Ethiopian | የሾርባ ቅጠል( Parsley)|እጅግ የሚያስገርም የሚያሰኝ | 6 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ማዘውተር የግድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • የሾርባ ቅጠል( Parsley)|እጅግ የሚያስገርም የሚያሰኝ | 6 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት
    ማዘውተር የግድ ነው
    if you want to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedic...
    Discount Code:
    Tena10
    It has a 10% discount
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 148

  • @bizzgames5320
    @bizzgames5320 4 месяца назад +20

    Thanks 🙏 brother. Parsley ቅጠል የስጎ ቅጠል ነው Celery ግን የሾርባ ቅጠል ነው በዚህ መሰረት ይስተካከል

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 месяца назад +1

      Lol, that is right ✅️

    • @rainman1775
      @rainman1775 4 месяца назад +1

      I think parsely is yeshorba kitel. Cilantro is yesego ketel

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 4 месяца назад +1

      ትክክል

    • @wm72852
      @wm72852 4 месяца назад

      No​@@rainman1775

    • @yemiermiyas8251
      @yemiermiyas8251 4 месяца назад

      @@rainman1775 right! They are mixing it with celery which is completely different vegetable

  • @at2330
    @at2330 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣በቀላሉ ከገቢይ የሚገኝ፣አገላለጥህ በ በጣም በጣም ጥሩ ነው

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 4 месяца назад +3

    ከፈጣሪ ቀጥሎ ሁሌም አመሰግንሀለሁ በጣም ትልቅ ለውጥ እና ጤና ማገገም ነው ያገኘሁት በአንተ ትምህርቶች። እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 месяца назад +3

    ዶክተር ዳኒ በጣም ጠቅመኸናል ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 4 месяца назад +2

    ሰላም ዶክተር እንደምን አለህ?ኢንስታግራም ላይ አናግሪኝ ብለኸኝ ነበር።ሞክሬ ነበር አላገኘሁህም ።

  • @DanielDan-b6l
    @DanielDan-b6l 3 месяца назад +1

    አይ ዳኒ እንዴት ነህ? ሞክሼህ ነኝ ዳንኤል አባላለው እንግዲህ ወደ ዋናው አሳቤ ልግባ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ለጤናችን የሚሆን ጥናት አርገህ ያመንክበትን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በርታ ከጓነህ ነን

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 месяца назад +2

    ብርክበል ልኝ ከነ ቤተሰብህ ዘመነህ ይባረክ 🙏Dr

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 4 месяца назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Befekaduhiwot
    @Befekaduhiwot 4 месяца назад +1

    ሰላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ።እሱም መሀል አናቴን ማለትም በተለምዶ እርግብግቢት ተብሎ የሚታወቀውን ቦታ ያሳክከኛል።ሳከው ደሞ ፀጉሬ እየሳሳ ተቸገርኩ እና ምን? ትመክረኛለህ? አመሰግናለሁ።

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 4 месяца назад +2

    የሾርባ ቅጠል ነው የሚባለው። የሱጎ ቅጠል celery ነው። parcely የሾርባ ነው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል
    Thank you for sharing with us God bless you 🙏🙌🙏

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 4 месяца назад +3

    ዶ/ር ያልገባኝ ነገር ቅጠሉን ሳአየው ፕሬሴሞሎ ነው የሚመስለው እየነገርከን ያአለው የሾርባ ቅጠል ነው የትኛው ነው ለምን ሁለት የተለያየ ቅጠል ስለሆነብኝ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @khadeejahteyeb9050
      @khadeejahteyeb9050 4 месяца назад +1

      ፐርስሊነው

    • @nebimogos5064
      @nebimogos5064 4 месяца назад

      Awo be tigrigna persemelo new yemibalew slezi tikikil nesh parsley= persemelo

  • @YordiTedla
    @YordiTedla 3 месяца назад +1

    የሾርባ ቅጠል ስለሪ ነው ፕርስሉነ የምታሳየን ነው ስሙ ይመስለኛል ጌታ ይባርክ

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ለኩላሊት ጠጠርም መድሀኒት ነዉ!

