199ኛ ገጠመኝ፦ የጋምቤላው ክርስቲያን ሰማዕትነት ከ16 አማራ ክርስቲያን ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 444

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад +14

    ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ለኛ ጥንካሬውን ልቦናውን ይሰጠን ለመምህራችንም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ 👍❤🙏

  • @ጊዮርጊስሰማዕት
    @ጊዮርጊስሰማዕት 3 года назад +7

    እኔ በጣሞ አዝኛለሁ ኢሊሙናቲዎች ስር ሰደው በሀገራችን በመኖራቸው በጣም ያናድዳል ። በገዛ ሀገራችን እኮ እንዳንኖር አደረጉን 😭😭😭😭

  • @ይዘ
    @ይዘ 3 года назад +8

    እኛንም ለዚህ ሰማዕትነት ፀጋና ክብር ያብቃን።

  • @betiale8315
    @betiale8315 3 года назад +6

    ወንድም እህቶቼ በመምህር ት/ት ቤተሠቤን በዙሪያዬ ያሉትን እንድለውጥ በፀሎት እርዱኝ ሠሚ አጣሁ

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 3 года назад +1

    በእውነት የሚገርም በዘመናችን ይ0ተፈፀመ ሰማዕትነት ነው የእኛ ሰባኪያን እንደሆኑ ህዝቡን ለሰማዕትነት እንዲዘጋጅ እንደዚህ ያሉ በዘመናችን የተፈፀሙ ሰማዕትነትን ቢያስተምሩ ቢያበረቱ ሰማዕት እንዲሆን እንዲጨክን አስተምሩ እባካችሁ እርስበር ከመነቃቀፍ ወተን ለመንግስተ ሰማዕት ምዕመኑን አዘጋጁ በእውነት መምህር ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ቃለሂወትን ያሰማልን መጨረሻህን ያስምርልህ አሜን

  • @አዲስወለተማርያም
    @አዲስወለተማርያም 3 года назад +9

    መምህር እናመሰናለሁ በጣም እድለኞች ናቸው ምናባቱ ለዚህ እርኩስ አለም በክብር ማረፍ መታደል ነው እኛክርስቴያኖች ሀገራችን በሰማይ ነው

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 3 года назад +4

    በእውነት በጣም ያሳዝናል በስጋዊ ሳስባቸው ጭንቀታቸው ይሰማኛል በሰማእትነታቸው ግን የነሱን ብርታት እግዚአብሔር ያድለን ሰማእትነታቸው በቤተክርስቲያናችን በስንክሳር መመዝገብ አለበትየሌሎችንም ጭምር እኛም የማስተዋል ልቦና ይስጠን በእውነት ደንዝዘናል መቼ እንደምንነቃ አላውቅም መምህር በጸሎት አስበን

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 года назад +5

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለአገሬው ሰው መፍረድ አይቻልም ምክንያቱም ምንም ወንጌል አልተሰበከላቸውም እንኩዋን ጠረፍ ያሉትና መሀል ከተማ ያለው ወንጌልቀን በቀን እየተሰበከ ጭራሽ እግዚአብሄርን ረስተውታል መፍራትአቁመናል

  • @abi4294
    @abi4294 3 года назад +15

    አሜንንንን ማስተዋልን ይስጠን ሰማዕታት መሆን እኮ መታደል ነው ለደም አፍሳሾች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ

    እኔ።።ክርስቲያን።። ነኝ።።እኔ።።ክርስቲያን።። ነኝ።።እኔ።።ክርስቲያን።። ነኝ።።⛪⛪📚📚🇪🇹🇪🇹🙏🙏👈

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 3 года назад +6

    አቤት መምህር በጣም ነው የሚያሳዝነው የእነዚህን ሰማዕታት ታሪክ ስላሰማህን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን በዚህ ዘመን ሰማዕትነት ምን አይነት እድለኝነት ነው እኛ ምቹ አልጋላይ ተኝተን ንስሀ እንኩዋን መግባት አቅቶናል ልቦናችንን እግዚአብሔር ያቅናልን

