ረመጥ ሙሉ ፊልም | Ethiopian Movie REMET | በእዉነተኛ ታሪክ የተመሰረተ | Based on True Story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 149

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 часа назад +6

    ዋዉ ሠሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልም እየተለቀቀ ነዉ❤❤❤የዛዉም የድሮዋቹ አርቲስቶች በጣም ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉

  • @AfomiyaAdonay-st3kg
    @AfomiyaAdonay-st3kg 9 часов назад +21

    ሰሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልሞች እየተለቀቁልን ነው

  • @Gid-u5r
    @Gid-u5r 2 часа назад +3

    ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልምነዉ አገራችን ያለችበት ሁኔታን በደብ የሚያገናዝብነዉ❤❤❤❤

  • @nahommengestu-g9d
    @nahommengestu-g9d 5 часов назад +8

    የአሁኗን ኢትዮጵያ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ድንቅ ፊልም💚💛❤️ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🥰🥰

  • @AduMobil
    @AduMobil 3 часа назад +3

    የሠሞኑ ፊልም ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ አሁን ላይ ያለውን ያገራችንን ሁኔታ በደብ ያሳል

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 2 часа назад +3

    2017ዋው ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እያየን ነው ደራሲዎች ሁሉም ክሩ ክበሩልኝ ጋሽ ተስፍየ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ķïÿũ_2
    @ķïÿũ_2 5 часов назад +10

    Wow wow💕👏👏👏
    በፊልሙ ላይ መሪ ተዋናይ የሆኑትን ከልብ ላመሰግን እወዳለው💕🙏
    በተለይ ደግሞ የዚህ ፊልም ደራሲ እና ዳሬክተር የሆኑትን እጅግ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን!!💕ለፍታቿልና የልባችሁ መሻት ይሳካላቹ💕🙏👏👏

  • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ

    ገራሚ ፊልም ነዉ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታነዉ😢

  • @AlduGatanhe
    @AlduGatanhe 20 часов назад +13

    ድንቅ እና ምርጥ አሁን ያለንበትን ሁኔታ ያማከለ ፊልም ነበር😢😢

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash День назад +25

    ለዚ ፊልም ቃላት የለኝም ግን ፈጣሪ የልፋታችሁን ይክፈላቹህ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 21 час назад +1

      ማህደር ደምሪኝ እስኪ እማ በቅንነት

  • @Abebaye-y7g
    @Abebaye-y7g 11 часов назад +4

    በጣም ልብ የሚነካ አሪፍ ፊልም ነው እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በዘር ተነስታችሁ አንድነታችን ላጠፋቹ ሰዎች ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ሁላችንም የአንድ እናት ልጆች ነን ጣትህን ቆርጠህ አትጥለው ልንዋደድ ልንከባበር ልንተሳሰብ አንድ ልንሆን ይገባል እንጂ እርስ በርስ በዘር ተነጣጥለን ጥላቻ ልንፈጥር አይገባም ፈጣሪም አይወደውም ልቦና ይስጠን

  • @Edu-12m
    @Edu-12m 21 час назад +10

    ስንቱ ይሆን ይሄን አሰቃቂ መንገግ ያለፈው ሳያልፍስ የተቀጠፈው ታሪኩን በሚገባ ገልፃችሁታል ምርጥ ፊልም

  • @Klihjyf3427
    @Klihjyf3427 2 часа назад +2

    Amazing acting & great story.

  • @meseretmeseret1332
    @meseretmeseret1332 3 часа назад +2

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahilameAbdu
    @ahilameAbdu 22 часа назад +8

    እጅግ በጣም አንደኛ ፊልም❤❤❤❤የሚገርም ብቃት ❤❤ቃል ያንሳችኃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g 4 часа назад +4

    ምርጥ ፊልም ማየት ናፍቆ ነበር

  • @AduMobil
    @AduMobil 14 минут назад +1

    አሁን ያለንበት ሁኔታ የሚገልፅ ፊልም አላህወይ ያረብ ዘረኝነትን አጥፋልን😭😭😭😭😭

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 8 часов назад +4

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ምርጥትወናአርፊነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 21 час назад +5

    ቃላት የለኝም ለዚ ፊልም❤❤❤❤🎉🎉🎉 የልፋታችሁን ይክፈላችሁ

  • @TSIHABESHAWIT
    @TSIHABESHAWIT 9 часов назад +4

    ያለንበትን ጊዜ የሚያፀባርቅ ፊልም 😢

  • @a-qf7jkgood
    @a-qf7jkgood 3 часа назад +2

    አደኛነው 👍👍👍👍

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 6 часов назад +4

    በጣም አሪፍ ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @habeshawit211
    @habeshawit211 14 часов назад +5

