ሰርግ ደገስኩ - የሰርግ ድግስ እና ማወቅ ያሉብን ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июл 2021
  • Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 103

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 года назад +17

    እንኳን ደስ ያለዋት ማሚየ ለሙሽሮቹም የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው ❤

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 года назад +12

    እናትዬ እግዝያብሄር የበለጠ ደስታ ሁልግዜ ይስጥሽ ትዳሩም ይባረክ ሁሌ ቤታቹ ደስታ ይሁን እናቴ

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 3 года назад +21

    እንኳን ደስ አሎት ማማዬ, ደስታዎት ደስ ያሰኛል የልጅዎትን ጋብቻና ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🏽

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 3 года назад +16

    ማማዬ እግዚኣብሔር ይባርኮት ምክሮት በጣም ጠቃሚና ትክክል ነው እንኳን ደስ አሎት መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቸው

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 3 года назад +9

    ማማዬ እንኳን ደሰ አላችሁ ምክንያቱም ልጅን መዳር ትልቅ ነገር ነው እና እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ትምህርቱም በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው መድህኔአለም ትዳራቸውን እደአብረሃም እና እደ ሳራ ያርግላቸው።

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 года назад +7

    ለልጅዎ መልካም ጋብቻ 💍👩‍❤️‍👨እማሚ እርሶም እንኳን ደስ አሎት ለእናት የልጇን አለም እንደማየት የሚያስደስት የለም

  • @alemtubeehtiopian5676
    @alemtubeehtiopian5676 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሚ እንኳን ደናመጣሽልን የኔናት አትጥፊብን ሙያ ከናታችን መማር እንፈልጋለን ማሚ የልጅወትን ሰርግ ደሞ የሳራ የአብርሀም ያርግልን እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን ማሚ እናመሰግናለን

  • @alexanderyemane4557
    @alexanderyemane4557 3 года назад +5

    Melkam gabecha mami we love you so much congratulations 👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 from Asmara/Eritrea

  • @mekdelawittsegaw6975
    @mekdelawittsegaw6975 3 года назад +5

    እንኳን ደስ አሎት ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 года назад +6

    እንኳን ደስ እሎት ማማየ መልኻሞ ጋብቻ ይሁንላቸዉ

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 года назад +9

    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ። ደስታሽ የሚቀጥል ይሁን ። እንኳን ሰማውሽ ጠፍተሽብን ነበር። ፊትሽን እያየንሽ ቢሆን እንዴት ደስ ባለኝ። ብቻ አትጥፊብን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርሽን ሰርግ ሲባል ቀላል ነገር አይደለም ። ብዙ ማሰብና ማቀድ ያለብን ፕሮግራም ነው። እውቀት ይጠቅማል። ኑሪልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад +2

    እናትዬ እንኳን ደስ አሎት ልጆትም ጋብቻው ፍሬ የሚያፈራና የተባረከ ይሁንለት አትጥፍብን❤️

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 года назад +4

    እንዃን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ በሙሉ የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይድርግላቸው ለተጋቤዎቹም በርቱ የድግስ ትንሽ የለውም በጣም እንደደከማችሁ እንረዳለን ከዚህ ምን ተማርን ? እንዴት አርገን ከብዙ ወጪና ድካምን መቀነስ እንችላለን ? የአዳነ እናት ጎበዝ ቆንጆ እንዃን ለዚህ በቃሽ 👏✌️💚💛❤✌️👏💐😁

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደስ አሎት የአብርሃም እና የሣራ ይሁን ጋብቻቸው።

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 года назад +3

    የሁሉ እናት ያንችን ልጅ የተሠጠው ምን አይነት እድለኛ ነው ። በዚሰአት እንዳንቺ ያለውን ሰው ማዳመጥ መፈወስነው ከአስተማሪነቱ በላይ ።ጥሩ ሰው መካሪ አስተማሪ እግዝያብሄርን የሚፈራ ርህራሄ መተሣሠብ ሁሉ አጥተን ማንንነታችን ጠፍቶን በታመምን ግዜ ያንችን አይነቱን እናት ድምፅ መስማት ያፅናናል ሰው አለ እንድንል ያረጋል ። ሰው ሰው የሚል ሰው ጠፍቶ ህሊናችን ታሟል 😤😤😤