  • @tigistbayou5832
    @tigistbayou5832 4 месяца назад +4

    ፐርስልን የስጎ ቅጠል ይመስልለኛል ዶክተርዬ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 4 месяца назад +2

    እንዴት ነህ ዶክተር አንድ የማውቃት እህት አለች እሱን ቅጠል እንደ ጫት የምትቅመው

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 4 месяца назад +1

    በስላጣ መልክ ከታማቲም እንድሁምበሽንኩት ሎሚ ተጨምሮበት ተቀላቅሎ ይበላል❤

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 4 месяца назад +1

    ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከነመላው ቤተሰብ ተባረክልን ❤❤

  • @saratube670
    @saratube670 4 месяца назад +5

    በጣም አሪፍ ነው ኩላሊት ጠጠረ ነበረብኝ ይህን ተጠቅሚ ድኛለሁ

  • @Amarech-l4b
    @Amarech-l4b 4 месяца назад +5

    ሰለሪ ነው የሾርባ ቅጠል❤❤❤🎉🎉

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 4 месяца назад

      ትክክል ይሄ የድንብላል ቅጠል ነው

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 4 месяца назад

      Ere Dinbilali Adelm Areboch Bekedunes Yuluta​@@Menchgrotbatsub

    • @abebadesta611
      @abebadesta611 3 месяца назад

      ድንብላል ቅጠል አይደለም የድንብላል ቅጠል ሴላንትሮ ነው። cilantro

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 4 месяца назад +3

    ዶክተርዬ ህባክህን የወገብ ህመም መዳኒት ካለእ ታምሜያለዉ❤❤

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 4 месяца назад +1

      @@asnakeshewaseyasib2284
      መሬት ከተቀመጥኩ መነሳት ያቅተኛል

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 4 месяца назад

      የወገብ ህመምን የምያስወግድ በቤቶት ዉስጥ የጾሎትቦታ አዘገጅተዉ አብዝቶ መስገድ ጦወትነ መተ በእዉነት ለሌላሰዉ ይተርፈሉ❤

  • @አለምሸት
    @አለምሸት 4 месяца назад +1

    ዶክተር እባክህ የተለዬ ችግር አለብኝ ብታናግረኝ ደስ ይለኛሌ

  • @salihyusuf5421
    @salihyusuf5421 4 месяца назад +2

    አጠር ያለ ያልተንዛዛ ❤ ሁሌም እንደዚ🎉🎉

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 4 месяца назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlganeshKebedehelpmelcannot
    @AlganeshKebedehelpmelcannot 4 месяца назад +2

    አባት በጣም እንወድሃለን ተባረክ ልጄ

  • @yoftahihailu4
    @yoftahihailu4 4 месяца назад +1

    ዶክተር እባክህ አትለፈኝ ባለቤቴ ሀፒታይተስ ቢ አለብህ ግን አክቲቭ አይደለም ብለውታል። መቀልበስ አለያም ጉዳቱን ለማዘግየት ምን ትመክረኛለህ

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      contact me on Instagram

  • @ሀያት-ጀ9ቈ
    @ሀያት-ጀ9ቈ 4 месяца назад +2

    የወሀፃምአብራሩልኝከመጀሪ

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 4 месяца назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @abdelhadiali2342
    @abdelhadiali2342 4 месяца назад +1

    Chatt kemeblat yihe mawwk true neber gizye alefachu areb ager yehede ethiopiawi..bicha..neow yemiawkew areboch yetezewetere neow. Temeramreh yagegnew endaymeslew hezb ethiopia ke are ager ayteh neow.

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih 4 месяца назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የሰባት እና ዘጠኝ ዓመት ልጅ መጠቀም ይቻላል አንዷ ልጄ የቆዶ ችግር አለባት የዘጠኝ ዓመቷ ፊቷ ፀሐይ መቋቋም አይችልም ይፈረፈራል በትንሽ ነገር ፊቷ ይቆጣል ።

    • @zelalembezabih
      @zelalembezabih 4 месяца назад +1

      ሌላው ጥያቄ የደም ግፊት መድኃኒት ለሚወስድ ይሆናል?

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 4 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ❤❤

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 4 месяца назад +2

    አንተ፡ተባአክ፡ድንቅ፡ሠው፡

  • @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
    @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ 2 месяца назад +1

    Egzihaber yebarkeh tetekami naj

  • @aliyaShafi-y3r
    @aliyaShafi-y3r 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetfirdu9117
    @netsanetfirdu9117 4 месяца назад +1

    Tenayistilign Doctor, please correct the naming of parsley in Amharic. It’s yesugo kitel or Begdonas, not yeshorba. Yeshorba is celery. Thank you though.