  • @helenwurissa9938
    @helenwurissa9938 3 года назад +40

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የምንሰማውን ሁሉ ለለውጥ ወደእግዚአብሄር የምንቀርብበት ያርግልን ጌታ ሆይ ለቃልህ ልባችንን አይምሮአችንን ክፈትልን

  • @use2435
    @use2435 3 года назад +7

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ልጆችህ ከነ ቤተሰቦችህ በስደት ላልነው በጸሎት አስቡን አትርሱን ጊዜም እየከፋ ነው 🇪🇹🙏

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    በስደት ላለነው በእውነት የመልካሞቹ የተባረኩ የቁዱሳኑ ፀሎት ይርዳን ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 года назад +2

    በእውነት ክርስትና ተረስቷል መምት ካልቀረ እንዲህ ነው ። የሚመርገርመው በስደት ያሉ አባቶች ሁሌ ይሄን ትምርት ለምን ተደበቀባቸው ፍራንክ ፍራንክ ፍራንክ ማለቂያ የሌለው መለመን ብቻ ወንጌል ሲባል የለም ። ቁረቡ ንሰሀ ግቡ የሚል አባት አጣው በስደት ። ጊዜው ግን ከፍቷል ያከፋው አውሬው ነው ። የመናፍስት ሴራ በጣም ብዙ እና የመገለባበጥ በሀሪ ስላለው መንቃት እንዳለብን ነው የሚሰማኝ

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 года назад +2

    እግዝአብሔርን እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ጠለቅ ብሎ ዘርዝሮ የሚያስተምር ነው በኢትዮጵያ የጠፋው ታላላቅ መምህራን የተባሉት ስብከታቸውየቀረርቶ ያህል ነው በርታ ልጆችህን ይባርክልህ ከጠላት ይከልልህ የመምህር ግርማ ፍሬዎች ፍሬአቸው በግልፅ ይታያል

    • @marthaghebre502
      @marthaghebre502 3 года назад

      ክርስትያን ክርስትያንን ለመሰዋት የተዘጋጀሁ

  • @abi4294
    @abi4294 3 года назад +25

    እግዚአብሔር ይመስግ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አስተምሮ የራሱ አደረጋችዉ።
    የ10ደናግላን ታሪክ ነዉ የሆነብኝ 5ቱ ደናግላን ዘይት ይዘዉ መብራታቸዉን አብርተዉ አምላካነዉን ሲቀበሉ 5ቱ ደግሞ ዘይታቸዉን ጨርሰዉ ለመግዛት ሄደዉ ሲሠለሱ በሩ ተዘጋባቸዉ
    የነዚም የመጀመሪያወቹ የፈለጋችሁትን እናድርግ ብቻ አትግደሉን ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ በትምህርት ጎልምሰዉ ንስሀ ገብተዉ ንጉሱን ጠበቁት። ይእፁብ ድንቅ ነዉ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +9

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🤲 🤲 🤲 ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው መምህር የዛሬውስ 😭😭😭😭😭😭 ነፍሳችሁ ከደጋጎች ከጻድቃን ከሰማዕታት ጋር ይደምርልን የሚገርም ሰማዕትነት በእውነት አባት ሆይ ለንስሐ አብቃን 😭😭😭 🤲 🤲 🤲

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 года назад +10

    አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ በእውነት ፈጣሪ አይነ ልቦናችን ያብራልን በጣም ልብ ይሰብራል ነፈሳቸውን በአፀደ ገነት ያቆይልን አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እመ አምላክ ትጠብቅክ በእውነት በጣም ልብ ብናዳጥ በጣም ጠቃም ትምህርት ነው

  • @l.ibtsam2679
    @l.ibtsam2679 3 года назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆን እዳበደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ክርስቲያን ሀገሩ በሰማይ ነው

  • @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ

    የሰማእታት ወንድሞቼ በረከታቸው ይድረሰን አቤቱ የቅዱሳኑ አምላክ አስበን

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 3 года назад +28

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኑ እንማማር ቤተሰቦቼ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @mintesnotasfaw3196
    @mintesnotasfaw3196 3 года назад

    መምህር በተደጋጋሚ የትግራይ ዜግነት፣የኦሮሚያ ዜግነት፣የጋምቤላ ዜግነት እያልክ ነው፣ይህ በጣም በጣም አደገኛ ንግግር ነው፣መታረም ያለበት!

