘😘😘

  • @monaali6909
    @monaali6909 4 года назад +63

    ውድ ያገሬ ልጆች
    ህልምሽን ያሳካልሽ በልኝ እስኪ???🤲

  • @alabaabeba9258
    @alabaabeba9258 4 года назад +3

    እደኔ የልጂቱ አባት ያልተመቸው ማነው በላይክ ግለፅልኝ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +13

    መንዴላ የለበት ፊልም አለማየት አይቻልም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 4 года назад +2

    አንደኛ ነገር በጣም ስለምወደው ማንዴላዬን እወቁልኝ ከዚያም በሃላ ግን አባቷን ይቅርታ መባባል ነበረባቸው ከዴቨ ጋር ትንሽ እዚጋር ቢኖር አሪፍ ነበር ያስተምራል ግን ክላሲካል አታብዙ ማንዴ እወድሀለሁ በጣም አንተ ብቻ ዝም ብለህ ብትተውነው በታደልን ነበር ታስቀኛለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ ትበልልን አሜን !!!

  • @እምዬንናፋቂደግነኝ
    @እምዬንናፋቂደግነኝ 4 года назад +14

    መልካምነት ክፍያው ከላይ ነው😍

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 2 года назад

    ማዱ አንተ ስላለህበት እቅልፌን አጥቼ ነው ያየሁት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ የጓደኛህን ስም ስለማላውቀው ነው እወዳችሗለሁእደኔ የምትወዱዋቸው ላይክ ግጩ👍👍👍👍ሰላም ለሀገራችን

  • @habeshalove6825
    @habeshalove6825 4 года назад +35

    ሰይ ላገባ ነው እኔስ ልገባ ነው የተሰራ ምግብ ባንዴ ዋጥ አረጋት ማንዴላን ምታደንቁት ላይክ ርግጥ አርጉ

  • @እኔውእራሴነኝ-ቐ3ዸ
    @እኔውእራሴነኝ-ቐ3ዸ 4 года назад +7

    ኢሳም እና ማዴ ሁላችሁም በጣም ተመችታቹኛል ዋው 👌👌😍😍😍

  • @fatihatube7772
    @fatihatube7772 4 года назад +6

    ዋዉ የኢሳም ና ማንዴላ አድናቂ ነኝ መሠሎቼ የትአላችሁ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад +9

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛላቹ ውዱ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 4 года назад +7

    ኢሳ ስለተከሰተ ማን ነው ደስ ያለው 🇪🇹❤

  • @kdkiya7422
    @kdkiya7422 4 года назад +228

    ሆ አንድ ሰለፊልሙ የሚያወራ የለም ቱልቱላ ሁላ

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
    @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 4 года назад +4

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው ድሮም ኢሳም ና ማንደላ ያሉበት ፊልም አይሰለችም 👍👍👍👍👍

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 года назад +18

    ዋውውውውው ገራሚ እና አስተማሪ ጌፊልም ነው ❤❤❤❤❤ ማንዴላ አነፈርከኝ 😂😂😂😂😍

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 4 года назад +7

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ……ምናለ መዘባረቁን ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስተያዬት ብትሰጡ

  • @geni581
    @geni581 Год назад +2

    አሪፍ ነው ማንዴላ ኢሳም ሁላቹም በርቱ🙏💙

  • @ananieishhyatk7535
    @ananieishhyatk7535 3 года назад +13

    ኢሳምየ ያለበት ሁሉም ፊልም ውብ ነው በተለይ ድምፁ አነጋገሩ ይመቸኛል

  • @bewayenatu9459
    @bewayenatu9459 Год назад +1

    ትዝታ የኔ ቆንጆ

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 4 года назад +11

    ሀሪፍ ነው ማንደላ እና ዊሳም እንድሁምም ሚሚን ሁና የተጫወተችውን ስወደዳችሁ

  • @hasettesfaye7501
    @hasettesfaye7501 4 года назад +2

    ፊልሙ አሪፍ ነው የሁላቹም አድናቂ ነኝ ! ለኢሳም ግን አንድ መልክት አለኝ ፊልም መስራት ሀራም ነው ብሎ ነበር ድጋሜ ደሞ ወደ ፊልሙ ተመልሻለው ብሎ መልክት አስተላለፈ ብቻ ምን ልልህ መሰለህ አንተ ስትሰራ አፍቃሪ አትሁን አባት ወይ ሌላ ነገር ተውን እምወድህ አርቲስት ነበርክ የልጆችህ እናት ትተሀት ከሄድክ በዋላ ላንተ ያለም ክብር ቀንሷል ፈጣሪ ልብ ይስጥህ ።