    ምርጥ አይገልፀውም😘

  • @Awoke-p2j
    @Awoke-p2j 23 часа назад +7

    ቆንጆ ፊልም ነው።

  • @neba1034
    @neba1034 20 часов назад +7

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 21 час назад +5

    ደስ የሚል ፊልም ነዉ wow❤

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 8 часов назад +3

    ትክክል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsinufikir
    @Tsinufikir Час назад +1

    Ewnet gn ediaynet fikt ena lekal metamen bealama mesnat ale😊

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 19 часов назад +4

    መጨረሻው ያምራል

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 3 часа назад +1

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @have134
    @have134 10 часов назад +3

    ለዚህ ነው ፋኖን ምንደግፈው 💪

  • @zedtig8048
    @zedtig8048 16 часов назад +4

    በጣም ዋው ነው በርቱ ❤

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 часов назад +3

    Betam denk yehon film new 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 3 часа назад +2

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን የኤፍረም ከሴትየዋጋ በጣም ተቀራረቡ እኔ አፈርኩኝ😂😂😂

  • @YordanosFikru-k9c
    @YordanosFikru-k9c Час назад +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 9 часов назад +2

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤

  • @Mieraf-Multimedia
    @Mieraf-Multimedia 11 часов назад +2

    What a movie I like it ❤❤❤❤❤

  • @samrawitsamrawit-x4j
    @samrawitsamrawit-x4j 4 часа назад +2

    እናመሠግናለን አሁን 😢😢😢😢😢ያለንበት ሁኔታ አማራ ክልል 😢

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju 3 часа назад +1

    wow wow kalte yelgnme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tebrku

  • @selamselam1604
    @selamselam1604 10 часов назад +2

    Wow nice movie 😮😮😮😮

  • @TigstAtilaw
    @TigstAtilaw 3 часа назад +1

    ባይገባኝም ግን አሪፍ ነው 😂😂😂😂

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 25 минут назад +1

      አ😂😂😂😂 ቀላል አኮምቺም

  • @13monthsofsunshine
    @13monthsofsunshine 21 час назад +4

    ያሁኑ ባሰብን እንጂ እግዝሄር ይሁነን እንግዲህ

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 11 часов назад

      ምንም የባሰ ነገር የለም እንደናንተ አይነቱ ዘረኛ ነው ኢትዮጵያን እየረበሸ ያለው እስኪ ከዚህ ፊልም ትንሽ ተማሩ እግዚኦ

  • @JosyGizachew-f1v
    @JosyGizachew-f1v 23 часа назад +5

    What a film ❤❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 21 час назад +3

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤

  • @techsador
    @techsador 23 часа назад +6

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 20 часов назад +2

    በእዉነት ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ❤️❤️😢ፖለቲካ ጦርነት መከፋፈል ባአናቱ ይተከል😥 በእዉነት ይሄ ፊልም ያለንበት ጊዜ ያሳየናል ጨካኝ ሰዉ የበዛበት ዘመን😢

  • @eyerusalemmekonen
    @eyerusalemmekonen 2 часа назад +1

    Wowwwwww

  • @Mediafilm21
    @Mediafilm21 23 часа назад +4

    ዋዉ የሚገርም ትወና

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 9 часов назад +4

    እጅ በአፍ የሚያስጭን ሸጋ ፊልም ነው

  • @emanuelemozzoni144
    @emanuelemozzoni144 19 часов назад +2

    Is so wonderful film. Is good to Remember

  • @FiDrasi
    @FiDrasi 17 часов назад +3

    ይህን አይቶ ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነው!

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 4 часа назад +3

    ጥበብ እኮ ልዩ ናት 🔥❤ ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ ያድለን ልቦና ይስጠን 🙏

  • @AlduGatanhe
    @AlduGatanhe 23 часа назад +3

    እስኪ እንየዉ አዲስ ነዉ መሰለኝ😊❤

  • @yeshimengestu5232
    @yeshimengestu5232 21 час назад +5

    ደከመኝ መጨረስ ፈልጌ ነበር ግማሹን አየሁት በጣም ያጓጓል በርቱ እንደዚህ አጓጊ ፊልም ልቀቁልን በተረፈ እኖዳችኋለን

  • @kalkidanseyfu-922
    @kalkidanseyfu-922 22 часа назад +3

    Ejachu yibarek migerm new ❤

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 6 часов назад +2

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @tesfahitz5070
    @tesfahitz5070 День назад +3

    gerami nw keep pushing❤❤

  • @Abikah954
    @Abikah954 21 час назад +3

    Meret movie👍👍👍

  • @Yemaryeamlj
    @Yemaryeamlj 7 часов назад +2

    Betam geram film new tikiklgn agerahen lay eyon yalu new

  • @HiwotHiwot-bz1kq
    @HiwotHiwot-bz1kq День назад +3

    Wow❤

  • @GosaGirma1
    @GosaGirma1 11 часов назад +2

    ጊዜውን የዋጀ ፊልም🎉

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 10 часов назад +2

    Yetedekemebet mert sra ke mert balemuyawoch gar, waga keflachehubetal enamesegnalen

  • @YadiiAbebe
    @YadiiAbebe 5 часов назад +2

    Koy yetun ayten yetun litew new arif filmoch bezu

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 21 час назад +3

    በጣምምርጥፊልምነውምርጥትወናአርፊነው❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Yash-l4q
    @Yash-l4q 12 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 часов назад +2

    Aye ye Ethiopia hezb ahun lezih film 1 000 000 000 likes ayasflgewum?