  • @tirsitmihrete8179
    @tirsitmihrete8179 3 года назад +2

    መምህር ,ልቤ በጣም ሳሳልህ እዉን you are always at the point ....በእግዚአብሔር የምትዘራው ዘር በአለም ሁሉ እያፈራ ነው የወርቅ አክሊሉን ስላሴ ከእመአምላክ ጋር የብዙልህ

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 года назад +13

    በጣም አስተማርና ልብ የምነካ ገጠመኝ በእንባ ነው ያዳመጥኩት #እኔ_ማነኝ" ብየ እራሴ እድጠየቅ አደረገኝ 😭 ኦ አምላኬ ሆይ😭🙏

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 года назад +33

    አቤቱ አምላኪ ሆይ ሥጋህን በልቸ ደምህን ጠጥቸ ወደ አተ ለመጣተ እረዳኝ ቤተሰብወቸንም እኔንም በጣመ አሰጨናቄ ዘመን ነዉ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 года назад

    በዘመነችን እንዲ አይነት ታሪክ መሰማት መታደል ነዉ መምህራችን ፈጣሪ ይጣብቅህ🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህበለኝያህዌ
    @ኤፍታህበለኝያህዌ 3 года назад

    _የሚገርም የሚደንቅ ታምር ነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ልቦናችንን ያብራልን ጋምቤላ ክልል የተወሰነ አመት ተቀምጫለሁ እና ብዙ ጊዜ ጦርነት አያጣውም አገሩ እኛም ቤታችንን ለቀን ተሰደን ነበር ያው ከጥቂት ቀናት በሗላ ተመለስን ወደነበርንበት እዛ ቦታ ላይ ደግሞ ወንጌል አይሰበክም መናፍቃን ይበዙበታል_

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад

    ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ያድለን ይቅር ይበለን ማስተዋልን ያድለን የጥላቻ መንፈስን ከምድራችን ያጥፋልን ክብር ለስማአታቱ መታደል ነው መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙌🏼
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙌🏼
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙌🏼
    ስለ እናትህ በለህ ከጥፋት አድነን 🙌
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልቦና ይስጠን

  • @senaitmulugata7068
    @senaitmulugata7068 3 года назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን እየሆነ ያለው ነገር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር በፈጠረው ምድር ላይ እየኖርን በዘር መከፍፈል እቺ አለም በእንግድነት ነው የምንኖርባት። ልቦናችንን ይመልስልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን መምህር በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ያላወቅነውን ነገር ነው እያሳወከን ያለኸው ባሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገን

  • @jrjj2707
    @jrjj2707 3 года назад +1

    አቤቱ የኔ ጌታ አተ እንደ ምሕረትህ ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስገባህላት ቃል ኪዳን በለህ ንስሃ ገብተን ስጋህን በልተን ደምህን ጠጥተን ላማረ ለተጌጠ አንተ ለምትወዱዉ በሞት እብቃን በእስላም አገር እንደተርመጠመጥን አይሁንብ አሜን፫ በዉነት 😭😭😭😭🤲🤲🤲✝️💒

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 года назад

      አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን😭😭

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 года назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንደምን ዋልክ እንኳን በሰላም መጣህ✝️
    ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ቃልህን ሰምቼ የተግባር ክርሰቲያን ልሁን

    • @kntattube7324
      @kntattube7324 3 года назад

      አሜን ያድርግሽ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 года назад +1

      አሜን፫ ለሁላቸነም ይከፈትል አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @sanetlamsken8309
    @sanetlamsken8309 3 года назад +1