  • @lulitmelake7534
    @lulitmelake7534 Год назад +1

    እንኳን ደስ ያሎት - የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቸው
    ምክሮ ለትውልድ የሚተላለፍ እጅግ ተቃሚ ነው እግዚአብሄር ይስትልኝ
    She’s truly a treasure that has kept the true Ethiopian culture not only in cooking but the essential integrity culture that have been passed on for generation. Her contribution is valuable specially for the coming generation. Much appreciated, thank you.

  • @azidireart
    @azidireart 3 года назад +2

    አቤት እናት ደስታዋ የልጆቿ ደስታ ነው እናቴ የእርሶን ሞያ ነው ዩቱብ ገብቼ የማየው ይባረኩልኝ

  • @yodittsegay1036
    @yodittsegay1036 3 года назад +9

    It is so nice to hear from you 🙏🏾 Thank you for educating us Greatly appreciated and Congratulation.

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 3 года назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ለልጆቹም መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ❤️❤️❤️

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 3 года назад +5

    እንኳን ደስ አሎት👏🏾👏🏾👏🏾

  • @nigestethiopia6270
    @nigestethiopia6270 3 года назад +5

    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ልክ እንዴትጨእንደምወድሽ ልክ አንደእናቴ ነው የማይሽ ዘመንሽ ይለምልሞ

  • @mesfinefentaye2040
    @mesfinefentaye2040 3 года назад +4

    እንኳን ደስ አለዎት!

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 года назад +1

    እንኳን ደስ ያለሽ: በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይመስገን: እናመሰግናለን:

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Год назад

    እንኳን ደስ አለዎት የኔ እህት
    ለልጅዎም የአብርሐምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸው🙏🙏🙏

  • @rosarosa1101
    @rosarosa1101 2 года назад +2

    Thank you mother! 🙏🏿 God bless you.

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 2 года назад

    ውይ ማምዬ እንኳን ደስ አለዎት አብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸው ልጅ ወልደው ለመሳም ያብቄቃቸው ሠላምና ጤናን ይስጥልን!!!!

  • @bona2318
    @bona2318 3 года назад +1

    Emamaye enkuwan selam metash atitfibin Egziyabher edme ena tena yistish

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 3 года назад +3

    Wow excellent job God bless your family, but it has big challenges to pass .

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 года назад +3

    congratulations mamaye.God bless your family.Wish you all the best.

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад +4

    እንኩዋን ደስ አልዎት
    ልጅዎን ለመዳር እበቃዎት የአብርሃምና የሳራን ፍቅር ያላብሳቸው 🙏🏼👏

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥጌን ❤❤❤❤ውድ እናታችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @letegabriel2721
    @letegabriel2721 3 года назад

    Brava, Congratulation, Good Luck, Thank You.

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 3 года назад +1

    እማ ተናፍቀዋል ❤❤❤ እንኳን ደስ አለዎት እማ አወ ከባድ ነው ግን እናት አባቱን ይተዋል ከምምስቱም ከባሉም ጋአ ይዋህዳል

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጅን መዳር መታደል ነው::

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አሎት ማማዬ,

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 года назад

    እማምዬ እንኳን ደስ አሎት እንኳን የልጅ ዎን ወግ ማዕረግ አዩ ፍሬ አፍርታ የልጅ ልጅዎን ለመሳም ያብቃዎት ለሰጡትም ምክር ተሞክሮ እናመሰግናለን

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለዎት እማማዬ

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 Год назад

    እናመሠግናለን እማምዬ🥰

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Год назад

    ቨጣም አመሰግንአሎህ እግዚአቢሄር ያክብርልን አሜን

  • @alexsmith6546
    @alexsmith6546 3 года назад +1

    Esye Esaye Elele 🙏Congera Enata

  • @zebibamohammed9789
    @zebibamohammed9789 3 года назад +1

    እንኳን ደሥ አለሽ ማሜዬ

  • @zenayfekadu275
    @zenayfekadu275 3 года назад +1

    Mamaye Enkuwan desaleshi yemejemeriyaa lijishin /yetiyeen /bemedarishi desbilonyal

