ተራራው እየቀለጠ ነው | ፈንታሌ መፈንዳት ጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 100

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 21 час назад +25

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ አምላካችን አንተ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ጠብቅ ከክፉ ሁሉ አድነን አሜን በሉ እንደየ ሀይማኖታችን በትጋት እንፀልይ ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HailuAraya-m7y
    @HailuAraya-m7y 20 часов назад +10

    ፈንድቶ ጨርሷል። አፉ ክፍት ሆኖ አልፎ አልፎ የእፋሎት ጭስ አለው። ይህ ከ1983 ዓ.ም አውቀዋለው።

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 21 час назад +9

    የሰው ደም እደ ውሃ እየፈስስ የእግዚአብሔርን ቸርነት ይዞን ነው እኛ የምንጠፍትውልድነው

  • @aynalemwoube3436
    @aynalemwoube3436 2 часа назад

    Very important coverage thank you

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 15 часов назад +3

    Thank you Ethio Addis for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 7 часов назад +2

    ፎቶግራፉ በምንድን የተነሳ ነው? ከሳተላይት ነው? ወይስ፣ ቅንብር ነው? የመረጃው ምንጭ ቢጠቀስ!

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 18 часов назад +3

    ክሥልበል ደግሥራ ትቢቱ ደረሠ እናከንቱ ሠሆናቺንን አናውቅም ይበቃል ይህነው መጨረሽቺን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 20 часов назад +4

    ኢትዬጲያ በ2 ትከፈላልች የሚባልውነግረ እንድ በረከት እና ሰላም ነው የምቆጥረው አንድ ላይ መኖር የማይችል ህዝብ ነው አንድ ላይ እየኖር ያልወሰ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      በስመአብ 😢😢

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 15 часов назад +1

    እግዚአብሔር አለን 👏👏🥺 አቤቱ ጌታየ🥺☝️☝️😪😪😪

  • @HahwaMohammed
    @HahwaMohammed 18 часов назад +5

    አላህ ይጠብቅን ያስፈራል እህቶች ደምሩኝ እመልሳልሁ

  • @workinehkebede583
    @workinehkebede583 9 часов назад +1

    atazenagu qey bahir magignet yegid yilal. victory to Ethiopia.

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 20 часов назад +4

    ኧረ አፍጥነውና ከፋፍለን! ግልግል ነበር

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 22 часа назад +2

    አለህ ይጣብቀን🎉🎉🎉

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 20 часов назад +2

    ወርቅ ነዉ አሉ🤔🥰☝️🙏

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 20 часов назад +3

    ,ይኼ አሳተጎሞራ ከአፋር ጀምሮ አሰከፈንታሌ ድረስ አየታዪ ያለው አሳተጎሞራዊ መንተክተክ ሊየመጠ የሚቼለወን አደጋ በማመለከተው አካል ቅደመ ጥንቃቄ መደረግ አለበት፣
    ባለሙያወች በተከታታይ ማብራሪይ ቢሰጡቀት?

  • @SolmonBlessed
    @SolmonBlessed 6 часов назад +1

    ተጠያቅው አብይ ነው መሥቀል አሥረግጦ ይምረዋል

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 19 часов назад +3

    እውነት ነው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 22 часа назад +4

    መተንፈሱ መልካም ነው

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 19 часов назад +2

    ፈጣሪይጠብቀን

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 20 часов назад +2

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 18 часов назад +1

    Ena ye Ertaale esate gomora lemn tasayaleh?

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 20 часов назад +5

    መስቀሉን እየረገጠ ይሄ ክፉ መሪ ገና አገሪቷን ያፈነዳታል

  • @TemamLeges-z4x
    @TemamLeges-z4x 20 часов назад +4

    ስገዱ እስትግፋር አድርጉ እናድርግ እሺ

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 21 час назад +1

    ባካባቢው ያሉ ሰዉች እየወጡ ነው? ካልሆነ አደጋ ነው።

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 7 часов назад +1

    ቀድሞ የፈንታሌ ተራራ አናት የእሳተ ጎሞራ ቆሬ (crater) ዙሪያው ክብ ከፍታ ሆኖ 100 ሜትር ያህል ጥልቅ ስለነበር አሁን የሚታየው እንደ ሄርታሌ ቅልጥ ዓይነት በቀድሞው አናት ላይ ነው ወይስ ሌላ?