    አሜን አሜን ቃለህወት ንያሰማልን መምህራችን ለሀገራችን ሰላሞን ያዉርድልን

  • @genetgetaneh4471
    @genetgetaneh4471 3 года назад +1

    መንገድ ጀምሪ አቋረጥኩት እቤት አሰከምገባ ቸኩዬ ነበር መምህር በፀሎቴ አሰብሃለው አንደሻማ እየቀለጥህ ትውልድ ለማዳን የምትለፋው ቀላል አይደለም። የእውነት ጠላት ልቦናችንን ደፍኖት ማስተዋል አቅቶን የመናፍሰት መጫወቻ የሆነው ግን ለውጥ እየመጣ ነው ቀሰ በቀሰ ወጣቱም አየነቃ ነው የዛሬውን ፕሮግራም በእንባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይስጥህ መደመጥ ያለበት ነው መሸፋፈን ሁሌም ችግርን ያብሳል እንጂ አይረዳም። ስላሴዎች ሁሌም ከፊትህ ይቅደሙልህ።

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 года назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ አሜን ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ እስከዚች ሰዐት ላቆየን ለድንግል ማርያም ልጂ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏ሰማእትነት እንዴት መታደል ነው

  • @zyz7738
    @zyz7738 3 года назад +5

    መምህር ቃል ህዋት የሶማሌ ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድምች እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማር

  • @gh6gu748
    @gh6gu748 2 года назад

    በጣም እየፈራሁ ነው ያደመጥሁት መምህር እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ስደተኛዋ እህታችሁ ወለተ ሀና እያላችሁ በፆለት አስቡኝ🙏😭😭😭😭

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 года назад +11

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እግዘአብሄር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እንቁ🌷🌿🌸💐💛

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 3 года назад +1

    ግዜውን የዋጀ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቃለ ሒወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ እንድን ሰባኪ ክጉባ ኤ በኃላ ጠብቄ ተሳቀልኝ ብሎ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ቦታ ሒድ ቢሉኝ እልሔድም እዚህ እናተ ጋ አሜርካን አገር ብመጣ ዶላር እገኝሁ እያሉ ይናገራሉ በጣም ተበሳጥቼ ግዜው ኮረና ክመግባቱ በፊት ነው ሲወጡ ጠበኩና የሚገርማችሁ በጣም ታዋቂ ከሆኑ መምህር ስም መጥቀስ እልፈልግም በድፍረት ይሔ ክርሶ አይጠበቅም ዛሬ ላይ የክርስቲያን ሞት ባንዣበበት ወቅት ስለ ሰማዕትነት ማስተማር ሲገባ እንዴት ብዬ እንዴት እንዲህ ያለ ነገር ብዬ ብይ ባይገባኝም ወቀስኳችው እግዚአብሔር ይስጣቸው ይቅርታ ጠየቁኝ ለማስተማር ቦታ መምረጥ በጣም ከባድ ነው በእምነታችን ምን ያህል ጠንካራ ነን ቢባል ምንም የተሰራ ስራ የለም ለማለት ያስደፍራል በቀላሉ በኮረረና ከካህን እስክ ምእመናን ያስተዛዘበ ጉዳይ ነው እንኳን እንገትን ለሰፍ መስጠት እሁን ከፊታችን ለሚመጣው ማይክሮ ችብስ እግዛብሄር ይሁነን ፈተናውን ለመሻገር በእምነታችን በጣም ልንጠነክር ግድ ነው በየግዜው ስለ ሰማዕትነት ትምህርት ማድመጥ ግድ ነው በተረፈ እግዚአብሔር የወንድማማች ጦርነትን በቃችሁ ይበልን ነገሩ ሁሉ የትንቢት ይመስላል ፍቅር ቀዝቅዞል ወንድም በወንድም ላይ ተነስቷል እግዚአብሔር የጥፋት ቀንን ያሳጥርልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን::