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 22 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EsmizzYeTibis
    @EsmizzYeTibis День назад +5

    Wow Enetebekale

  • @LanesraFun
    @LanesraFun День назад +2

    Waiting…….

  • @CudFue
    @CudFue День назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EnatuDemse-z9p
    @EnatuDemse-z9p 41 минуту назад +1

    በጡምአሪፍፈልሙነዉ

  • @helenabebayehu5455
    @helenabebayehu5455 8 часов назад +2

    betam Arif Simeslegn Yihe Tarik Ye Gash Debebe Or Kaltesasatkuvye Doctoru New?

  • @Zata_Entertainment11
    @Zata_Entertainment11 День назад +3

    wating ........

  • @AdushwFerede
    @AdushwFerede День назад +3

    ፕሊስ ሳብስክራይብ ኣድረጓን ጀማሪት ነው 🎉🎉

  • @kalkidanseyfu-922
    @kalkidanseyfu-922 22 часа назад +3

    Film malet yihe new kal atahulet yemr

  • @LanesraFun
    @LanesraFun День назад +3

    የሚገርም ትወና ……

  • @QanoTube1
    @QanoTube1 День назад +3

  • @MillihonDagife
    @MillihonDagife День назад +37

    ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም

  • @Emebet-ew1su
    @Emebet-ew1su 20 часов назад +6

    ይረምጥጣቹ ይህንን ሁሉ ምርጥ እና ታዋቂ አርቲስት ተሰብስቦ እንደዚህ አይነት የሞተ ፊልም ይሰራል? ድሮ ስላለፈ ፖለቲካ ፊልም ከምትሰሩ አሁን ባላቹት ዘመን እየተሰራ ያለ ግፍ መገዳደል እና ጦርነት አትሰሩም? ፈሪ ናቹሃ! ይህንንም መንግስቱ ሲወድቅ ነው ፊልም ምትሰሩለት...ፈሪ ትውልድ! ያኛው ዝሆን የመሰለ ኤርትራዊ ደሞ አስመራ ላይ ፊልም አልሳካ ሲለው በ አማርኛ ፊልም መስራት ጀመረ. አርፈህ ካምብህን ግባ እንዳያስሩህ. ፖለቲካው እንደሆነ እያየሀው ነው ዛሬ ኢሳያስ የክፉ ቀን ደራሻችን ይላሉ ነገ አምባገነኑ የኤርትራ መንግስት ይባላል 😢😢😢😢

    • @SelemawitSelemawit-y7r
      @SelemawitSelemawit-y7r 16 часов назад +2

      😂😂በትክክል

    • @genetgurumu9897
      @genetgurumu9897 12 часов назад

      የሞትክ አንተ ሆዴም

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 11 часов назад

      አንቺን ይረምትትሽ አቦ እንዳንቺ ያሉ ናቸው በዘረኝነት ተነስታቹ ኢትዮጵያን ሰላም የነሳችኃት ዘረኛ በእናንተ የተነሳ ነው ሰው ያለቀው ተደራጁ ቁረጠው ፍለጠው እያላቹ በተለይ አሜሪካና ኢሮፕ ያላቹ አደብ ግዙ ከራሳችን ውረዱ አንዴ ከሀገር ወጥታቹ ዜግነታችሁን ቀይራችኃል ስለዚህ እዛው ያላችሁበትን ሀገር ወክሉ እኛን ተውን ከእናንተ ያተረፍነው ጥላቻና እርስ በርስ መበላላት ብቻ ነው ካሁን በኃላ ግን አንሰማችሁም ተነቅታችኃል

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie 5 часов назад

      ያ ኤርትራዊ ያልከው ከሞተ ቆዬ የምን ካምፕ ነው ምታወራው

  • @mikiyasashenafi-iu7hw
    @mikiyasashenafi-iu7hw 13 часов назад +3

    yhe ngr alamargnm konjo film nw gn enenja bcha

  • @Belayabrha16
    @Belayabrha16 21 час назад

    የምድር ወገብ አየሁ ልበል👶👶

  • @Hosting-f8q
    @Hosting-f8q 2 часа назад +1

    ይሄ ፊልም አሁንም ሰውን ከፋት አንድያስብ መያረግ ፊልም ነው ደሞ ትግሬ አና ኦሮሞ ብቻ ነው ከፋት ሲሰራ የነበረው ሰንት አማራ አመራር ላይ አልነበረም በዛ ጊዜ ከፋት ሲሰራ የነበረ ምን አለ ጥሩ ተስፋ ያለው ፊልም ብትሰሩ ምን አይነት ማሀይም ነው የዚ ፊልም ባለቤት