  • @tahahseen8007
    @tahahseen8007 4 года назад +9

    ኧር ኢሳም ሀበሻ ናፈቀኝ 😢😢

  • @ሀኑኒየድግልልጂ
    @ሀኑኒየድግልልጂ 4 года назад +4

    አቤት ኢሣም ይተውነዋልኮ ፌልም ባተ ዚዜ ቀረ እዩትሢ ማማሩ በዛላይ ማዴላ መረቅኮ ነው ❤❤❤❤

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +11

    ዋው ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን!!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +13

    መላዉ ኢትዮጵያን ሆይ አንድነትህን አጥብቅ ጠላት እቺን ሀገር ሊያጠፋት ከተለያየ አቅጣጫ እየመጣ ነዉ ስለዚህ አታንቀላፋ ንቃ አንድ አይናችንን ከፍተን እንተኛ አዉቃለሁ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነዉ ቢሆንም የእኛም አስተዋጽዎ ያስፈልገዋል ንቃ ወገኔ ግድቡ የኛ ነዉ እንሞታለን አለቀ 💚💛❤👌

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад +1

    ዋው እንኳን ሰላም መጣቹ ማሮች❤❤❤

  • @libanhassan3393
    @libanhassan3393 4 года назад +7

    Fv Ethiopian 🇪🇹 I am Somalia 🇸🇴 ❤️👑

  • @yoseambaye6291
    @yoseambaye6291 4 года назад +10

    ፍቅር ማለት በአካል መኖር ብቻ ሳይሖን በልብውስጥ መኖር ነው: ፍቅር ማለት የሚኣፈቅሩት ደስታ ማለት ነው እባካቹ በራስ ወዳድነት የሚፋቀርትን አንለያይ የምናፈቅረው ሰው ደስታ የኛደስታ ነው በዚ ፊልም ውስጥ የምንማረው ብዙ ነገር
    አለ:ፍቅር:ይቅርታን:መልካምነት:ኢቶኦጲያዊነትን ከሁሉም የበለጠ ፈጣሪን እንድናውቅ ያደርጋል ምርጥ ፊልም አቦ ይመቻቹ

  • @samiwud2286
    @samiwud2286 4 года назад +3

    ኢሳም እንኳን ወደ ፊልሙ አለም በሰላም ተመለስህ ናፈንህ ነበር!

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 4 года назад +2

    ምርጧ ከየትኛው አለም ነው የመጣሽው ኢሳም ደሞ ፊልም አልሰራም ገለመኔ እያልክ አልነበር ለማንኛው ምርጥ ፊልም ተመችቶኛል

    • @samirasaid872
      @samirasaid872 4 года назад

      የመጨረሻዉ ፊልም ነዉ

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 4 года назад +4

    I like Ethiopian movies because it’s teaching me to be strong 💪

  • @DawitHaile-e9z
    @DawitHaile-e9z 25 дней назад

    AmenAmenAmen sis yet neshe beust Enawra saudi negn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 4 года назад +8

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፀልዩልኝ ጭንቀይ በዝቶብኛል በጣም እጨነቃለሁ

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 2 года назад

    ውድ.የአገሬ.ልጆች.በያላቹበትህ.ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @weztofek9595
    @weztofek9595 4 года назад +37

    ድሮ ድሮ ኮሜንት አይቼ ነበር ፊልሙን ማየው አሁን ግን ኮሜት ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 года назад +2

    ስለፊልሙ አታወሩም እና የግል ትምርት ቤት አደረጋችሁት እኮ ለማንኛውም ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 года назад +7

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ከጫፍ እስከጫፍ ስላም ለናት ይሁን አይኔ ነው ወይስ ኢሳም ነው እሚታየኝ

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 3 года назад +5

    ኢሳም ያለበት ፊልም እኮ ዋውውውው ነው

  • @عبدوعبدو-ب4ش1ح
    @عبدوعبدو-ب4ش1ح 4 года назад +7

    ማደላንም ኢሳምንም እወዳቸዋለሁ ይችላሉ

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 2 года назад +4

    ወይኔ ደስ ስል ኢሳም ያለበት ፍልም ሁለም ምርጥ ነው😥🥰🥰

  • @khattrak2570
    @khattrak2570 4 года назад +11

    ምድነዉ ቆይ ወሬም ሁላ ለምን ለወሬ ሰብሰብ አትሉም ይሄ የፊልሙን አስተያየት ስጡ ነዉ የተባለዉ እጅ ወሬ ብቻ ምድረ ወሬም። በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ዋዉዉ