    • @aberadalelo4716
      @aberadalelo4716 7 часов назад

      የሌላ እሳተጎሞራ ቅንብር ነው? ወይስ ምንድን ነው? የመረጃው ምንጭ ቢጠቀስ!

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h 17 часов назад +2

    ፈጣሪ🙏

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 3 часа назад +1

    እሳተ ገሞራው ከስምምነቱ ቀድሞ ቀይባህሩን ወደ እናቱ ኢትዮጵያ ሊያመጣው ይሆን? ፍትህ ሲዛባና በበደል ቀይባህርን እንድናጣ ሲደረግ ያየው አምላክ ፍርዱን ሊያወርድ ቢሆንስ ማን ያውቃል?

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 8 часов назад +1

    የሽመልስ ሀጢአት 😢😢

  • @mesfenyehune1734
    @mesfenyehune1734 12 часов назад +2

    ትቅለጥ ኦረሞ መሬቱም ሰማይም የኛነው ብለው። አማራን። ጨፈጨፉት። መሬት ትቅለጥ አርጎት ነው እልልልልል

  • @SintayhuWolde
    @SintayhuWolde 19 часов назад +2

    የሲኦል ምሳሌ ነው ፀሎት አድርጉ

  • @GizachewAdugna-u6y
    @GizachewAdugna-u6y 4 часа назад +1

    Ponpil city in Ethiopia 😮

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 13 часов назад +1

    ስለ የአሁኑ ፈንታሌ የእሳት ጋሞራ ምንም ያህል ሳትዘግብና ሳትነግረን : ለጊዜው አንገብጋቢ ስላልሆኑ የሌሎች አገሮ የእሳተ ጋሞራ ፍንድታ ብታወራን አይጥመንም :: እባክህ በእጅህ ያለውን ዘርዝረህ አቅርብልን :: እመሰግናለሁ

  • @ManeWo
    @ManeWo 19 часов назад +1

    lt is the sign of the second coming of JESUS !!!

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 13 часов назад +2

    እና ካብይ ጋር ምን እያያዘው???? ተፈጥሮንም ሰው ሰራሽም ችግር የ መንግስት ችግር ለማረግ እምትፈልግ እከካም ተንታኝ ጋዜጠኛ ማነህ ለማንስ ነውእምትሰራው ????? የሀሰት መረጃ????

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      ዋናው የኢትዮጵያ ነቀርሳ አራጅ ጭፍጨፋ አብይ ነው እኮ።

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 14 часов назад +2

    አቤቱ አምላካችን ፈጣሪ ሆይ ባለስልጣን በሕዝብ ደም ለቅሶ ዋይታ እና እንባ እየተዝናና እየተደሰተ የሚኖርባትን የተረገመችዋን ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር ከእነ ሕዝቦችዋ በፈንታሌ ዕሳት አጥፋን አሜን በሉ ሕዝቦች ሁሉ!!!

    • @aabraham69
      @aabraham69 10 часов назад

      "ኢትዮጵያ ታበጽሕ ኢደዊሃ ለእግዚኣብሔር.." ኣይደለም የምባለው? ታድያ፡ ለምን ይደነገጣል? የኣምላክ እጅ የለም እንዴ!? ሰብ መግደል ብትተዉ፡ ኣምላከ እስራኤል ይረዳ ነበር።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      አንተ ያጥፋህ ግፈኛ ህዝብ ምን አደረገ 😡😡😡

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 2 часа назад

    ወደ ኦሮሚያ ውስጥ ለውስጥ እንዲመጣ ፀሎቴ ነው

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 12 часов назад +2

    አንተ ከምትለፈልፈው ወሬ በላይ ለኢትዬጵያ ዛሬም እግዚአብሄር አለ::

  • @GegteGry-ro8tr
    @GegteGry-ro8tr 2 часа назад

    ተምስገን ልካችኝ.......