  • @amnatseid1324
    @amnatseid1324 3 года назад +1

    በትክክል

  • @kedijahussen2475
    @kedijahussen2475 3 года назад +3

    ዉይ ማሚየ እኳን ደስ አለሺ ሂወት እደዚህ ናት አላህ ይርዳሺ

    • @thfgtfyg9952
      @thfgtfyg9952 3 года назад +1

      መሻአላህ ያማረ ትዳር ያርግላቸዉ

  • @umabdolahtube5077
    @umabdolahtube5077 3 года назад +1

    Enekuwan des aleshe Alahe tedarachewn yamuqew yewledu yekbedu yeny enat enkuwan endasebshew honeleshe yeset weyzro ewdeshalehu ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meski9722
    @meski9722 3 года назад +1

    Tank U mama Congration ♥️⚘

  • @yaynemisatekle8702
    @yaynemisatekle8702 3 года назад +1

    Congratulations!!!

  • @thetiansfamily
    @thetiansfamily 2 года назад +2

    እንኳን ደስ አለዎት ! ወልዳ ለማረስ ያብቃዎት!

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 3 года назад

    ማማዬ ሰርጉ የአለም የደስታ ያድርግላችው እርሶንም የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃዎት መታደል ነው የልጅ ማረግ ማየት ለዛውም በሰው አገር በተረፈ እርጋ ብሎ ለሰማው በጣም ጠቃሚ ምክር ትምርት ነው አመሰግናለው ቀድሞ ለመዘጋጀት ይረዳል አይምሮሳይበጠበጥ ምክሮትም ሆነ ምግብ አሰራሮት የተረጋጋ እድሜና ጤና ተመኘሁሎት እማምዬ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад +1

    እንኮን ደስአለዋት🙏🏽ድምፀዋት አይስማም

  • @user-ve3ih3gw6z
    @user-ve3ih3gw6z 3 года назад +6

    ማማየ ቅን እኮነሺ 😘😘😘 ይዉለዱይክበዱ ❤❤❤

  • @eth99492
    @eth99492 3 года назад +1

    Emama enkuan be selam metash Egziyabher tena ena edme yistish ** Paris 💐🙏

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 3 года назад

    ማማዬ እንኳን ደስ ያሎት።

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 3 года назад +2

    Beautiful lady! So so sweet

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 3 года назад

    እንኳን ደስ አሎት

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 года назад +4

    እሰይ እልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 года назад +1

    ጌታ ትዳርዋን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo9721 3 года назад

    እንኳን ደስ አለዎት ። ጋብቻዉን እግዚአብሔር ይባርክ ። የተባረከ ዘር መድሐኒአለም ይስጣቸዉ ። የሰሩትን የምግብ አይነትና ቢፌ ላይ የደረደሩትን የምግብ ቅደም ተከተል ቢነግሩኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር እኔም ልጄን ልድር ሶስት ሳምንት ነዉ የቀረኝ ። ሳላመሰግንዎት አላልፍም ብዙ ሊጠቅመኝ የሚችል ምክር ለግሰዉኛል ።

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 2 года назад

    እንኳን ለዚህ አበቃዎት

  • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
    @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 года назад

    Mazeriyeee😗😗😗😗😗

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 3 года назад +1

    Bertu Mamaya teru temhert naw

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 3 года назад +4

    እንኳን ደስ አሎት ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።

    • @tigistwadajou6828
      @tigistwadajou6828 3 года назад

      ሜትር ርት ግር ትዳር ርት መርህ ርት ከዚህ ትል ናት ርት ርት ሜትር ብር ርት ርቀት ጆሯችን ርስት ርእሰ ርት ርት ትል ናት ርት ትትትትትት ትኬት ስር ትቶ ስታትር ርት ትሑት ክፍት ራሱ ትርይት