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад +1

      yesugo kitel or Begdonas can be called but yeshorba kitel is the most agreed up on

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 4 месяца назад +1

    I used it when I made eggs. Mostly, I used it for my salad. Thanks for your information. Great advice!!

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 4 месяца назад +2

    ሰላም ላንተይሁን

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 4 месяца назад +2

    ልክ ነሽ

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 4 месяца назад +2

    Amazing, God bless you

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      Thank you! You too!

  • @eshetulika482
    @eshetulika482 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 4 месяца назад +2

    Anamesegnaen 🙏🙏🙏

  • @LeluGh
    @LeluGh 4 месяца назад

    ደክተር ተባረኩ ምን ሆነህ ነው የምታስፈራራ ሴት ያደረከው ከእንደዝህ ጠቃሚ ትምህርትጋ

  • @TewabechAdmasu
    @TewabechAdmasu 4 месяца назад

    ደኒ ለኘሮሰቴት ቀዶጥገና 4ጊዜ ተደርጎ አሁንም በደንብ አይሸናም ሰለዚህ ምን ይመገብ

  • @alem8640
    @alem8640 4 месяца назад +2

    Dr tebarek

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 4 месяца назад +1

    Thank you for you sharing this for us 👏🏽

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola 14 дней назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 4 месяца назад +1

    እንወድሃለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 месяца назад +1

    You amazing, Doc thanks a lots for your great Info.

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      My pleasure!

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 4 месяца назад +3

    🙏🙏Dr. 👍👍👍
    What about cilantro

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад +1

      It's good

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 месяца назад

      Lol, I love cilantro!! It can be used in many ways to spice up the dish!

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa8510 4 месяца назад +2

    Thank you for sharing 🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад +1

      My pleasure

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 4 месяца назад +1

    እናመስግናለን❤🙏

  • @Alemye777
    @Alemye777 4 месяца назад +1

    I love it with salad❤️

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 4 месяца назад

    ተባረክልኝ ብዙ ትምህርት አግኝቼብሀለሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 4 месяца назад

    Doctor Dani Thanks for your help and dedication 🙏❤ i Appreciate

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ፓርሲሌ ( ፐርሰሜሎ) ለፓስታ ወይም ሰላጣ ላይ ነበር ስጠቀም የነበረው ሰለሪ ድግሞ ለሾርባ ነበር ምናልባት የስም መለዋወጥ ነው ወይስ እኔ የማውቀው ሰለሪና አንተ ያቀረብከው የተለያየ ይሆን ትንሽ ተምታታብኝ

  • @tanashagelgay8114
    @tanashagelgay8114 4 месяца назад +1

    YE dinbilal qixel new

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ዶክተር

  • @FriegenetMekonnen
    @FriegenetMekonnen 4 месяца назад

    Tebarekelegne Doc. It's amazing we will use it more.

  • @MedinaHassen-s3s
    @MedinaHassen-s3s 4 месяца назад +2

    Thank you doctor🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад +1

      So nice of you

  • @AsmaAhmed-eh7md
    @AsmaAhmed-eh7md 4 месяца назад +1

    BGDONAS

  • @eshetud210
    @eshetud210 4 месяца назад +2

    Thank you 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад +1

      You’re welcome 😊

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 4 месяца назад +2

    Thanks 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      You’re welcome 😊

  • @rahelnebiyumihret2664
    @rahelnebiyumihret2664 4 месяца назад

    የሐሞት ጠጠር በዲቶክስ ይፈጣል

  • @aynalemabinet1460
    @aynalemabinet1460 4 месяца назад +1

    Thank you Dr. Daniel ❤.

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      My pleasure!

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 4 месяца назад +1

    What is your source ? or show us your own research…

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      good idea next time i will add it on the details

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 4 месяца назад

    I would like to buy and can I get a promo code please

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም🙏🙏🙏

  • @eleninigussie7555
    @eleninigussie7555 4 месяца назад +1

    Thank you dr.❤❤❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      Keep watching

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 4 месяца назад

    Thank you doc..I have persily plant in my home but not use it in my meal I will start write now in my diet.

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      So nice of you

  • @rakebadefris
    @rakebadefris 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @8383אספה
    @8383אספה 4 месяца назад

    שלוםלך דוקטור יש לך משהוא נגד לכאבי רגליים ?