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ምናልባት እኛም ለዚህ ክብር ከተጠራን ጨክነን ለእግዚአብሔር ነብሳችንን እድሰጠው ይርዳን ይሄው የጅምላ ጭፍጨፋው እስከዛሬ እደቀጠለ ነው በሀይማኖታቸው ለሚገደሉ በሰማይ ዋጋቸውን ይቀበሉ የሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад +7

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍ ስቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)

    • @አይነግዳየድንግልልጅ
      @አይነግዳየድንግልልጅ 3 года назад +1

      በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እንደዚህ ነው ።የሚጻፈው ። ስመ ስላሴ ሲጻፍ መዛነፍ የለበትም። በማስተዋል ጻፉት።

    • @አለምየተዋህዶልጅ
      @አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад

      @@አይነግዳየድንግልልጅ እሺ የኔ ወድ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃል ሕይውት
    ያሰማልን በረከታችው
    ያድርበን በአብርሃም በያቆብ
    በቅዳስን አጠገበ የኖርልን
    ፋቅር አንድንት ሰለም ለሀገርችን
    ትሰጠልን ቅደሰት ድንግል ማርያም

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад

    በዚ ዘመን እደዚ የለ እያዳዳችን የእምነት ፅናት ይጠበቅብናል ቸሩ መዳኒ ዓለም የቀደሙ አባቶቻችን ያሰለፈትን የተመለከተ አሁንም ይመልከት አቤቱ የቅዱሳን አምላክ የሞቱትን ወድሞቻችን 🕯️🕯️🕯️ ነፈሳቸውን በአፀደ ገነት እዲኖር ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
    አዛኙቱ እመ አምላክ ከለጅሽ ምረትን ለምኝል ሰዓሊ ለነ ቅድስት ተስፋ ስላሴ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 3 года назад +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 🙏🙏🙏
    ነብሳችሁን ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑርልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጡ እግዚአብሔር አምላክቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን። 🌹🌹🥰 ላዘናቹ ለተጨነቃቹ እማምላክ ትድረስላቹ ከጭቀት ታውጣች

  • @l.ibtsam2679
    @l.ibtsam2679 3 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ከስጋ ምኞት ወጥተን ንሰሀ ገብተን ስጋወደሙን ተቀብሎ ለማለፍ ያብቃን

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 2 года назад

    አቤት መታደል አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኔም ሞቴ በስምህ አድርግልኝ😥🤲🤲
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን

  • @kalebyonas6785
    @kalebyonas6785 3 года назад

    በዋዛ ፈዛዛ እድሜዬ አለቀ
    ወዳተ ሳልመጣ ዘመኔ አለቀ......
    መምህር ይሄን መዝሙር አሰማን።

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 3 года назад +6

    እኳን ደህናመጣህ መምህር እህት ወድሞቸ መልካም ትምህርት

  • @ይዘ
    @ይዘ 3 года назад

    መምህር ፀጋህ ይብዛልህና "ጋምቤላ" የተባለው "የጉምዝ" ብሔር በሚለው ይስተካከል ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ስለሚሰሙት ትክክል ቢሆን።

  • @shemesheta9646
    @shemesheta9646 3 года назад +1

    መምህር እንደምነህ ሰላም ለአንተ ይሁን .... ትምህርትህን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነው... በጣም ነው ደስ ያለኝ። ብዙዎች ገጠመኞች የኔ ታሪክ እየ መሰለኝ ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ። ቁጥርህን እባክህ ን ......

  • @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ

    ወንድማችን መምህር ተስፍዬ አንተንም አምላከ ቅዱሳን በጤና በእድሜ ያቆይልን ⛪️🕯❤

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад

    እግዚአብሔር የገለጠልክ አንተን ብቻ ነው አባቶቻችንም እነኳን የሚያወቁት ይህን ያህልአለተዘጋጁም እንኳንን ምእመን አኛ ወንጌሉን እንደ ተረት እየሰማን እናልፋለን እግዚአብሔር በግዜ በያለንበተ በንሰሀ ተጥበን ሰማእትነትን እንለማመደው ይህን መስማት በራሱ ከልቡ ከሠመው ያዘጋጅነናል ወንድማችን ምን አንደምል አላውቅም በዚሀ በፍስለታ የቻልነውን ያህል እንፀልይላቸው ነገ የኛም አይታወቅም በያለንበት አገር እውነት ነው እኔም ያየሁት እንደዚህ ነው ብቻ ፈጣሪ ያዘገጀን በመንም ተስፋ የለንም የትም ያለነው እግዚአብሔር ን ነው ተስፋችን ያዘጋጀን