  • @yonasgizachew3170
    @yonasgizachew3170 Год назад +2

    በጣም ደስ ደየሚል ነው ኢሳም ሀበሻ እነ

  • @hadiratube8607
    @hadiratube8607 4 года назад +14

    ያያችሁት አሪፍ ነው ልየው

  • @habtamuaweke3451
    @habtamuaweke3451 4 года назад +2

    ካነበብካቸው ኮሜንቶችሁሉ ስለፊልሙ ሳይሆን ስለራሱ የቤት ጣጣ ስለሂወቱ ነው የሚፅፈው በሉ እኔም የዛሬ አመት 3 ሚልዮን ዶላር ይዤ አገሬ ለመግባት ያብቃትኝ አሜን በሉ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 года назад +35

    እቺን ልጅ በጣም ነው የምትመቸኝ ስሟን ባላውቅም ረጋ ያለች

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 года назад +2

    በእውነት ሃሪፍ ነው እናምስግናለን የኔ ማሮች

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 4 года назад +46

    እኔ ግን የኢትዮጵያ ፌልም እያስጠላኝ መቶዋል ለምን አትሉኝም ጫት ሲጋራ ሺሻ መጠጥ ካልጠጡ አይሰሩም

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 4 года назад

    የኢሳም ሀበሻ የመጨርሻ ፌልም ያምራል ትችላለክ ማንደም ሁላችሁም ውድድድ

  • @ታሜትዩብ
    @ታሜትዩብ 3 года назад +3

    ኢሳም አንደኛዬ😍👌

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 4 года назад

    ስፈልግ ከርሜ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን

  • @እንዴሞትማንመካሪአለእንዴ

    ኢሳም ዬ አንተ ካለህበትማ ምርጥ ነው

  • @manjussegen6987
    @manjussegen6987 4 года назад +2

    ይህ ልጅ በጣም ምርጥ ኣርትስት ነዉ ህ ያለበት ፍልም ለማየት በጣም እጎጎለሁ

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 года назад +3

    Enkuwan baselma metachu wedoche😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ArupKhd
    @ArupKhd 10 месяцев назад +1

    ዋው የአበደነው

  • @tube-dm2lk
    @tube-dm2lk 4 года назад +4

    ኢስማና ማንዴላ ያሉብት ፊልም በጣም ነው ዴስ እሚለኝ

  • @HaymiSyuom
    @HaymiSyuom 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ና የ ሚያስተምር ድራማ ነዉ ይመቻችሁ

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад +78

    እረ በፈጠራቹ በምቶዱት አምላክ ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ኮምቱ ይሄ መንፈሳዊም መለመኛም ግሩፕ አይደለም ኤጭ ስትሰለቹ

    • @መዲመዲ-መ7ቐ
      @መዲመዲ-መ7ቐ 4 года назад +2

      😂😂😂በሳቅ

    • @godsaveethiopia4223
      @godsaveethiopia4223 4 года назад +2

      Hahaha

    • @shemsedinqtr8073
      @shemsedinqtr8073 4 года назад +3

      እውነት ነው ስልችት ነው የለኝ

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 года назад +2

      መንፈሳዊ መለመኛ አይደለም ካልሽ በፈጠራችሁ አምላክ ብለሽ ምን አስጠየቀሽ አንችም ስለፊልሙ አልኮመትሽም ወልቃጣ

    • @godislife2475
      @godislife2475 4 года назад +2

      Ere endeza belelgn benatek/tsh ene comment lemayet emetalew enesu degmo lmena bcha aygermem Film seriwochum uko comment yfelgalu men aynet Film endehone men aynet Generation new ehe benatachiw.

  • @اممحمد-ح8ب2ل
    @اممحمد-ح8ب2ل Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthakebede5703
    @marthakebede5703 4 года назад +3

    I am sooo happy when I see Esam my favorite guy well come back

  • @mahitigray5572
    @mahitigray5572 4 года назад +1

    ደስ ይላል የመቻቹ ሰላም ለሃገራችን ኣምበጣም ያጥፋልን ፈጣሪ ❤🙏

    • @emamaeyloe669
      @emamaeyloe669 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን በውነት

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    ስፈልገው ከርሜ አጥቸው ነበር እናመሰግናለን

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny 6 месяцев назад

    Wowo ምርጥ ፍልም ene 2)ግዝ አይህ 😂😂😂😂😂😂😮😮😮🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @aftube6498
    @aftube6498 4 года назад +42

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖት እንደው በመዳም ሞት ሁሉም ስልክ ያለው ዩቱብ ከፍተ ሁሉም አስተማትሪ ሆነ ማነው ታማሪው ሰብስክራይን እያደረኩ ስልኬ ሞላ