  • @fasildesta8916
    @fasildesta8916 2 часа назад

    beautiful. I come to see

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 12 часов назад +1

    ፈንታሌ ኦሮምኛ ነው ወይ ፋንቴና ዓፋርኛ መሐከለኛ ማለት ነው ወዴትወዴት ወደ ማይመለከተው አማርኛ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      አፋር ነው

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 11 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @TekalignBasa-xb1xt
    @TekalignBasa-xb1xt 11 часов назад +2

    ታዲያ የአብይ ፎቶ ምን ያደርጋል

    • @danielgoytom3819
      @danielgoytom3819 10 часов назад +1

      የሰይጣን የጥልቁ ምሳሌ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад +1

      ዋናው የኢትዮጵያ ነቀርሳ አራጅ ጭፍጨፋ አብይ ነው

  • @snw8160
    @snw8160 21 час назад +1

    በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ

  • @ZalikaBh60
    @ZalikaBh60 19 часов назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 16 часов назад +2

    ምን ችግር አይመጣም የተወጠረዉ እየተነፈሰወነዉ የታመቀዉ እየተበታተነዉ መረት መቀጥቀጥ ሳይሀን ንዝረት ነወ ስለዝ ስጋት የለዉም ምክንያቱም በሰዉ ሕይወት ችግር የለሁም ከምንም ነገር አይገናኝም It is a matter of nature, but there is no need to be sad

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 5 часов назад +1

    Yemacharasha zemen lay darsanal kefat beqom teru new kamot buhala yalaw teyaqe qalal aydelem

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh 21 час назад +3

    Yet ale photo ye terataw atadayem ende were becha

  • @RobelBiyaybegn
    @RobelBiyaybegn 20 часов назад +1

    Thanks

  • @firewyilma2096
    @firewyilma2096 6 часов назад +1

    213ኪሎ ሜትር በላይ

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 20 часов назад +3

    Volcanic activity is a natural phenomenon. Do not be an alarmist. Your propaganda is pointless.

  • @KadirUmmatta9
    @KadirUmmatta9 3 часа назад

    Ere Atiwash vido lay yemitasayew erta Ale yibalal Ke Afar Afdera werda lay new yalew Awshlay fantale yeh yakil Altekeletem

  • @gebrehiwetgebregergis4511
    @gebrehiwetgebregergis4511 18 часов назад +3

    ኣቢይ ከስልጣኑ ካልወረደ ሰላም የለን

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 14 часов назад

    ምንም አልጠራጠርም ከውልደቴ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ፍቅር እና ጥጋብ ታይቶባት አይቼ አላውቅም እኛ በግድ ነው እንጂ ቅድስት ኢትዮጵያ የምንላት ኢትዮጵያ የተረገመች ሀገር ነች በፈነዳው የፈንታሌ እሳት ሀገሪቷንም ሕዝቦቾንም እግዜአብሔር ፈጥኖ ያጥፋን ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምህረት አያስፈልገንም ፈጣሪ ዕልቂታችንን ያፍጥንልን !!!!

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 11 часов назад

      Exactly 💯

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      ​@@HubelAl-UZZAአገር ምን አደረገ ክፉ ዘረኛ መንግስት ነው

  • @zaakirsaalic7946
    @zaakirsaalic7946 21 час назад +1

    አበት ዉሸት የአፍደራ አስፋልትና የኤርታአለ እሳተጎመራ እያሳየን እኮ ነው..

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 15 часов назад +1

    የዚህ የፈንታሌ እሳት መፈንዳት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በሙሉ ተቃጥለን የምንጠፋበት የዕልቂት ያድርግልን

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      አንቺ ክፉ 😡😡

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 15 часов назад

    አምላካችን እግዜአብሔር ይቺን ያለ ርሃብ ጦርነት መዐት እና ለቅሶ ዋይታ በስተቀር ሰላምና ፍቅር ተሰምቶባት የማይታወቅባትን የተረጉመች ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እና ሰላምን ፍቅርን የማይፈልገውን ተንኮለኛ ምቀኛ የሆነውን ሕዝቦች በሙሉ ታሪካችን እንዳይታወስ አድርጎ በዚህ በፈንታሌ እሳት አዳፍኖ ያጥፋን መጥፋታችንንም ያፋጥንልን አሜን!!!