  • @መሀተቤንአልበጥስም-ጸ3አ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃን 💔😭😭😭😭😭😭😭 የሚገርም ታሪክ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤❤

  • @tsionberhnu9721
    @tsionberhnu9721 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መታደል ነዉ ። አቤቱ አባታችን ማስተዋልን ስጠን።

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ብዙ ነገር ተማርኩበት ኑርልን መምህራቺን!!!

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 3 года назад

    አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ አብቃን😭😭😭 መምህር ላተም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ በስደት አለም ላለን በፆለት አስቡን

  • @ነፂፍቅር
    @ነፂፍቅር 3 года назад +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጠን መምህር በረከታችው ይደርብን የስማዕታቱ

  • @koreemebet4462
    @koreemebet4462 3 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ ያሰብከው ሁሉ እግዚያብሄር ያሳካልክ

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 года назад +41

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቹን በአጸደ ገነት ያኑራቹ አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭💔💔💔

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እኛ የንስሐ ሞት አብቃን

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 3 года назад +1

    መሞህራችን በጣም ወቅታዊ ትምህርት ነዉ ለገባዉ በጣም ትልቅ መልእክት ነዉ እርስ በርሳችን ተጨፋጭፈን ግን ሰማእትነት መሆን መታደል ነዉ እኛም በእምነት ያጵናን ለወንድሞቻችን በገነት ያኑርልን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +10

    ሰላም እንዴትነክ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ቤዛአባዮሐንስልጂ
    @ቤዛአባዮሐንስልጂ 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን አገራችን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ 3 года назад

    በእውነት በጣም መታደል ነው ሰማእት መሆን በተለይ በዚህ ዘመን :: የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን :: ለኛም ማስተዋልን ይስጠን :: አቤት አምላኬ ሆይ ..... ይብላኝ ለገዳይ እነሱስ ከአምላካቸው እቅፍ ናቸው : የታደሉ!! ... አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኛንም አፅናን ....

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    አቤቱ ጌታሆይ ተሥፋችን አንተ ነህና አንተ ሠላሙን አውርድልን ንሠሀ ሣልገባ እንዳልሞት ቅዱሥ ፍቃድህ ይሁንልኝ በሰው አገር የምንኖር ልጆችህ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሠንና ለንሰሀ አብቃን በቃበለን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በጣም ይገርማል የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል እንኳንም ለንስሃ ሞት አበቃቸው ተመስገን አስተዋይ ልቦናን ያድለን እኛ አላወቅነውም እንጅ እምውብርሃን ከነልጇ ነው ለሰማዕትነት እየተጠራነ ነው ያለነው! በእሷና በልጇ ፍቃድ ነው ! የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
    በጣም ከባድ ነው ለመስማት አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ለሞቱት እህት ወንድሞቻችን ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።🤲💐

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abitati
    @abitati 3 года назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ምንኛ መታደል ነው እውነት መመረጥ ነው ልባቸውን የማዘጋጃ ቀን ሰጥቶ አንድላይ እንዲሰዉ ሁሉንም ካሉበት ተሰብስቦ ለምስክርነት ሰው አስቀምጦ ሲያርፉ የሚገጥማቸውን ለእኛ እንድናውቅ እንዳንፈራ እንድንዘጋጅ አድርጎ ነው ሁሉም ነገር የተከናወነው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ነብሳቸውን ከፃድቃን ሰማእታት ጎን ያኑርልን ያመንክ እመን ያላመንክ የራስህ ጉዳይ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችእና ንስሀ ግቡ