    • @tigistwadajou6828
      @tigistwadajou6828 3 года назад

      ክልል ሃብት ግብር ብር ርት ርት ብር እና ርት ርት እስር ክትትሉ ትርክት በትር ናት ርስት ሯጭ ርዕሰ ናት ራእይ ቷትትት

    • @tigistwadajou6828
      @tigistwadajou6828 3 года назад

      ትል ይህ ርት ክልል ርት ትሑት ርዕስ ሯክርልር

    • @tigistwadajou6828
      @tigistwadajou6828 3 года назад

      አሚን ናት ትህትና ግር ክትትል ርት ርቆ ርት ርት ቤት ትትትትትት

    • @tigistwadajou6828
      @tigistwadajou6828 3 года назад

      ሯትትትትት

  • @tewabechwubschet9325
    @tewabechwubschet9325 3 года назад +1

    Enkuan des alewet yewldu yekbedu

  • @lililora9557
    @lililora9557 3 года назад +1

    እማምዬ 😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @burtukanwoldie5977
    @burtukanwoldie5977 3 года назад +1

    Yene enat Enkuan des alot,,ebakotin endaytefubin

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 года назад +1

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tirufikir2443
    @tirufikir2443 3 года назад +3

    ውይ ማማዬ አንጀቴን በላሽው ግን እንኳን ለዚህ አበቃልሽ ደስ ሊልሽ ነው የሚገባው ይውለዱ ይክበዱልሽ

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 3 года назад +1

    Tekakle

  • @user-wx8uu7kp9p
    @user-wx8uu7kp9p 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እናት እስኪ ላዳምጠው

  • @zelekashhunde1071
    @zelekashhunde1071 3 года назад

    Enqwen desalshe eylqweje aber yetmare yemsljall

  • @emmag2177
    @emmag2177 2 года назад

    Sefelegew yenebere meker nw btm enamesegenalen mamaye le musherochem enkwan dess alachu yetebareke be fkr yemola tedar yehun

  • @gadaataye7228
    @gadaataye7228 2 года назад

    Harmeekoo nuuf jiraadhu bayyen siin ajaa'ibsiifaadha jabdukoo

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 2 года назад

    Momiye miss you ,and Gongra

  • @umabdolahtube5077
    @umabdolahtube5077 3 года назад +1

    Yehe enat sewedshe eco

  • @abeba2tube
    @abeba2tube 3 года назад +1

    ሠላማቹሁ ይብዛልኝ የዋነዛ ልጅ ች ኑሩልኝ እወዲችአለሁ አከብራቸዋለሁ ውድድድድየኔማሮችብረቱለኝ😍😍😍😍😘😘

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад

      ምንድነው ዋነዛ ይቅርታ ስላላወኩት ነው

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 3 года назад

    Enkuwn dess yalot mother

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 года назад

    Enkuwan des alot enatachen ye abraham ye sara gabecha yihunlachu

  • @SG-or9uo
    @SG-or9uo Год назад

    Ye migib zirzir kehone yemititebiqut, ezih altenagerum. Erget tiru mikir alew.

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Год назад

    Sewedot eko

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 3 года назад

    Enkan des Alesh .

  • @zenebichgidore1603
    @zenebichgidore1603 3 года назад

    Sixafu gize min honu iyalku neber inkuan beselam maxu

  • @Gardeneden996
    @Gardeneden996 3 года назад +1

    ተክክል ሰው ይደግሳል ያላቅሙ ሳይገባቡ ይጋቡና ችግር ያመጣሉ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @yonasweldemichael7709
    @yonasweldemichael7709 3 года назад +1

    Congratulations mother

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 3 года назад

    ማዝርዩ ጥፍትሁል

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 3 года назад +2

    እናት ትደሰት!!

  • @feyineafeta6395
    @feyineafeta6395 3 года назад +2

    ማሚዬ የት ኢደሽ ነበር ጠፋሽብን?

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 года назад +1

      የት እንደነበረች እየተናገረች ነው

    • @nuraynin
      @nuraynin 2 года назад

      😂😂

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 года назад

    እንኩዋን ደስ ያለዎት እናቴ

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አለዎት እማምዬ