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 4 месяца назад

    Wenmi yabertak ejg betam tekami mereja mereja new emtazegajew

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 4 месяца назад +1

    Thank you ❤

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад +1

      You're welcome 😊

  • @abebazeray5277
    @abebazeray5277 4 месяца назад +1

    Excellent ❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      Thank you! Cheers!

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 4 месяца назад

    God bless you so much bro.❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 4 месяца назад

    Tebareklgn ❤❤❤

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 4 месяца назад +1

    Thank s❤❤❤Dr

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      Welcome 😊

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 4 месяца назад

    Selata betam arif new ende areboch betam yetafetal D vitamin demo alew

  • @romameskel8096
    @romameskel8096 4 месяца назад

    ሰላም

  • @lidiazewdie6915
    @lidiazewdie6915 4 месяца назад +1

    Thanks Dr 🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      Always welcome

  • @elsag2834
    @elsag2834 4 месяца назад

    ተባረክ 🙏

  • @sebleseyoum9639
    @sebleseyoum9639 4 месяца назад +1

    Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      You're welcome

  • @senayitlaborde8733
    @senayitlaborde8733 4 месяца назад

    ሰለሞ

  • @negashbedasodalecha2753
    @negashbedasodalecha2753 4 месяца назад

    Shalom! Shalom!

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 4 месяца назад

    Thank you ❤Dr

  • @እናት-ጘ8ጨ
    @እናት-ጘ8ጨ 4 месяца назад

    Thank you doc

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 4 месяца назад

    Thanks

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 4 месяца назад

    100%100

  • @senayetgbermeskel8703
    @senayetgbermeskel8703 4 месяца назад

    Dankeschön Dr ❤

  • @romameskel8096
    @romameskel8096 4 месяца назад

  • @MadiKasaye
    @MadiKasaye 4 месяца назад

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 4 месяца назад +2

    So interesting to know about celery. GBU!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 месяца назад

      Lol, it was parsley he was talking about, but celery is good for soup, too!! Both leaves are good to make soup & salad!🥗

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 месяца назад +1

    ትክክል ዶክተረ አናመሰግናለን አብዝተን እንጠቀማለን ጥቅሙን በደንብ ስላሳወከን አናመሰግናለን ጣእሙም በጣም ቆንጆ ነው ባጋጣሚ ከቬጂቴብል ጋርደናችን ተትላንት በነፋስ ተሰብሮ የወደቀዉን አንስቼ ያው በግ ጥብስ ላደርግ ስለነበር ያው በአለ አይደል በጣም ልዩ ጣእም ነው የሰጠዉ ግን ዶክተር ስሙን ስትገልጽልን ግን ትንሽ የተሳሳተ ይመስለኛል እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምወደው የነበረው ስለ ኢትዮጵያ የምንጠቀመው የሾር ቅጠል ባይዳኖስ ከሆነ የምትናገረው እሱ እዚህ ስሙ በውጭ ሴለሪ ነው ብለው የሚጠሩት እንጨቱ ብቻ ታሽጎ ደሞ ሴለሪ ኸርት ተብሎ ይጠራል ነው የሚጠራው አሁንም እኔ ለጁስ ወይም ማለት ስመዚ መስራት ስፈልግ ስሰራ ስጠቀም እንዲረዳኝ ቆራርጬ ፍሪዘር ውስጥ ከትቼ እያወጣሁ እጠቀምበታለሁ ለስጎ የምንጠቀመዉ ፓርስሊ ደሞ በጣልያኖች ሬስፒ የተለመደው ለስጎ የምንጠቀምበት እሱን ኢታልያን ፓርስ ሊወይም የተለያየ አይ ቲንክ እዚህ ሁለት አይነት ነው ያለው ከርሊ ነው ሌላው የሾርባ ቅጠል ባይዳኖስ ግን ሴለሪ ነዉ ባልሳሳት እስቲ ስሙ እንዳያምታታ ግልጽ አድርገህ እንደገና ብታቀርብልን ጊዜ ከአገኘህ እናመሰግናለን

  • @rim1060
    @rim1060 4 месяца назад +1

    I have constipation. Same times I am not going to Tolat for 3 days. If you have an idea, please?

  • @kinfe5473
    @kinfe5473 4 месяца назад

    Thanks Dr❤

    • @yenetena
      @yenetena  4 месяца назад

      Welcome 😊