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እምነት በጠፋበት እድላችንን
    ተስፋችን አንድነታችን በጠፋበት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምህረቱን ላበዛልን

  • @Tube-qt8oe
    @Tube-qt8oe 3 года назад +1

    የዘመናችን ወርቅ ሰማዕታት በረከታቸው በእውነት ይደረብን።አሜን።መገደል ሁሉ ሰማዕትነት አይደለም በፈቃዳችን ስለክርስቶስ ስለሀይማኖታችን ስለማዕተባችን መስክሮ መሞት ግን ሰማዕትነት ነው።አምላክ ሆይ ሞት አንድ ነውና ከንቱ ሞት ከመሞት ስለስምህ እንድንሞት የሰናፍጭ ቅንጣቷን ፅናትና ብርታት አድለን። በሀገራችን ኢትዮጵያ ከሆነው ገና የሚሆነው ብዙ ነው ወገኖቸ በንስሃ እየተመላለስን እግዚአብሔርን እንለምን ከሞትን የሰማዕትነትን ዐክሊልን አናገኝ ዘንድ በህይወት ከኖርንም መጭውን የኢትዮጵያ ትንሣኤ እናይ ዘንድ።
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መጠለጫና መመስገኛ ምድር💚💛🧡
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም💚💛🧡
    ኢትዮጵያ የዓለም ብረሃን💚💛🧡
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ 💚💛🧡
    እባካችሁ አባቶቻችን የሚናገሩትን ትንቢት አትናቁ መፅሀፋችን ትንቢትን መርምሩ እንጅ አትናቁ ይላልና እየሆነ ያለው ሁሉ የተባለው ነው።ካላመናችሁ ደግም ዘመኑን ዋጁ ተብሏል።
    በተረፈ መምህር ካልተሳሳትኩ ታሪኩ የተከወነበት አካባቢ ወደመተከል ግልገል በለስ አካባቢ ያሉት ጋምቤላዎች ሳይሆኑ የቤንሻንጉል ብሔረሰብ አባላት የሆኑት የሽናሻ፣የጉሙዝና የበርታ ብሔሮች ናቸው።ቦታውን ባላውቀውም ግን አልፎ አልፎ ጠንካራ ኦርቶዶክሳውያን እንዳሉ እሰማለሁ።

  • @እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ

    ቸሩ አሉ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጌታ ሆይ የሥም ክርሥቲያንነት ወደ ተግባራዊ ክርሥቲያን እንድሆን አይንልቦናችንን አብራልን ምሥጢሩ ጥበቡን ይገለጽልን እውነት ነው ተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ከሊቅ እሥከ ደቂቅ ለእንጀራ ብቻ ሆነ ንሮራችን ጌታ ሆይ ህዝብን አድን ኢትጲያን ቤተክርሥቲያንን አንተ ታደግ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሀአዶ አምላክ አሜን3 በጣም ልብይነካልን ግን ትልቅትምህርትነው የወሰድኩት በእውነት መታደልነው በረከታቸው ይደርበን እኛንም በሀይማኖት ያጥናን በጣምመታደልነው በሰማእትነት ማለፍ መምህር እግዚአብሄር አምላክ ከጠጋላይ ጠጋ ይጨምርልህ በጣም እያነቃቃሀንነው አረብሀገር ያላችሁም ይህንሰምታችሁ መዘጋጀትነው ግዜው ክፍቷን በሀይማኖት እንጥና

  • @genttilahun2948
    @genttilahun2948 3 года назад

    መ ምህር እንኳን ደና መጣህ በጣም የሚያሳዝን ነውእግዚያቤሄር ለንሰሃ ሞት ያብቃን

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 3 года назад

    አሜን፫ የፃድቃን ሰማእታት በረከታቸው እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን አሜን