  • @FoziyaMahmud
    @FoziyaMahmud День назад +6

    Konjo movie new

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 22 часа назад +3

    ኮተት ፊልም ነው!የመንግስት ዘጋቢ ፊልም የሚሉት አይነት ፊልም😂በክላሽ በድሽቃ በብሬን እየተከሳከሰ ቢሆን ያምር ነበር

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa 20 часов назад

      Kalde mehonu new ansake

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 11 часов назад

      እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ከማይፈልጉት አንዱ ነህ ዘረኛ

  • @dawittamerat191
    @dawittamerat191 20 часов назад +1

    EBC documentary

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 10 часов назад +1

    You guys should put a sign that says, if you are pregnant please don't watch this movie' nedse techenekech endaltewew aguagugn

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 19 часов назад

    እሄ film ከተለቀቀ ቆይቷል ለምን 2024 ብላችሁ ትዋሻላችሁ።

  • @yal1907
    @yal1907 15 часов назад +1

    ለብርሃኑ ነጋ ተብሎ የተከፈለ መስዋእትነት

  • @SelamTedi
    @SelamTedi 20 часов назад +1

    ኮኔር ተብየው አዛ እስርቤት ሲጋራ እያጨሰ የነበረው ኤርትራዊያን ናቸው ስለዚ ለምን ከትግራይ አንደመጡ ማድረግ ኣልገባግኝም

  • @yeshikefyalew2653
    @yeshikefyalew2653 21 час назад +1

    ኮተታሞች ለዚህ ፊልምም ብር ኣውጥታቹህ ይሆናልኮ ይሄ ፊልም ሳይሆን ተረት ተረት ነው😂😂😂😂😂😂

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa 19 часов назад +1

      Yaltanka sibal samtahal wandame

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g 17 часов назад

      ​@@AyutiBayisaበየኮመንቱ እየገባሽ ምትርመጠመጭ ምን ሆነሽ ነዉ ሰዉ የፈለገዉን መኮመት ይችላል

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 10 часов назад

      ኮተታም አንተነህ ፊልሙ ከአቃጠለህ ዘረኛ ነህ ቅጥል በል😂

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa 8 часов назад

      @SemraAhmed-d5g esuum angdi yane mabte new marmetemetun lantewu tachewalwu

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa 8 часов назад

      @@SemraAhmed-d5g engdi esum yane mabate new marmetemetun lantewu techewalwu sijemer mne terhaa

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 День назад

    የእውንትም እዳይገርፏችሁ እነሡ ሆቢ አለባቸው እደዝህያለ ነገረአይወዱም ሆሆሆሆይይ

  • @LieltiGerie
    @LieltiGerie 4 часа назад +1

    ቀሽም ሁላ ይሄ ኣሁን ፊልም ነው

  • @SelamTedi
    @SelamTedi 20 часов назад +2

    ፊልሙ ኣሪፍ ቢሆንም ግን አዛ የተሳተፉት አንዳለ በ ትግርኛ የሚያወሩት ግን ትክክለኛ የ ትግራይ ልጆች ኣደሉም ለምን

    • @Beza1-n2m
      @Beza1-n2m 20 часов назад

      Nachew

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 11 часов назад

      እንዳልሆኑ በምን አወቅሽ ይሄ እንደመጣላቹ ማውራቱን አቁሙ ለመሆኑ ታውቂያቸዋለሽ??

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie 5 часов назад +1

      ኣይደሉም

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie 5 часов назад +1

      100% እርግጠኛ ነኝ ያ ጥቁሩ ራሱ ኤርትራዊ ነው በሂወት የለም እንጂ

    • @SelamTedi
      @SelamTedi 3 часа назад

      @@Abebaye-y7g yes am Shure gebah

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 5 часов назад

    ቀሽም ደራሲ መስሎህ እንጂ አሁንስ ያለው አገዛዝ ከመጀመርያው መቼ ተሻለ። እንደውም ቢብስ እንጂ።እንደዚህን አይነት ህይውት አሁንም አለአደል ያውም በአደባባይ!!!

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 17 часов назад +1

    Endat kategeray ga tayayezalcho ahonem jeta telalcho aretesetoche 😢😮😮

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 6 часов назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @happylook95
    @happylook95 День назад +3

    Waiting ….