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      እግዚኦ ክፋት አንተ ያጥፋህ መቀኛ እርኩስ 😡😡😡

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 19 часов назад +2

    አቤት ውሽታ 😂😂😂😂😂

  • @752016
    @752016 3 часа назад

    ይሄን ሁሉ እያያዝክ ስትለፈልፍ ምንጭህ ነው? ? Don't be stupid tell us your source

  • @AhmedNur-sd3jl
    @AhmedNur-sd3jl 8 часов назад

    የፈንታሌ ተራራ ባይፈናዳና የእሳተ ጎመራው ባይወጣ አስጊ ይሆን ነበር አሁን ይህ ቀባጣሪ የሚያወራው ዝባዝንኬ ምንም የሞያመጣው ችግር የለም ምክንያቱም የእሳተ ጎመራው ከተራራው መውጣት ሰላምነቱን ያስያል የመሬት መንቀጥቀጥ ይደት አስጊነት ከአምሳ ወደ ሰማኒያ ፐርሰንት ያወርደዋል ስለሙቀትና የምድር ምይቀት ምናምን ለሚለዋ ይህ ቀባጣሪን አትስሙት የፈንታሌ የእሳተጎመራ በአካባቢው ላይ አስጎ ወይም አሳሳቢ የማይሂንበት ምክንያቱ የአገራችን የአየር ሁኔታ በሰውም ይሁን በአካባቢው ላይ ይህን ያህል ችግር የሚያመጣ አይደለም እንዳውም ይህ ቦታ ለጥቅም ላይ በማዋል የአካባቢው ሰው ሊጠቀምበት ይችላል ለምሳሌ በዚሁ የፈንታሌ ተራራ አካባቢ መለስተኛ ኩሬ በመፍጠር የፈላ ውሃን ለሰውነት ትጥበት በመጠቀም ለበሽታ ፈስነት መጠቀም ይቻላል ከዚህም ሌላል ለመጠጥ ለመጠቀመም ያስችላል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 часа назад

      መሀይም 😂😂

  • @yegezukebede
    @yegezukebede 20 часов назад +2

    ኧረ ቆይማ የፈንታሌን ትርጉም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሱን ያገኝህበትን መጽሐፍ፣ ምዕራፉንና ቁጥሩን ንገረን እንጂ ቄስ በቃሉ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ለፖለቲካ ለመጠቀም እንዴት ደፈርክ? ዋጋ እንደሚያስከፍልህ አትርሳ

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 20 часов назад

      ምርጥ ወናፍ ነህ አቦ😂😂😂

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 14 часов назад

    ቢጠቀልላችሁ እንዴት መልካም ነበረ

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 18 часов назад

    Were

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 20 часов назад

    ገና ኢትዮጵያህ ትቀልጣለች😂

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx 20 часов назад

      👹👹👹👹ህደ ናተ ያለው ደ ደብ ይ ቃ ጠል አሜን አሜን አሜን ☝️

    • @SaudiArabia-d6v
      @SaudiArabia-d6v 16 часов назад +2

      ምነው ኢትዮጵያዊ አይደለህም ወይ አይደለሽም የምን ማሞዋረት ነው እግዚአብሔር አለን

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 3 часа назад

      ​@@SaudiArabia-d6v እግዚኦ ስንት ክፉ ሰው አለ ምን ቤተሰብ የላቸውም መሰል 😢😢

  • @AhmedNur-sd3jl
    @AhmedNur-sd3jl 8 часов назад +1

    የፈንታሌ ተራራ ባይፈናዳና የእሳተ ጎመራው ባይወጣ አስጊ ይሆን ነበር አሁን ይህ ቀባጣሪ የሚያወራው ዝባዝንኬ ምንም የሞያመጣው ችግር የለም ምክንያቱም የእሳተ ጎመራው ከተራራው መውጣት ሰላምነቱን ያስያል የመሬት መንቀጥቀጥ ይደት አስጊነት ከአምሳ ወደ ሰማኒያ ፐርሰንት ያወርደዋል ስለሙቀትና የምድር ምይቀት ምናምን ለሚለዋ ይህ ቀባጣሪን አትስሙት የፈንታሌ የእሳተጎመራ በአካባቢው ላይ አስጎ ወይም አሳሳቢ የማይሂንበት ምክንያቱ የአገራችን የአየር ሁኔታ በሰውም ይሁን በአካባቢው ላይ ይህን ያህል ችግር የሚያመጣ አይደለም እንዳውም ይህ ቦታ ለጥቅም ላይ በማዋል የአካባቢው ሰው ሊጠቀምበት ይችላል ለምሳሌ በዚሁ የፈንታሌ ተራራ አካባቢ መለስተኛ ኩሬ በመፍጠር የፈላ ውሃን ለሰውነት ትጥበት በመጠቀም ለበሽታ ፈስነት መጠቀም ይቻላል ከዚህም ሌላል ለመጠጥ ለመጠቀመም ያስችላል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 3 часа назад

      የኛ ሙሁር 😂😂😂