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 3 года назад +1

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን. በረካተቸውም ይደርብን እኔ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት መምህር መሞትም ካለብን አይማኖታችችን በተግባር ሰብከን መሆን እንዳለበት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣቤቱ አምላከ እደሃጥያቴ ሳይሆን እደምህረትህ ዩሁን ጌታየንሳሃ ገብቸ ቁዱስ ስጋህእና ኩቡር ደሙ ተቀብየ ስጋየን ብትገድሉይ ደስ እያለይ ነው እምሞቶው ኣምላኬ ፆሎቴን ስማይ

  • @mana6355
    @mana6355 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን እንድንፀና እርዳን እመብርሀን ልጆችሽ ሆነን እቅፍ እንድናርፍ ፍቀጅልን መምህር ይህንን እንድንሰማ ስለረዳኽን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በረከታቸው ይደርብን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ወደማይቀረው ሀገር ነው የሄዱት የሰማእትነት አክልልን ተቀናጂተዋል በረከታቸው ይደርብን የተዋህዶ ልጆች እንቃ

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እነዚ ኡዱሎኙቹ ናቸው በረከታቾው ይደርብን ጌታ ባኣፀደ ገነቱ ያንራቾው አሜን ኣውነ ሰማያት ንበልላቾው

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 года назад

    በስመሀም እዴት ይገረማል ስለስምህ እንታረዳለን እንሞታለን ፍቅርህ እዴት ልዬ ነዉ ጌታሆይ ተመስጌን አምላኬ

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን አየ ስሰማው እኔ እምለው ሁሉ ትንሽ በረታሁ በጣም ስጨነቅ ነው የነበር 1 ወር ሙሉ ማስተዋሉን ይስጠን ይቅር በለን ጌታይ እናቴየ ድንግል ማርያም ልጅሽ ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን ወግኖቻችን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 3 года назад +6

    እግዚያብሄር የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርልን መድሀኒአለም ሀገራችንን በቃሽ በላአት ስላሙን አምጣልን ስለ ንፁህ ህፃናት ብለህ!!!!

  • @Ephrata730
    @Ephrata730 3 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ
    በረከታቸው ይደርብኝ

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሄር አምላክ አስተዋዬ ልቦና ይስጥልን ነፍስ ይማር ለሞቱት ወገኖቻቸን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +1

    በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ተአምር ነው በረኸታችህ ይደርብን እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 3 года назад +4

    ሰላም መምህር አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад

    በእውነት የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን የበደላችን ቀንበረ ቸሩ አምላክችን ያርቅልን የአቀደም አባቶቻችንን ያጸናቸው እኛንም ያጽናን የእመአምላከ ፍቅሯ ይደርበን በርታቱን ትሰጠን ፍጻሜኤችን በቤቱ ይሁን ወንድማችን እሰከመጨረሻው ያጽናልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በከንፍ ይከልልህ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @temuethiotube7781
    @temuethiotube7781 3 года назад

    Amen amen amen egizuaber lijochun yibark ortodokis lezelalem tinur enameseginalen memiher

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 3 года назад +5

    ሰላሞ ላንተ ይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 3 года назад

    የድግ ማሪያም ልጂ የናዝሪቱ እየሱሰ ክርሰቶስ ለነስሀ የብቃ የተዋህዶ ልጆች እናመሰግንሃለን መምህር የድንግል ማሪያም ልጂ ዘመንህን ይባርከዉ ግን ጉምዝ ማለትህ ነዉ ወይሰ ገቢ ቤላ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንሀክን ያርዝምልን የሰመአታት ይቅርታቸውና ሀብተ እረድኤታቸው ከኛ ከጥምቀት ልጆች ላይ። ይደርብን አሜን ፫
    ኢትዮጵያ መድኃኒያልም ይጠብቅለን

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 3 года назад +5

    መምህርእንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እቁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +5

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад +2

    መምህር ልብ ይነካል የዛሬው ትምርት 😭😭😭ወንድሞቻችን ነፍሳችሁን ይማር ኡፍፍፍፍ ከባድ ዘበን ላይ ደረስን አቤቱ ጌታ ሆይ ለ ንሳ ሞተ አብቃን አሁንስ ተስፋችን አንተ ነህ🤲🤲 😭😭😭